Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
5953 - Telegram Web
Telegram Web
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ብዙ ሴቶች እርቃናቸውን በሚሄዱበት በዚህ ዘመን ኒቃብ መልበስ እየፈለጉ በችግር ምክንያት መልበስ ያልቻሉ እህቶች መኖራቸውን ስንቶቻችን እናውቃለን !?

ጂልባብ እና ኒቃብ የሚለብሱ እህቶች እንደ ባይተዋር በሚታዩበት ሀገር ውስጥ መልበስ ፈልገው በእጅ ማጠር ምክኒያት ያለበሱ ወይም የለበሱትን መቀየር ያልቻሉ እህቶችን መመልከት ልብ ይሰብራል። ለዚህም ሲባል ይሄ ጉዳይ ይመለከተኛል የሚልን በሙሉ አካታች የሆነ ሰፊ ሀሳብ ይዘንላችሁ መተናል።

ሀሳቡም :- የኒቃብ ባንክ መክፈት ነው።  ይህም ማለት ስራዉን በሚሰሩ ወይም  በሚመለከታቸዉ እህቶች ስም የባንክ  አካውንት የተከፈተ ሲሆን ገንዘብ  በማሰባሰብ ኒቃብና ጅልባብ   መግዛት:: ቅያሪ ኒቃብና ጅልባብ ኖሯቸዉ መስጠት ለሚፈልጉ እህቶች ያሉበት ሰፈር ድረስ ሄዶ በመቀበል  ለተቸገሩ እህቶቻችን ማድረስ ናቸው።

የኒቃብን ግዴታነት አውቀውና  ተረድተው በችግር ምክንያት መልበስ ላልቻሉ እህቶች እንድረስላቸው።

የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ➛ 1000588690486
Hikma and/or Ahlam and/or Muhiba

ለየትኛውም ሀሳብ ፣ አስተያየት ፣ ጥቆማና ጥያቄ እነዚህን አማራጮች  መጠቀም ትችላላቹ 
እህቶች በዚህ👇
@AhluYeWereilua
@nikab_new_wbetea 

ወንድሞች በዚህ👇
@FuadBezu
@red_one1212

ስልክ 📞0926 37 50 35
         📞0903 93 90 33

የቴሌግራም ቻናላችን👇
www.tgoop.com/NikabJilbab

ግሩፓችን 👇
www.tgoop.com/nikab_jilbab_group
🎉ታላቅ የደውራ መዝጊያ ፕሮግራም!

~የውጪ ሀገር መሻይኾች እንድሁም የሀገራችን ኡስታዞች የሚሳተፉበት ድንቅ ፕሮግራም!

📃ተጋባዥ ኡስታዞች እና እንግዶቻችን፦⇩⇩

👤በጣፋጭ ምክራቸው የሚታወቁት ከየመን የሰለፊያ ታላላቅ መሻይኾች መካከል አንዱ የሆኑት ሸይኽ አቡ አብዲላህ ሙሐመድ ቢን ሷሊህ ባጀዕላ፣

👤ኡስታዝ ሑሴን ዓሊ፣
👤ኡስታዝ አቡ ሻኪራ አህመድ ኑር፣
👤 ቃሪእ ኡስታዝ አቡ ዚክራ፣
👤ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ፣
👤 ኡስታዝ አቡ ፈውዛን አብዱ ሹኩር፣
👤 ኡስታዝ አቡ ሐፍሷ መሀመድ አሊ፣
👤 ኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን፣

☞እንድሁም ሰሞኑን ደውራው ላይ ኮርስ ሲሰጡን የነበሩ ኡስታዞችና ሎሎች ወንድሞችም ይገኙበታል!

🗓ነገ ቅዳሜ ሸዋል 25―ከምሽቱ  2:40ጀምሮ የሚተላለፍ ይሆናል !

🎙ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት አድራሻ↓↓
www.tgoop.com/AbuSufiyan_Albenan
www.tgoop.com/AbuSufiyan_Albenan
قال الشيخ ابن عثيمين: «ومن أحسن ما ألف فيه - يريد أصول الفقه - بل من أجمع ما ألف فيه: «مختصر التحرير» للفتوحي، وهذا المختصر كتاب صغير، لكنه في الحقيقة خلاصة ما قاله الأصوليون في أصول الفقه، وهو مختصر، ويمكن للإنسان أن يحفظه عن ظهر قلب إلا أنه يحتاج إلى عالم يبين معناه للطالب، فالذي يحفظه عن ظهر قلب ويعرف معناه سيكون أصولياً بالمعنى الحقيقي.... فهذا أجمع ما رأيت على اختصاره».
Forwarded from ስለ ቀልባችን
.     ╭─•••─═••••••═─•••─╮
.    🌺 እንኳን ደህና  መጡ 🌺     
.     ╰─•••─═••••••═─•••─╯
❝አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ❞

«ስለ ቀልባችን» የቻናሉ ዓላማ ምንድን ነው?
|
~በዚህ ዘመን በብዙ የዓለም አካባቢዎች ላይ በግለሰብም ሆነ በቡድን ደረጃ የአላህ ፍራቻ ሁኔታ ወርዶ ታይቷል፡፡ የዚህ ሁሉ መንስኤው የግሎባላይዜሽንና ቴክኖሎጂ ተጽእኖ ነው ተብሎ ይታሰባል፡፡ የኢንተርኔት መስፋፋት፣ በማኅበራዊ ሚዲያዎች በኩል የሰዎች በእጅጉ መቀራረብ ደግሞ ጉዳዩን የበለጠ አወሳስቦታል፡፡ በዚህም ምክንያት የብዙው ሰው ቀልብ አደገኛ በሆነ የኢማን ድርቅ በመመታቱ መጥፎና ጥሩን መለየት ተስኖታል፡፡ ይህ ሁኔታ ወደፊትም በዚሁ መልኩ ተጠናክሮ የሚቀጥል ይመስላል፡፡

•የዚህ ቻናል ዓላማውም ይህን ድርቀቱን ለመቋቋምም ሆነ ለማከም ሰበብ ይሆን ዘንድ አላህ ያገራልንን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከ ቁርኣን እና ከሀድስ መድሐኒቱን ለመጠቆም ታስቦ የተከፈተ ቻናል ነው።

Ⅱ-ስለሆነም በዚህ ቻናል ላይ፦
➜ ልብ የሚያረጥቡ አጫጭር ፁሁፎች፣
➜ ከ ቀልባችን ጋር የተያያዙ የሙሓደራ ፕሮግራሞች፣
➜ ከ ረቃኢቅ እና ከ አደብ ጋር የተያያዙ የቂርኣት ደርሶች፣
➜ አጫጭር የሆነ የሰለፎች ንግግር ከነ ትርጉሙ፣
➜ አጫጭር የቀደምቶች ታሪኮች፣
➜  በቻናሉ በቀጥታ ስርጭት ብሮድካስት የሚደረጉ መሰናዶዎች…

☞እንድሁም የተለያዩ ቁም ነገር አዘል ፕሮግራሞችን በሰፊው ለመስራት አስበናል።―ኢንሻ አላህ!―
www.tgoop.com/Sle_Qelbachn
www.tgoop.com/Sle_Qelbachn
💎 بشرى لطلاب العلم:

سيبدأ بعون الله تعالى برنامج خاص بفقه الحج بإشراف الشيخ عبد الرزاق البدر، وذلك يوم السبت ٣ / ١١ / ١٤٤٥ الموافق ١١ / ٥ / ٢٠٢٤م، ولمدة شهر واحد.

للاشتراك: انضم إلى قناة فقه الحج في التليجرام عبر الرابط التالي:
https://www.tgoop.com/fiqhalhajj

------------^^^^^-------------

علما بأن الانضمام لقناة البرامج في التليجرام يكفي للتسجيل فيها.

وسيتم منح شهادات للناجحين في اختبارات البرنامج.

ساهموا معنا بنشر الإعلان، كتب الله أجركم.

*------*
قناة: إعلانات برامج الشيخ عبد الرزاق البدر: www.tgoop.com/mtoon2
Forwarded from ስለጤና
➫ በፎቶ ምትመለከቷቸው አባት ስማቸው በድሩ አብደላህ ይባላል የእህታችን(umu amar) አባት ናቸው። ከአቃቂ ጋራዱባ አካባቢ ዛሬ አመሻሸ ላይ ከሚኖሩበት ቤት እንደወጡ አልተመለሱም ፤ እኚህን አባት ያየ ወይም ያሉበት የሚያውቅ በ 0913374370 ቢያሳውቀን ይላሉ ቤተሰቦቻቸው።
Share it.

Umu Amar Zemzem Bedru
2024/09/22 02:52:34
Back to Top
HTML Embed Code: