በወጪ መጠየቂያ አነስ ያለች ገንዘብ ከባንክ ስታወጡ ባንከሮቹ አይወዱም። እና ለስለስ ብለው ሲየስቀይሟችሁ ምን ይላሉ..
"ATM የለሽ/ህም?🚶♀
"ATM የለሽ/ህም?🚶♀
🙏3❤1
#ምናለ ግን ተፈፀመ ባይባል??ምናለ ንዒ እንዳልንሽ ብንሞት??ምናለ ሁሌ ፅጌ ቢሆን ብዬ አውቃለሁ።ናሁ ተፈፀመ ሲባል ድጋሚ ማላገኛት ይመስል እንባዬ ቅርር ይላል እዛው ቆሜ ቀጣዩ አመት ማህሌተ ፅጌ ይናፍቀኛል ዝማሬው ማእጠንቱ የአገልግሎቱ ፍቅር ደሞ ከሁሉም በላይ ፀዳል የለበሰው ስእልሽ ይናፍቀኛል።ሁሌ ማህሌተ ፅጌ በሆነ ብሎ #ያስመኛል....
#ደካማ አደለሁ??ማርያም ስልሽ ስለምበረታ፤ሀዘኔ ስለሚጠፋ፤ጭንቀቴ ስለሚሸሽ፤ ተስፋ ስለሚሞላኝ፤ ደስታ ስለሚከበኝ ማህሌተ ፅጌ ሲያልቅብኝ ይከፋኛል...
#እርግጥ የተወደደው ማህሌት ይፈፀም እንጂ ፍቅርሽ ዛሬም በልቤ ይፈሳል።አፌ ሁሌ እማ ይልሻል። አእምሮዬ ላይ ላትፋቂ ተስለሻል።አይኔ ላይ ውብ ምስልሽ ተስሏል። የትም ብሔድ የትም ብደርስ መታወቂያዬ አንቺ ነሽ።በሄድኩበት የማርያም ልጅ እስክባል ስሜ ሆነሺኛል ስለዚህ #አልተፈፀመም...!!
#እንደወደድኩሽ እንደጠራሁሽ እንደና ፈቅኩሽ ማርያም እንዳልኩሽ እድሜዬ አልቆ መቃብር ወርዳለሁ
#አዎ የተወደደው ማህሌተ ፅጌ ተፈፅሟልዘ!! የኔና ያንቺ ፍቅር ግን #አልተፈፀመም!!!
#ካንቺ ጋ መቆየት ግን ምንኛ መታደል ነው???እማ ውድ ❤️

❤9🥰4🕊1
❤4⚡1
ዘማሪ ዲ.አቤል መክብብ ምን አለ👇
በዝናዬም ዘመን ባለጸጋ እያለው
ቤቴ በወዳጆች ቀን በቀን ሙሉ ነው
እንደጤዛ ሲረግፍ ሀብትና ንብረቴ
ያላንተ ማን ነበር በፈረሰው ቤቴ
የታመንኩባቸው ወዳጆች ሲከዱኝ
ሕመሜ ስር ሆነው ደጋግመው ሲወጉኝ
ላንተ ጊዜ ባጣም ለኔ ጊዜ አለህ
ገፋህ ክፉ ቀኔን ከኔ ጋራ አብረህ
ወረት የሌለው መውደድ
ወረት የሌለው ፍቅር
አንተ ጋር ብቻ ነው ያለው እግዚአብሔር🙌
በዝናዬም ዘመን ባለጸጋ እያለው
ቤቴ በወዳጆች ቀን በቀን ሙሉ ነው
እንደጤዛ ሲረግፍ ሀብትና ንብረቴ
ያላንተ ማን ነበር በፈረሰው ቤቴ
የታመንኩባቸው ወዳጆች ሲከዱኝ
ሕመሜ ስር ሆነው ደጋግመው ሲወጉኝ
ላንተ ጊዜ ባጣም ለኔ ጊዜ አለህ
ገፋህ ክፉ ቀኔን ከኔ ጋራ አብረህ
ወረት የሌለው መውደድ
ወረት የሌለው ፍቅር
አንተ ጋር ብቻ ነው ያለው እግዚአብሔር🙌
❤4😍3🔥2💯1🆒1
እኔን ለረጅም ጊዜ የምታውቁኝ ሰወች ለሰይፉ ሾ የነበረኝን ቦታ ታውቁታላቹ አዎ ለብዙ አመታት ማለትም ከአለቤ ሾ ቀጥሎ ደብዙን ሳይለቅ በመዝናኛ ኢንደስትሪዉ የተሳካለት ሾ ሰይፉ ሾ ነዉ።
ያ ማለት ግን አይሳሳትም ማለት አይደለም መሳሳት የጀመረዉ ደሞ ቲክቶከሮችን ማቅረብ የጀመረ እለት ነዉ። 😩 የሆነ ጊዜም ውሻ አቅርቧል ያኔ ሾውን መከታተል ቀነስኩ
ሰዉ ሁሉ እሱ ጋር ለመቅረብ ጥሩ ነገር ከመስራት ይልቅ የሆነ አነጋጋሪ ነገር መስራትን ምርጫ አድርጓል በዚህም ብዙ ማይመጥኑ ሰዎችን አቅርቧል 🥶
ሰይፉ መላጣ ነዉ ግን ጅል አይደለም😑 ብልጥ ነዉ ምን አይነት ሰው ቢያቀርብ እጠቀማለሁ አጀንዳ ይሆናል የሚለዉን ያጠናል ብዙ ደጋፊ ስላለህ ሳይሆን የሚያቀርብህ ምን ያህል አነጋጋሪ እንደሆንክ አይቶ ነዉ የሚያቀርብህ💔
የሆነዉ ሆኖ ዮኒ ማኛ የቀረበበት ሾ ላይ መቅረብን እንደ big deal ባታዩት ደስ ይለኛል ❤️

😍3❤2
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ምን አለች👇
ስለ ሮጡም አይደለም ፥ አብዝተው ስላጨዱ
ረድኤት ካንተ ዘንድ ናት ፥ ሰው አይከብርም ስለ ንግዱ
ያላንተ ፈቃድ ፥ ታግሎ የጣለ
ወልዶም የሳመ ፥ አንድም ሰው የለ
አሜን አቴርሳታዬ ነህ ኑር በልቤ ገነህ🥰
ስለ ሮጡም አይደለም ፥ አብዝተው ስላጨዱ
ረድኤት ካንተ ዘንድ ናት ፥ ሰው አይከብርም ስለ ንግዱ
ያላንተ ፈቃድ ፥ ታግሎ የጣለ
ወልዶም የሳመ ፥ አንድም ሰው የለ
አሜን አቴርሳታዬ ነህ ኑር በልቤ ገነህ🥰
❤14⚡1
በህይወታችሁ ይህ ሰው በጣም በድሎኛል የምትሉት ማንን ነው ? ከሚል Post ስር ያነበብኩት comment በጣም ነው የረበሸኝ የአንዳንድ ሰው አፈጣጠር ይሁን አስተዳደግ በቃ አይገባኝም 😭
👇👇
ወንድሜ ማለትም አልፈልግም በድሎኛል አይገልፀውም 😔 ታምሚያለሁ አሁንም እምባ እየተናነቀኝ ነው የምገልፀው ከፍቶኝ ትዳሬ አልሳካ ቢለኝ ባሌ ቢበድለኝ የእናቴ ቤት ብየ ልጆቸን ይዥ ብሄድ የምተኛበት ላይ ሸናብኝ በሚል ተልካሻ ምክኒያት ቤቱን ባአንድ እግሩ አቆመው የለፋሁለት እንዳይከፋው የተሰደድኩለት ከእድሜየ 5አመት የቀነስኩለት ወንድሜ የእናቴ ልጅ 4እርጉዝ ሁኜ በቦክስ መቶ ወረወረኝ ያውም ታናሸ የዳይፐር ስላልኖረኝ ልጀ ቢሸና ያደረገን ማድረግ የልጀን ሰቀቀን በአይኔ ማየት እሰከሚከብደኝ አልጋ ውስጥ ተደብቆ እስኪሳቀቅ ጉንጨ እስኪንቀጠቀጥ እምባ ታገለኝ ያውም እኔ በገዛሁለት ፍራሽ እና አሶላ በጠዋት ወጥቸ ሄድኩ መሄጃም አልነበረኝም ባለችኝ 7ሺ ቤት ተከራየሁ አልሀምዱሊላህ ዝቅ ብልም ቡናየን እየሰራሁ እየኖርኩ ነው የምፈልገው ደህና ቦታ ሁኝ ለቅሶየን በሳቅ መቀየር ነው ልንገራችሁ የሰው ልጅ ደካማ ጎኑ ልጅ ነው 💔

❤6😭4😢2⚡1💯1
አሁን ከምሽቱ5:15 ነው እና ምን ትዝ አለኝ በፊት ስማር
የአንበጣ ኡደተ ህይወት እጩ ጉልምስ ኩብኩባ ሙሽሬ የሚለው ትምህርት ከህይወቴ ጋር ምን ያገናኘዋል😭
የአንበጣ ኡደተ ህይወት እጩ ጉልምስ ኩብኩባ ሙሽሬ የሚለው ትምህርት ከህይወቴ ጋር ምን ያገናኘዋል😭
❤7🤣2
ብዙ ተብሏል ስለ ፍቅር
እንግዲያውስ የኔ ይቅር
ብዙ ሐይማኖቶች ስለ ፍቅር ሰብከዋል ። ብዙ የዓለም ታሪኮች የጦርነትን አስከፊነት አሳይተዋል ። ብዙ የዓለም አርቲስቶች ስለ ፍቅርና ስለ አንድነት በየሙያቸው ገልጸዋል ። ሎሬት ፀጋዬ በግጥሞቹ ጀግኖችን እያነሳ አንድነትን ለመፍጠር ሞክሯል ። አዳም ረታ በመዝገቡ ልጅነት ሊያስተሳስረን ጥሯል ። ጂጂ "እኔን የራበኝ ፍቅር ነው" ብላ አቀንቅናለች ። ቴዲ አፍሮ "እኛ ስንዋደድ ይሰማናል ጌታ" ብሎ ዘፍኗል ። መሐሙድ "ሰላም ሰላም" የሚል መዝሙር አለው ። ጥላሁን ገሰሰ "ሰላም ይሁን ለሁላችን" የሚል ሙዚቃ ሰርቷል ። ሙፍቲ "ሰውነት ይቀድማል" ብለዋል ። እጅ ለእጅ ለመያያዝና ለ"መደመር" ሞክረናል😀 ። "ሰላም ሁን / ሰላም ሁኚ" ተባብለን ተመራርቀን እናውቃለን ። በቀን ውስጥ ሰላም ሳንባባል ውለን አናውቅም ። ስለ ሰላም እጅ እጅ እስኪለን ብዙ ነገር ተብሏል ።
ሰላም ግን የለም ። ጦርነት በደማችን ውስጥ ያለ ነገር ነው ። የፈለገ ስለ ሰላም ብናወራ ምንም የምናመጣው ነገር የለም ። ጦረኛ ህዝቦች ነን ። ስለ ሰላም ምን ብናደርግ ይሻለናል😕
መልካም ጦርነት ¡ ብሎ ሞትን መጠበቅ🥺

🤷♀2❤2🤩2👍1🥰1
አባትህ ገዳይ ፥ እናትህ ገዳይ
ላንተ 'ሚተርፍህ ድርብርብ ስቃይ !
የሀበሻ ጥል ከልጅ ወደ ልጅ ስለሚቀጥል
መቃብር ምሶ ታሪክ አጣቅሶ
ያገኘህ እንደሁ ያ'ምናው ተበዳይ
በ'ድልህ እዘን የራስህ ጉዳይ ! 🚶♀
@maku76
ላንተ 'ሚተርፍህ ድርብርብ ስቃይ !
የሀበሻ ጥል ከልጅ ወደ ልጅ ስለሚቀጥል
መቃብር ምሶ ታሪክ አጣቅሶ
ያገኘህ እንደሁ ያ'ምናው ተበዳይ
በ'ድልህ እዘን የራስህ ጉዳይ ! 🚶♀
@maku76
👏5🙏2
✨🌸 አንተ የቅርቤ መልአክ... አንተ ሰሚዬ፤ያማከርኩህን አድርግልኝ ያልኩልህን፤ፈፅምልኝ ያልኩህን ቀን ቆጥረህ........ከደቂቃ ሳትዘገይ የምኞቴን ሞላክልኝ.........አሳምረክ ውበት ሆንከኝ........እዚህ ግባ የማልባለዋን ልጅ አከበርከኝ ሚካኤል ብዬ ምየብህ ልጄ ብለህ ሰው አደረከኝ💕 አሁንም ላመኑብህ ለተጠጉህ ፣ ለለመኑህ ፣ ለተሳሉብህ ላለቀሱብህ ፣ አባቴ ብለው ለመጡ ሁሉ ለኔ እንደቆምክ ቁምላቸው 🤍
🥰9
ስንኩል እግሬን እግዞ... እንባዬን አባብሶ
የሞቴን ደብዳቤ ..ወደ ሰርግ ቀልብሶ
ዘመድ አልባን እንስት ...አይቶ ጠብቆኛል
ሰው የለኝም አልል ...ሚካኤል ረድቶኛል
.........ምልጃው .. ደግፍኛል 🙏
የሞቴን ደብዳቤ ..ወደ ሰርግ ቀልብሶ
ዘመድ አልባን እንስት ...አይቶ ጠብቆኛል
ሰው የለኝም አልል ...ሚካኤል ረድቶኛል
.........ምልጃው .. ደግፍኛል 🙏
🤩10❤2👍1🥰1
✨ደጅህ መጣው ፀሎትም ጠፋኝ አይቼህ ብቻ ወጣው በቃ እኔ ልጅህ እንዲህ ሆኛለሁ የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል🤍✨
🥰5🎉2❤1❤🔥1
ምን አየሁኝ አንዷ “ ማታ የማስተዋልን ኮንሰርት ያልገባችበትን ምክኒያት ከመንፈሳዊነቷ አንጻር አያይዛ ስታብራራው የማቃቸው የተወሰኑ እንደዛ ባለ ግብዝነት ውስጥ ያሉ ስላሉ በጣም አናደደኝ ። ቆይ ለምንድነው መንፈሳዊ የሆናችሁት ወይም አለማዊ ? በምርጫቹህ ሆኖ ግን የሆነ ትልቅ ግብ ኖሮአቹህ ነው አይደለ ? ኮንሰርት ስለገቡ ሠዎች ሃጥያት ነው ብሎ ካሰቡ መጸለይ ነው መመፃደቅ ሚሻለው? የዘልኣለም ህይወት ነው ወይስ በሃጥያተኞች መሃል ጻድቅ መስሎ መታየት የናፈቃቹህ ? ክርስቶስ ነው ኢጓቹህ መንፈሳዊ ያደረጋቹሁ? ይደብራል በቃ ከአለማውያን ጋር ከሆነ ፉክክራቹህ ትልቁን ሰማያዊ ተስፋ እንዳታጡት ፍሩ የቆጡን አወርድ ብላ እንዲል ሃበሻ በተረቱ ።👽🙌🏽
መልካም ፆም😌😌
መልካም ፆም😌😌
❤3⚡2😍1💯1
✨የማረኩን በጦራቸው
በኃይላቸው የተመኩ
በጽዮን ደጅ ያለፍርሃት
የጽዮንን ክብሯን ነኩ
ይህን ያየ ከላይ ሆኖ
በደመና ተሸፍኖ
ባቢሎንን አሻገረ
የማረኩንን በትኖ🤍✨
እግዚዐብሔር ፂዮንን ለመንግስቱ መርጥዋታልና❤👸
በኃይላቸው የተመኩ
በጽዮን ደጅ ያለፍርሃት
የጽዮንን ክብሯን ነኩ
ይህን ያየ ከላይ ሆኖ
በደመና ተሸፍኖ
ባቢሎንን አሻገረ
የማረኩንን በትኖ🤍✨
እግዚዐብሔር ፂዮንን ለመንግስቱ መርጥዋታልና❤👸
🥰8❤5🔥1
ሰዎች በ30 ዓመትህ ሸመገልክ ይሉሃል፣
በ30 ዓመትህ ከሞትክ ግን ወጣት ነበርክ ይሉሃል።
(ህብረተሰቡ እንዲያጣድፍህ አትፍቀድላቸው)
በ30 ዓመትህ ከሞትክ ግን ወጣት ነበርክ ይሉሃል።
(ህብረተሰቡ እንዲያጣድፍህ አትፍቀድላቸው)
❤7👍3🤩2
Forwarded from Quality button
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት ተጀምሯል።
እንዳልዘምር የሚከለክለኝ ምንድን ነው?
መዝሙሮቹን በቴለግራም ለማጥናት ይቀላቀሉን!
👇👇
📎 https://www.tgoop.com/+TmIvFjW58AliNmE0
📎 https://www.tgoop.com/+TmIvFjW58AliNmE0
እንዳልዘምር የሚከለክለኝ ምንድን ነው?
መዝሙሮቹን በቴለግራም ለማጥናት ይቀላቀሉን!
👇👇
📎 https://www.tgoop.com/+TmIvFjW58AliNmE0
📎 https://www.tgoop.com/+TmIvFjW58AliNmE0
🙏1
Forwarded from ተዋሕዶ (👑 ናኦልዮጵያ ኢዮባዊ 👒)
🔥1