"ኑን የቁርኣን"መድረክ "12ኛ መድረኩን እሁድ ሰኔ 15/2017 የሲሣይ መንገድ" በሚል መሪ ርዕስ በሚሊኒየም አዳራሽ ልዩ ፕሮግራም አካሄዶ ነበር። በመድረኩ ዓለም አቀፍ እውቅናን ያተረፉ ስብዕናዎችን ጨምሮ ሀገራችን ያፈራቻቸው መሻይኽ፣ ዱዓት፣ ቁራእ፣ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተው ነበር። ሚንበር ቲቪ የመድረኩ የሚዲያ አጋር እንደመሆኑ የዕለቱን መሰናዶ ክፍል ሁለት ምሽት ከ01:50 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።
#የሲሣይ_መንገድ
#ኑን_የቁርኣን_መድረክ
#ልቅና_በቁርኣን! ✨
ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 17 -2017 | ዙል-ሒጃ 28 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#የሲሣይ_መንገድ
#ኑን_የቁርኣን_መድረክ
#ልቅና_በቁርኣን! ✨
ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 17 -2017 | ዙል-ሒጃ 28 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሥነ ምግባር እና እሴት የሚጨምር ፈጠራን የሚያበረታታው የሙስሊም ቴክ ፌስቲቫል በለንደን ተካሔደ
ለዝርዝሩ👉https://www.tgoop.com/minberkheber/1256
ለዝርዝሩ👉https://www.tgoop.com/minberkheber/1256
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“አላህን የፈራ ሁሉም ይፈራዋል!”
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/gpjxlbO9ioY 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት #አላህን_መፍራት
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/gpjxlbO9ioY 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት #አላህን_መፍራት
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ወደኋላ መመለስ አይቻልም! አሁኑኑ ስለዲጂታል አሻራዎ ይጠንቀቁ!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/HYFKe1cLllE 🔗
#ቲጃራ_ፖድካስት #ንግድ #business #ፋይዳ_መታወቂያ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/HYFKe1cLllE 🔗
#ቲጃራ_ፖድካስት #ንግድ #business #ፋይዳ_መታወቂያ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
"ኑን የቁርኣን"መድረክ "12ኛ መድረኩን እሁድ ሰኔ 15/2017 የሲሣይ መንገድ" በሚል መሪ ርዕስ በሚሊኒየም አዳራሽ ልዩ ፕሮግራም አካሄዶ ነበር። በመድረኩ ዓለም አቀፍ እውቅናን ያተረፉ ስብዕናዎችን ጨምሮ ሀገራችን ያፈራቻቸው መሻይኽ፣ ዱዓት፣ ቁራእ፣ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተው ነበር። ሚንበር ቲቪ የመድረኩ የሚዲያ አጋር እንደመሆኑ የዕለቱን መሰናዶ ክፍል ሶስት ምሽት ከ02:00 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።
#የሲሣይ_መንገድ
#ኑን_የቁርኣን_መድረክ
#ልቅና_በቁርኣን! ✨
ዕለተ ረቡዕ ሰኔ 18 -2017 | ዙል-ሒጃ 29 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#የሲሣይ_መንገድ
#ኑን_የቁርኣን_መድረክ
#ልቅና_በቁርኣን! ✨
ዕለተ ረቡዕ ሰኔ 18 -2017 | ዙል-ሒጃ 29 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በበርካታ የዳዕዋ መድረኮች በሚያቀርባቸው ሁለንተናን ሰቅዘው የሚይዙ ትምህርቶቹ በስፋት የምናውቀው ጥዑመ ልሳኑ ዳዒ ዶክተር ሰምሃር ተክሌ፤ ቤተል በሚገኘው አዲሱ የሙጀመዕ አት-ተቅዋ መስጂድ ለታዳሚዎች ዒልምን እየዘሩ ከሚገኙ ተወዳጅ ኡስታዞች መካከል አንዱ ሲሆን፤ በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎቻችን በእጅጉ የሚያስፈልጉንን የአምልኮ፣ የሸሪዓ ድንጋጌዎችና ፊቅሃዊ ብያኔዎችን ከያዘው "አቢ ሹጃእ" ኪታብ ሰፋ ካሉ ማብራሪያዎች ጋር በማጣመር ግሩም በሆነ መንገድ ደርስ (ትምህርት) እየሰጠ ይገኛል፡፡
ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪም፤ አዲስ በጀመረው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራሙ ይህንን እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶችን የያዘውን የ "አቢ ሹጃእ" ደርስ (ትምህርት) ክፍል ሃያ ስድስት ዝግጅቱን ዛሬ ምሽት ከ12፡30 ጀምሮ ለውድ ተመልካቾቹ ያቀርባል!
#ሚንበሩል_ዒልም
#አቢ_ሹጃእ
#ክፍል_26
#ዶክተር_ሰምሃር_ተክሌ
ዕለተ ረቡዕ ሰኔ 18 - 2017 | ዙል ሒጃ 29 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪም፤ አዲስ በጀመረው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራሙ ይህንን እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶችን የያዘውን የ "አቢ ሹጃእ" ደርስ (ትምህርት) ክፍል ሃያ ስድስት ዝግጅቱን ዛሬ ምሽት ከ12፡30 ጀምሮ ለውድ ተመልካቾቹ ያቀርባል!
#ሚንበሩል_ዒልም
#አቢ_ሹጃእ
#ክፍል_26
#ዶክተር_ሰምሃር_ተክሌ
ዕለተ ረቡዕ ሰኔ 18 - 2017 | ዙል ሒጃ 29 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ቢልኮር_ፖድካስት
#Bilcor_Podcast
#10ሺ_ላኢላሃኢለላህ
#ክፍል_2 #Part_2
ዛሬ ምሽት 03:00 በሚንበር ቲቪ!
ዕለተ ረቡዕ ሰኔ 18 -2017 | ዙል ሒጃ 29 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#Bilcor_Podcast
#10ሺ_ላኢላሃኢለላህ
#ክፍል_2 #Part_2
ዛሬ ምሽት 03:00 በሚንበር ቲቪ!
ዕለተ ረቡዕ ሰኔ 18 -2017 | ዙል ሒጃ 29 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ለዐዲስ ዓመት የሚቀየረውን የመስጂደል ሐረም ልብስ (ኪስዋ) የጫነው ተሽከርካሪ ወደ ታላቁ መስጂድ መድረሱን የሳዑዲ ዐረቢያ የዜና ምንጮች ዘግበዋል።
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV