Telegram Web
Forwarded from Yabtsega Desalegn
🌻አጭር_አስተማሪ_ታሪክ
🌻ታገሱ

🌼የሰዎች ሁኔታና የነገሮች እልህ አስጨራሽነት እጅግ ፈታኝ የሆነበት አንድ ሰው እንዲህ ሲል ጸለዬ ፣ “ፈጣሪ ሆይ ፣ እባክህን ትእግስትን ስጠኝ ፣ ይህንን የለመንኩህን ትእግስት ደግሞ አሁኑኑ እንድትሰጠኝ እፈልጋለሁ” ይህ ሰው ፈጣሪ ትእግስትን እስከሚሰጠውም መታገስ አልቻለም ፡፡

🌼ትእግስትን እንማረዋለን እንጂ አንቀበለውም ፡፡ ትእግስትን የመማሪያው ብቸኛ መንገድ ደግሞ እልህ አስጨራሽ በሆኑ ሁኔታዎች ውስጥ በማለፍና አስቸጋሪ ሰዎችን ችሎ መንገድን በመቀጠል ነው ፡፡ ይህንን ማድረግ ስንጀምር የሚፈታተነን ነገር ቀስ በቀስ እየደከመ ይሄዳል ፡፡

🌼አያችሁ እኛ አመለካከታችንን በመለወጥ በልጠንና ተሽለን እንገኛለን እንጂ ትእግስት አስጨራሽ ሁኔታዎና ሰዎች እስከወዲያኛው ድረስ ከአካባቢያችን አይጠፉም ፡፡ ትእግስት ባጣንና እልኸኛ በሆንን ቁጥር ውስጣችን ያለውን የትእግስት መጠን አለአግባብ ስለምናቃጥለው ቀስ በቀስ በጥቃቅን ሁኔታዎችና አመላከከታቸው እጅግ አናሳ በሆኑ ሰዎችም ሳይቀር መፈተን እንጀምራለን ፡፡ ሁሌም መታገስን ምረጡ!

@hutoffun
Audio
እንኳን አደረሳችሁ እየሰራሁት ካለው መዝሙሬ በትንሹ ጋበዝኳችሁ በቪዲዮ ክሊፕ በዩቱብ ደግሞ ሙሉ መዝሙሩን ጠብቁ
ሼር በማድረግ አስተዋውቁ
👏👏👏👏
ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇
@zemaritnsae 👈
@zemaritnsae 👈
@zemaritnsae 👈
🙏ማረን🙏
ሳንፈለልገው ያስፈለገን፣
ጥለነው የጠቀመን፣

ሚጠቅመንን ወዲያ ጥለን፣
ማይጠቅመንን ስንል ስጠን፣
ያለን በዝቶ ምን ይሰጠን።

ላለመኖር ምክንያት ፈጥረን፣
ላለን ደስታ እሩቅ ሁነን፣
ካዘናችን ጎን ቁጭ ብለን፣

ፍጥረታትን ሁሉ ረግመን፣
ካምላካችን እምነት ጎሎን፣
ሲጨመረን ጎደለብን፤
ሲበዛልን አነሰብን፤
ብለን ፈጣሪን አምርረን፣

ከፍጥረታት በላይ ሁነን፣
ፍጥረታትን ግዙ ተብለን፣
ተማረክን እጅ ሰጠን ፣
ከፍጥረታት በታች ሆንን፤

በኛው ድክመት አማረርን ፣
ፈጣሪያችንን አሳዘንን፣
ባለማወቅ ስተት ሰራን፣
አምላካችን ይቅር በለን🙏
ያለንንም ባርክልን፣
በደላችንንም ሰርዝልን፣
እንደ ደግነትህም አንተው ማረን።

ማረን 🙏
ማረን🙏
ማረን🙏
ከወደዱት #ሼር ያድርጉ
@hutoffun
📜📜📜📜📜📜📜📜📜📜
በአንድ ወቅት አንዲት የሒሳብ መምህርት የሚከተለውን በሰሌዳ ላይ ጻፈች፦
9×1= 9
9×2= 18
9×3= 21
9×4= 36
9×5= 45
9×6= 54
9×7= 63
9×8= 72
9×9= 81
9×10= 90

ጽፋ እንደጨረሰችም ወደ ተማሪዎቿ ዞራ ስትመለከት ሁሉም እየሳቁባት ነው፣ ሶስተኛውን ስሌት ተሳስታለችና።
ይህን ጊዜ መምህርቷ እንዲህ አለች፦ "ስህተት የጻፍኩት በዐላማ ነው፤ ከነገሩ ጠቃሚ ትምህርትን እንድትወስዱ ስለፈለግሁኝ። ይኸውም፥ በውጪ ያለው ዓለም እንዴት እንደሚቀበላችሁ ታውቁ ዘንድ ነው። 9 ጊዜ ትክክለኛ ነገር እንደጻፍኩ ማየት ትችላላችሁ ይሁንና አንዳችሁም ስለዛ አላበረታታችሁኝም፤ ነገር ግን ሁላችሁም ስለ ሠራሁት አንድ ስህተት ሳቃችሁብኝ፣ ነቀፋችሁኝም።
እናም ለዛሬ የምነግራችሁ ቁም ነገር ይህ ነው።" ብላ መናገር ቀጠለች፤

• ዓለሙ፥ ሚሊዮን መልካም ሥራን ብትሠሩ አያበረታታችሁም ግን አንድ የሠራችሁትን ስህተት ይዞ ይነቅፋችኋል። በዚህ ግን ተስፋ ልትቆርጡ አይገባም። ሁልጊዜም ቢሆን ከሳቅና ከነቀፋ በላይ ወጥታችሁ ቁሙ፣ ጽኑ፣ በርቱም!"

@hutoffun
Forwarded from 🍀🍀 መርጌታ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም🌿🌿
Watch "| ዘማሪ ዲያቆን ኤፍሬም መንገሻ | ትላንትን አልፌለሁ | አዲስ ዝማሬ | #mezmur #like #share #orthodox" on YouTube
https://youtu.be/zIoS63RQZ4o
Forwarded from quality botton
1*°°°መናፍቃንና ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ሆድና ጀርባ መሆናቸውን የሚያሳዩ 60 ነጥቦች◦

1. መናፍቃን፡- የጻድቃን መታሰቢያ በዓል መከበር የለበትም።

2. መናፍቃን፡- ቅዱሳን አማላጅና አስታራቂ አይደሉም፡፡

3. መናፍቃን፡- ኢየሱስ ዛሬም አማላጅ ነው።

4. መናፍቃን፡- ሥራ አያጸድቅም፡፡

5. መናፍቃን፡- ጾም አያስፈልግምተ

6. መናፍቃን፡- መጽሐፍ ቅዱስ 66ቱ ብቻ ነው፡፡

7. መናፍቃን፡- ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ አትባልም፡፡

8. መናፍቃን፡- ሐይማኖት አያስፈልግም፡፡

9. መናፍቃን፡- ጥምቀት ለድህነት አይጠቅምም፡፡

10.መናፍቃን፡- የጌታ ስጋና ደም (ቁርባን) ምሳሌ ብቻ ነው።

11. መናፍቃን፡- ታቦት በአዲስ ኪዳን ተሽሯል፡፡

12. መናፍቃን፡- ቤተ መቅደስ በአዲስ ኪዳን አያስፈልግም።

13. መናፍቃን፡- መስቀል መያዝ/
መጠቀም አይገባም፡፡

14. መናፍቃን፡- ማህተብ በአንገት ማሰር አያስፈልግም፡፡

15. መናፍቃን፡- ሕፃናት መጠመቅ የለባቸውም፡፡

16. መናፍቃን፡- ለሞተ ሰው መጸለይ አይገባም፡

17. መናፍቃን፡- በቅዱሳን ስም መዘከር/ምጽዋት መስጠት
አያስፈልግም፡፡

18. መናፍቃን፡- በቅዱሳን ስም ቤተ ክርስቲያንን መሰየም ትክክል አይደለም፡፡

19. መናፍቃን፡- ቅዱሳት ስዕላት አያስፈልጉም፡፡

20. መናፍቃን፡- ቅዱሳን መላእክት አማላጅ አይደሉም፡፡

21. መናፍቃን፡- የጌታ እናት አልተነሣችም፡፡

22. መናፍቃን፡- የጌታ እናት የአዳም የውርስ ኃጢአት /ጥንተ አብሶ/ አለባት።

23. መናፍቃን፡- ኃጢአትን ለካህን መናገር/መናዘዝ አይገባም፡፡

24. መናፍቃን፡- ስግደት አያስፈልግም፡

25.መናፍቃን፡- ሴት ፀጉሯን ሳትሸፍን መጸለይ ትችላለች፡፡


🌷 ለነዚህ ሁሉ መልሶች በድንቅ መምህሮቻችን
1)መምህር ምህረት አብ አሰፋ
2)መምህር ዘበነ ለማ
3)መምህር ሮዳስ ታደሰ
4)መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን
ድንቅ ድንቅ መልሶች ተሰተዋል።አሁኑኑ ቻናሉ ላይ ገብተው ይመልከቱ
Forwarded from 🍀🍀 መርጌታ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም🌿🌿
ለቅዱስ ሚካኤል የተዘመረ አዲስ ዝማሬ ያላችሁ እና በYoutube እንዲለቀቅ የምትፈልጉ ዘማሪያን ካላቹ በውስጥ መስመር አናግሩኝ።
@Yile_Ortodox
Forwarded from 🍀🍀 መርጌታ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም🌿🌿
ዛሬ ማታ በተዋህዶ መልካም ወጣት Youtube ቻናል።
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
https://youtube.com/channel/UCU24uWFICqdEm64j_cSzkrA
Forwarded from 🍀🍀 መርጌታ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም🌿🌿
Youtube ላይ watch hour ማሰራት የሚፈልግ ካለ በቅናሽ ዋጋ እንሰራለን።ይደውሉ
+251911021254
@Yile_Ortodox ላይ ያናግሩን
Forwarded from 🍀🍀 መርጌታ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም🌿🌿
ከማንም ጋር ፀብ የለንም።
አዳነች አቤቤ የምታራምደውን ስርአት እቃወማለሁ !!!
ሁላችንም ይሄን ፎቶ ፕሮፋይል በማድረግ ተቃውሞአችንን እናሰማ ።
@Ortodox_Ringtones
Forwarded from 🍀🍀 መርጌታ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም🌿🌿
ከማንም ጋር ፀብ የለንም።
አዳነች አቤቤ የምታራምደውን ስርአት እቃወማለሁ !!!
ሁላችንም ይሄን ፎቶ ፕሮፋይል በማድረግ ተቃውሞአችንን እናሰማ ።
@Ortodox_Ringtones
🙏 በድንግል ይሄን ቻናል ሳታዩ እንዳታልፉት Join የምትለውን ብቻ ይንኳት።🙏
እኔ የተዋህዶ መልካም ወጣት ነኝ።መልካም ወጣት ለመሆን ኦርቶዶክስ መሆን በቂ ነው ምትሉ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት አዲሱን ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
እኔ የተዋህዶ መልካም ወጣት ነኝ።መልካም ወጣት ለመሆን ኦርቶዶክስ መሆን በቂ ነው ምትሉ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት አዲሱን ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
Forwarded from Qualitybot
🔥 እራስህን ሁን የቴሌግራም ቻናል በድጋሚ መጥቶላቹሀል ይቀላቀላሉን በእርግጠኝነት ይወዱታል 🙏
እያንገላታኝ ነው  (ሳሚ-ዳን) - Music Video🌕 እያንገላታኝ ነው 🌕
አዳዲስ እና ለየት ያሉ ምግቦችን መሞከር ይፈልጋሉ?
2024/06/21 05:01:04
Back to Top
HTML Embed Code: