Telegram Web
ያልጠና ልጅ ዉስጤ እንዳለ ይሰማኛል። ሁሉን ማድረግ የሚሻ ፣ ሲቆጡት የሚያኮርፍ ፣ ቢያባብሉት የሚባባ ፣ ሳቁም እንባዉም ዳር ላይ ያለ።

ከላይ ከላይ ክምሩ ገጽታዬ የሸፈነዉ ፣ ሌላዉ ሊያየዉ ሩቅ የሆነ። እኔ ብቻ የሚሰማኝ። በማይታይ የደረቴ ፍርግርግ ዉስጥ የታጠረ ፣ በእሹሩሩ የሚባባ ፣ ለእንባዉም ለሳቁም ምክንያት የማይሻ ፈገግ ካሉለት ፈገግ ፣ ቆጣ ቢሉት የሚያነባ
...
ሃሴቴን እንደእናቱ የሚናፍቅ። ልጅነቱ ሳያንስ ወዳጆቼን የሚወስን። ማፍቀሬን ፈቅዶ የሚያጸድቅ። እድሜ ፥ ጊዜ ያልቀየረዉ ጎርምሼም ያለ ጎልምሼም የማይሸሽ ህጻን አለ ልቤ ግድም። ሁሌ ልጅ ፥ ሁሌ ጮርቃ የሆነ!

ካነበብኩት 𝐦𝐲 𝐩𝐩𝐥 🖤
🔥52
✍🏻አንዳንዴ ምን ያህል ዋጋ እንዳለህ ራስህን ማሳመን አለብህ። አንዳንዴ እራስህን ደስተኛ ማድረግ አለብህ በተለይ ማንም ሳይኖርልህ...ብቻህን ጀግና መሆን ጠንካራ፣ ብቁ፣ ለራስህ ማስታወስ አለብህ። አንዳንዴ ሰው ሆነህ ለማደግ ስለሚገቡህ ነገሮች ያለማቋረጥ ራስህን ማስታወስ አለብህ። ደስተኛ መሆን እንደሚገባህ፣ ጥሩ እንክብካቤ እንደሚገባህ፣ ስትመኛቸው የነበሩ ነገሮች እንደሚገቡህ ለራስህ አስታውስ።

ዛሬ በሚገጥምህ ችግር እያማርርክ የወደፊት ተስፋህን አትጣ በእድገትህ ኩራ። ጠንካራ ሰው በመሆንህ ኩራ አንዳንዴ እራስህን በመስታወት ማየት እና በሆንከው ሰው መኩራት አለብህ። ጥሩ ደርጃ እደምትደርስ ፤ ሁልጊዜም አስታውስ። አንዳንዴ እራስህን በመስታወት ማየት እና እኔ ብቁ ነኝ ማለት አለብህ ... 🙂💗

...💋🥹
🔥61
"ሲያስልህ ሽሮፕ ትወስዳለህ አይደል? ከዚያ ይሻልሃል።ይህንኑ ሽሮፕ ደረትህን ብትቀባው ግን ይሻልሃል? መድሀኒቱን ያለአግባብ ስለተጠቀምክበት ሊያሽልህ አይችልም።ከውስጥ ላለ ችግር ከውጪ መፍትሔ መፈለግ ማለት ይሄ ነው"

ምን ሆኛለሁ📚
 

             
5🥰2
የሚበር አህያ - ቀንድ ያለዉ ዝንጀሮ
ሳር የሚግጥ ድመት - የሚራገጥ ዶሮ
እንቁላል ጣይ በሬ - የሚያገሳ ጉንዳን
መልዕክት አድራሽ ቁራ - የሚታዘል ዝሆን
የጃርት ጎረቤት -የሚጥሚጣ ንፍሮ
ቀለም አልባ ምስል ...
.
.........ይህ ነው የኛ ኑሮ !!!!😒

ግን ተመስገን ነው....... ❤️‍🩹
🔥92🥰1
የሰው ልጅ ጥንካሬ በጉልበቱ ብርታትና በሚሸከመው ሸክም ብዛት አይደለም።እንዲያማ ቢሆን ለጉልበቱ ፈረስ ለሸክሙም አህያ ተወዳዳሪ አይኖራቸውም ነበር ነገር ግን የጥንካሬ ቁምነገር የሚገኘው ቁጣንና ተናዳጅነትን  በመግታት ላይ ነው በተቆጣን ቁጥር ከእውቀት ጋር ርቀትን እያሰፋን መምጣትን ማወቅ እንደማለት ነው።

ደህና ዋላቹ🤍🫧
🥰6
ናዝራዊ once said🍁

መቼም አያልፍልህም ተው በቃ ውይ... ሲጀምር ፊትህም የጅል ነው 😒

ከtiktok መሃደር 😁
4😁2💯1
ይብላኝ ለነሱ እኛስ ግድቡ አለን ☹️
🤣5👌2
ሲጀመር Football የኢሉሚናቲ ነዉ እኮ አትዩ😭😒
4🤣2
እስካሁን አልቀላችም እኛ ጋር😑 ስንት ጨረቃ ነው ያለው እዴ😑
🔥4
ሩፋኤል_ብዬ
<unknown>
ሩፋኤል ብዬ ስጠራህ

ሩፋኤል ብዬ ስጠራህ
ሚስጥሬን ሁሉ ሣወራህ
ትላንት የረዳኝ ጸሎትህ
ዛሬም ይድረሰኝ ለልጅህ/2/
አዝ-----
ሩፋኤል ብዬ አንደበቴ ለምዶት ስምህን
" " " " " " ልጅነቴ ቀምሶ ፍቅርህን
" " " " " " የህይወቴ ቅጥር ሲላላ
" " " " " " ነብሴ ትጮሀለች ሩፋኤል/2/ብላ
አዝ-----
ሩፋኤል ብዬ ካምላኬ ስትላክ ለምህረት
" " " " " " ስጠብቀኝ ቀንና ለሊት
" " " " " " ባስከፋህ በትዕግስት እለፈኝ
" " " " " " ምልጃህ ረድኤትህ ያግዘኝ እኔን ይደግፈኝ
አዝ-----
ሩፋኤል ብዬ ህመሜ እንዳይጸና ክፋቱ
" " " " " " መድሐኒት እንዲሆን ሀሞቱ
" " " " " " ካጠገቤ እንዳትርቅ ከጎኔ
" " " " " " ትዳሬ እንዲጸና ሩፋኤል እንዲበራ አይኔ
 
🙏31
✧ ሩፋኤል ብዬ ✧
✞ ጋሜል - ዘ ኦርቶዶክስ ✞
✞ ሩፋኤል ብዬ ✞

ሩፋኤል ብዬ ስጠራው ሚስጥሬን ሁሉ ሳወራው
ትላንት የረዳኝ ጸሎትህ ዛሬም ይድረሰኝ ለልጅህ


ሩፋኤል ብዬ  አንደበቴ ለምዶት ስምህን
ሩፋኤል ብዬ  ልጅነቴ  ቀምሶት ፍቅርህን
ሩፋኤል ብዬ የህይወቴ ቅጥር ሲላላ
ነፍሴ ትጮሀለች ሩፋኤል ሩፋኤል ብላ

ሩፋኤል ብዬ ከአምላኬ ስትላክ ለምህረት
ሩፋኤል ብዬ ስትጠብቀኝ ቀንና ለሊት
ሩፋኤል ብዬ ባስከፋህ በትግስት እለፈኝ
ምልጃህ እረድኤት ያግዘኝ እኔን ይደግፈኝ

ሩፋኤል ብዬ ህመሜ እንዳይጸና ክፋቱ
ሩፋኤል ብዬ መድሐኒት እንዲሆን ሀሞቱ
ሩፋኤል ብዬ  ካጠገቤ እንዳትርቅ ከጎኔ
ትዳሬ እንዲጸና ሩፋኤል እንዲበራ አይኔ

ሩፋኤል ብዬ ከአምላኬ ስትላክ ለምህረት
ሩፋኤል ብዬ ስትጠብቀኝ ቀንና ለሊት
ሩፋኤል ብዬ ባስከፋህ በትግስት እለፈኝ
ምልጃህ እረድኤት ያግዘኝ እኔን ይደግፈኝ

            
🙏21
ከልጅነታችን ጀምሮ አዲሱን አመት ከመጀራችን በፊት የሩኤልን ፀበል እንጠመቃለን
🔥3😁2👍1
ባቱ (ዝዋይ) ማለት ነው ሙሉ ባለባጃጆች ባጃጁ ላይ የኢትዮጵያን ባንዲራ ስቀሉ ተብለው የሌለ ነዉ ሚያምሩት በስማም😍 😍
👌3🔥2
እዚ ጋር ይቀመጥ😍😍😍😍
5🔥2
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተመረቀ!😍😍

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በጠቅላይ ሚኒስትር (ዶ/ር) ዐቢይ አሕመድ በይፋ ተመርቋል።
የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ፣ የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሐሙድ፣ የጅቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌህን ጨምሮ ሌሎችም መሪዎች የምረቃ ዝግጅቱን በማድመቅ የዚህ ታሪካዊ ክስተት አካል ሆነዋ።
“አንኳን ደስ አለን”

እንኳን ደስ አለን!  ኢትዮጵያውያን!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
4🙏4
እንኳን አደረሳቹ ቤተሰብ❤️🙌መልካም በዐል🤌❤️
🥰11🕊3👍1
በዓላቶች ሁሉ እንዲህ እየተቀዛቀዙ መምጣታቸው ለመጪዎቹ አመታት እንደ አርሶ አደሮችና ላብአደሮች ቀን ታስበው ብቻ የሚዋሉ መሆናቸው አይቀርም😭
🤩4
አስታዉሳለሁ ልጅ እያለሁ በዐል አዲስ ልብስ ና ጫማ ሲገዛልኝ እንቅልፍ እቢ ይለኛል😁,ለሊቱ ይረዝምብኛል አልነጋ ይለኛል🤭,የተገዙልኝ ልብስ ና ጫማ 10ጊዜ እለካቸዋለሁ አልችል ስል የመጣዉ ይምጣ ብዬ ወይ አቅፌ ወይ ለብሴ ተኛ ነበረ🫣🤭
ደጉ ዘመን🤌❤️


አሁን ያሉ ህፃናትን ግን በዐል ስትሏቸዉ ሰዉ ስለሰጣቸዉ ገንዘብ መጠን እንጂ በአዉዳመት ጣዕምን አያዉቁትም ያሳዝናል😏


እኔ በነበርኩበት ዘመን ለበዐል ገንዘብ ልስጥሽ ስባል ቤት እቆጣለሁ እል ና የቤተሰቦቼን አይን አይናቸዉን አይ ነበረ ምናልባት በአይናቸዉ ከተቆጡኝ አንገቴን እደፋለሁ ቢሆን ና በግድ ከተሰጠኝ ራሱ የተሰጠኝን ገንዘብ ለልጅ ገንዘብ ለተማሪ ቡና አይሰጥም ተብሎ ላስቀምጥልሽ ይባል ና ይወሰድብኛል በቃ ይረሳል ብሬ😭😁


በዚ ዘመን ምናያቸዉ ነገሮች ምንም ደስ አይሉም በዐል ሚለዉን ቀን ሽቀላ ይሉናል ምን ጉድ ነዉ?🤦🏻‍♀️
90’S🙌
✍️ @Yabuti_21
💯10🔥1
የቶንሲል መድሀኒት ታዉቂያለሽ ወይ?ጉሮሮዬን አሞኛል ስላት ጓደኛዬን
ቆቆር በሎሚ ብይበት አለችኝ🤦🏻‍♀️
መድሀኒአለም ድረስልኝ 😭ጮርናቄ(ቆቆር)በሎሚ እንዴት ነዉ ሚበላዉ🙄እንዴትስ መድሀኒት ሆነ ወገን🙆‍♀️🤦
😁6🙉21
‎ስንፍናን ማሸነፍ! ❤️‍🔥


‎በህይወት ውስጥ ትልቁን ለውጥ የሚፈጥሩት ትናንሽ ነገሮች ናቸው፤ ዝሆን ገጭቶት የሞተ ሰው ታውቃላችሁ? በትንሿ የወባ ትንኝ ግን ተነክሶ የሞተ ነፍ ነው። ታዲያ እንደ ቀላል የምታየው ቸልተኛ ፀባይህ ምን እንደሚያሳጣህ የምታውቀው ዘግይተህ ነው።

‎በቀን ውስጥ አደርጋለው ያልከውን ሳታደርግ ቀጣዩን ቀን አትጀምር! አለዛ ከነገ ላይ እየሰረክ ነው፤ ስንፍናን ማሸነፍ የምትችለው በየቀኑ ካንተ የሚጠበቀውን ሁሉ በማድረግ ነው። 😊
🔥5👍1🕊1
2025/10/26 14:44:16
Back to Top
HTML Embed Code: