Telegram Web
ቅስም መስበር ማለት እንደህክምና ስህተት ማለት
ነው ይቅርታ ማለት ጤናህን አይመልስልህም ። 😔
❤️
🔥6💔31
ያልፋል ስላችሁ ህመማችሁ ሳይገባኝ ቀርቶ , ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ሆኜም አይደለም ። እመኑኝ እኔም እዛ ስሜት ውስጥ ነበርኩ ። እኔም መኖር ደክሞኝ በደንብ ያውቃል ። ግን እኔን ያሳለፈ ፈጣሪ ለእናንተም አለ 🤎🌸
6🙏3
አስመሳይ በሞላበት አለም የልቤ ሚባል ሰው በጠፋበት ጊዜ ማንም ከጎናችን ባልነበረበት እና
ራሳችን ለሳራችን መጥፎ በሆንበት ጊዜ ያልረሳን ያልተወን አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው
ጥፋት አለብህ እና አልረዳህም ማይል በድለኸኛል ብሎ በቀልን ማይመልስ አንድ መተማመኛ መጠጊያ
መካሻችን እሱ ነው ለሰዎች ችግሬን ያቀላሉ ብለን ምንናገረውን ለሱ ብንነግረው ትክክለኛ መፍትሄ አናገኛለን🫀

የሰው ልጅ ዛሬን ቢያዳምጠን ነገ ይሰለቻል🍂



ደህና አመሻቹ🪽
8🔥5🙏2💯1
ቆይ የትኛው ንብረትና ሀብቴ ነው እንቅልፍ የነሳኝ🤩
😁8🤷‍♀511🤣1
እኔ post ሳረግ ሁሌ react ምታረጉት ሰዎች 🫡

እናንተ ማለት Dark light ሚኮራባቹ ምርጥ አባሎቻችን ናቹ ቀጥሉበት ☺️💙
12🔥2🆒1
መንፈሳዊ ጥያቄዎች ልልቀቅላቹ እንዴ ቤተሰብ?🙄
Anonymous Poll
100%
አዎ ይለቀቅ
0%
አይ ይቅር
👍1🎉1
🔥የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ -Bible Quiz 🔥

👉ለመጀመሪያ ጊዜ ጌታችን ሞትን ድል አድርጎ ከተነሳ በዋላ ከደቀመዛሙርቱ መሀከል ጌታዬ እና አምላኬ ያለው ማነው
Anonymous Quiz
14%
ሀ/ዮሐንስ
56%
ለ/ጴጥሮስ
29%
ሐ/ቶማስ
1%
መ/ናትናኤል
😍3
🔥የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ -Bible Quiz 🔥
በመጽሐፍ ቅዱሳችን ላይ ሙሴ ስንት መጽሐፍትን ጽፏል
Anonymous Quiz
20%
ሀ/3
25%
ለ/ 4
17%
ሐ/6
38%
መ/5
11
✴️የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ - Bible Quiz✴️

👉የሐዋርያት ሥራ ለማን ነው የተፃፈው
Anonymous Quiz
22%
ሀ/ለአይሁዶች
8%
ለ/ ለቴዎፍሎስ
17%
ሐ/ ለተበተኑት ሐዋርያት
53%
መ/ሁሉም
🔥1
✴️የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ - Bible Quiz✴️

👉ጌታ ኢየሱስ ከትንሳኤ በኋላ ለስንት ቀን እየታያቸው ነው የእግዚአብሔርን መንግስት ነገር የነገራቸው
Anonymous Quiz
14%
ሀ/አምስት ቀን
11%
ለ/ ሠላሳ ቀን
46%
ሐ/ ሃምሳ ቀን
28%
መ/መልስ የለም
🎉1
🔥የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ -Bible Quiz 🔥

👉ጌታ ኢየሱስ መናገር ሰማይና ምድር ያልፋሉ __ግን አያልፍም አለ ።
Anonymous Quiz
95%
ሀ/ ቃሌ
3%
ለ/ዓለም
1%
ሐ/ ምድር
1%
መ/ ኑሮ
1
🔥የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ -Bible Quiz 🔥

👉በርናባስ ሳውልን ሲፈልግ ወዴት መጣ
Anonymous Quiz
30%
ሀ/ናዝሬት
50%
ለ/ጠርሴስ
14%
ሐ/ኢየሩሳሌም
6%
መ/ይሁዳ
🎉1
🔥የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ -Bible Quiz 🔥

1👉 በሥነ መለኮት አስተምህሮ አቋማቸዉ አክራሪና ሕግን ለመጠበቅ ሲሉ ወጎችንና ልዩ ልዩ ደንቦችን የሚጨምሩ፡
Anonymous Quiz
64%
ሀ/ ፈሪሳዉያን
27%
ለ/ ሰዱቃዉያን
6%
ሐ/ ጸሓፊዎች
3%
መ/መጋቢያን
💯1
🔥የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ -Bible Quiz 🔥

2👉በብሉይ ኪዳን ታሪክ የደቡብ መንግሥት በምርኮ ወደ ባቢሎን የተወሰደዉ
Anonymous Quiz
30%
ሀ/ በ722 ዓ.ዓ
35%
ለ/  586.ዓ.ዓ
18%
ሐ/ 586 ዓ.ም
17%
መ/ 612 ዓ.ዓ
🔥የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ -Bible Quiz 🔥

👉አጋካለፕትክ ሊትርቼር ወይም ራዕይ ነክ ጽሑፍ በመባል የምታወቁ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች
Anonymous Quiz
61%
ሀ/ ሕዝቅኤል ዘካርያስ፣ዳንኤል ራዕይ
14%
ለ/ ሐጌ ዘካርያስ፣ ሚልኪያስ
7%
ሐ/ናሆም አብዲዩ ዮናስ
18%
መ/ለ ብቻ ልክ ነዉ
👏1
🔥የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ -Bible Quiz 🔥

👉በእግዚአብሔር ሳይሆን በሚመራዉ ሕዝቡ ተቀባይነት ለማግኘት 25ዉን ቤተመቅደስ አሻሽሎ የሠራዉ ንጉሥ ማን ይባላል
Anonymous Quiz
10%
ሀ/ ቂሮስ
13%
ለ/ ቶሌሚ ፍላዴልፍያ
47%
ሐ/ ታላቁ አሌክሳንደር
30%
መ/ ታላቁ ሄሮድስ
😁1
🔥የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ -Bible Quiz 🔥

👉አማኞች ለመጀመሪያ ጊዜ ክርስቲያኖች ተብለዉ የተጠሩበት ቤተክርስቲያን
Anonymous Quiz
16%
ሀ/ ጵስድያ አንጾኪያ
31%
ለ/ ሶሪያ እንጾኪያ
42%
ሐ/ ኢየሩሳሌም
11%
መ/ ቆሮንቶስ
👍41
🫵ጥቁር እንግዳዬ🖤



🤌😍
❤‍🔥5😘2
እንዴት እንደ ሚተማመኑ እዪዋቸዉ 🥹❤️‍🩹
🤣10🙊3🤩2👏1
Audio
ኦ በሸነና😂



ወይ ፈጣሪ😂😁😁
🤩5🔥1
2025/10/25 10:17:38
Back to Top
HTML Embed Code: