This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልባችሁ ንፁህ ሆና በነበር ፦የጌታችሁን ንግግር «ቁርአንን» ቀርታችሁ ባልጠገባችሁት ነበር።
وكيف يشبع المحب من كلام محبوبه، وهو غاية مطلوبه!
www.tgoop.com/https_Asselfya
ዑስማን ኢብኑ ዓፋን
وكيف يشبع المحب من كلام محبوبه، وهو غاية مطلوبه!
www.tgoop.com/https_Asselfya
👍8
«ስንቶች ነን የማታ ዚክርና የጧት ዚክር የምንለው? አላህ ካዘነልን በስተቀር ።
ወንድሜ ልጅህን ሚስትህን
በምትችለው ዚክርን አስተምር።
አስታውስ ዚክር የልብ ቀለብ ነው። አላህን የሚያወሳ ሰው ልቡ ሰላም ነው ሰይጣን እሱን አይነካውም።
🖊አቡ ዓኢሻ
www.tgoop.com/Abuebrahim22322

~ጥቆማ !!
~ፓስፖርታችሁ እጃችሁ ላይ ያለ እህትና ወንድሞች ኢንባሲ ሂዳችሁ አሳድሱ ።
በዚህ በኦላይ የሚደረጉ ነገሮች ቢቀርባችሁ ይሻላል።
👉ስለዚህ ብልህ ሠዉ ጥቆማ ይበቀዋል።
~ፓስፖርታችሁ እጃችሁ ላይ ያለ እህትና ወንድሞች ኢንባሲ ሂዳችሁ አሳድሱ ።
በዚህ በኦላይ የሚደረጉ ነገሮች ቢቀርባችሁ ይሻላል።
በቅናሸ ዋጋ እናሳዲሳለን የተለያዩ ነገሮች እየተባለ የሚዘዋወሩ ቴክስቶችን እንዳላየ ሁናችሁ እለፏቸዉ
።ምክንያቱም አድስ ፓስፖርት በሚወጣበት ዋጋ በላይ ነዉ እየጠየቁ ያሉት!!👉ስለዚህ ብልህ ሠዉ ጥቆማ ይበቀዋል።
👍5
✅ አላዋቂ ሴት ማለት ይቺ ናት
~ ~
【من أحمق النساء امرأة اضطرت زوجها إلى أن يسيء إليها بعدما كان يعاملها بالحسنى】
~ሞኝ ወይም ቂል ሴት ማለት ባሏ በመልካም እየተኗኗራትና መልካም እየሰራላት ሳለ በንግግሯ ወይም በተግባሯ በሷ ላይ መጥፎ እንዲሆንና መጥፎ እንዲሰራባት ያስገደደችው ሴት ናት።
~
www.tgoop.com/https_Asselfya
~ ~
【من أحمق النساء امرأة اضطرت زوجها إلى أن يسيء إليها بعدما كان يعاملها بالحسنى】
~ሞኝ ወይም ቂል ሴት ማለት ባሏ በመልካም እየተኗኗራትና መልካም እየሰራላት ሳለ በንግግሯ ወይም በተግባሯ በሷ ላይ መጥፎ እንዲሆንና መጥፎ እንዲሰራባት ያስገደደችው ሴት ናት።
~
www.tgoop.com/https_Asselfya
👍14
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ከ ስደት መልስ (1).pdf
132.9 KB
የብዙ እህቶች ጥያቄ!
ከአመታት ስደት በኋላ ወደ ሀገሬ ስመለስ፣ በኑሮዬ እና በሃይማኖቴ ላይ የሚያጋጥሙኝን ተግዳሮቶች ተቋቁሜ እንዴት ራሴን መቻልና በእምነቴ መፅናት እችላለሁ??
🖊 ወንድምሽ አቡ ሱፍያን
www.tgoop.com/AbuSufiyan_Albenan

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ከ ስደት መልስ (1).pdf
👉ምን ያማረ ምክር ነዉ።
~
ከስራው በፊት ልብሽ ሊረጋጋ ይገባል።ሪዝቅ ከአላህ መሆኑን በፅኑ እመኚ።በማታውቂው የሰው ሀገር ለዓመታት የጠበቀሽና የረዘቀሽ ጌታ፣
ገዛ ሀገርሽናበቤተሰቦችሽ መካከል በፍጹም አይተውሽም።ስለዚህ የመጀመሪያው ተግባርሽ ልብሽን በአላህ ላይ ማንጠልጠል ነው።
~
👍6
👍4
Audio
*خطبة الجمعة*
╭─┅───══───┅─╮
*بعنوان*~
*《من علامات محبة النبي صلى الله عليه وسلم》*

🔖ሸይኽ ሙቅቢል አል ዋድዒይ ረሒመሁሏሁ ተዓላ እንዲህ ይላሉ:
كلمة الحقِّ لَا تَمْنَعُ عَنْكَ رِزْقًا ،
وَلَا تُقَرِّبُ لَكَ أَجَلًا !"
البشائر ٣٨
«የዕውነት ንግግር ሪዝቅህን አያሳጣም, አጀለህንም አያቃርብም»።
👉ስለዚህ ወንዲሜ“የማንንም ትችትና ወሬ ፈርተህ የምታውቀውን ሐቅ ከመናገር”ወደ ዃላ አትበል።

👍9
🔀 የተጅዊድ ትምህርት
📌👌👌👌የሀምዘህ ምንነት
➡ ሀምዛህ በአጠቃላይ በሁለት ይከፈላሉ።
1)ሀምዘቱል ቀጥዕ (أ) ፦ ማለት ከአሊፍ ሱኩን አናት ላይ የሀምዛ ምልክት ያላት ሲሆን ቀጥለንም ስናነብ (በቃል መካከል ላይ ስትመጣ) ሆነ መጀመሪያ ላይ እንድሁም መጨረሻ ላይ ስትመጣ የምትነበብ ሀምዛህ ናት።
2) ሀምዘቱል ወስል (ٱ) ፦ ማለት ከአሊፍ ሱኩን አናት ላይ የሷድ ምልክት ያላት ስትሆን በሷ ጀምረን ስናነብ የምትነበብ ፤ በቃል መካከል ላይ እና መጨረሻ ላይ ስትመጥታ ግን የማትነበብ ሀምዛህ ናት።
🍎 የሀምዘቱል ወስል ምንነት እና ህጎች
💠 መጀመሪያ ላይ ሀምዘቱል ወስልን ከያዘ ቃል የምንጀምር ከሆነ ሀምዘቱል ወስል የምትነበብ ስትሆን እሷን (ሀምዘቱል ወስልን) ከያዘው ቃል በፊት ሌላ ቃል ኖሮ ሁለቱንም (ሀምዘቱል ወስልን የያዘው ቃል እና ከሀምዘቱል በፊት ያለውን ቃል) አያይዘን በምናነብበት ጊዜ ደግሞ የማትነበብ የሆነች ሀምዛ ነች።
💠 በቃላት መጀመሪያ ላይ ሱኩን በሚመጣበት ጊዜ ሀምዘቱል ወስልን ፈትሀ፣ ከስራ ወይም ዶማ በማድረግ ንባቡን ቀለል ለማድረግ ትመጣለች። ምክንያቱም በአረበኛ ፅሁፍ ወይም ንባብ በሱኩን የማይጀመር ስለሆነ ነው። በዚህ የማያያዝ ፋይዳዋ አያያዥ ሀምዛ (ሀምዘቱል ወስል) በመባል ትታወቃለች።
♦️ሀምዘቱል ወስል በግስ (الفِعْل)፣ በስም (الإسم) እና በትርጉም ላይ ጠቋሚ በሆኑ ፊደሎች (حَرْفُ المَعْنَى) ላይ ትመጣለች።
➨ሀምዘቱል ወስል መጀመሪያ ላይ በመጣችበት ቃል ጀምረን በምናነብበት ጊዜ ሊኖራት የሚችለው ሁኔታዎች በሶስት ከፍለን ማየት ይቻላል።
❶. ከላም አት-ተዕሪፍ ፊደል (ከላመል አል) በፊት የመጣች ሀምዘቱል ወስል
➯ በዚህን ጊዜ ሀምዘቱል ወስል ፈትሀ ተደርጋ ትነበባለች።
ምሳሌ፦ ٱلْحَمْدُ ، ٱلرَّحِيمِ 👈
❷.በስም መጀመሪያ ላይ የመጣች ሀምዘቱል ወስል
➯ በስም ላይ የመጣች ሀምዘቱል ወስል ሁል ጊዜ ከስራ ተደርጋ ትነበባለች።
ምሳሌ፦ ٱمْرَأَتٌ ، ٱبْنَتِ👈
❸. በግስ መጀመሪያ ላይ የመጣች ሀምዘቱል ወስል
➯ በግስ ላይ ሀምዘቱል ወስል ስትመጣ የሚኖራት ሁኔታ ሁለት ብቻ ነው።
እነርሱም፦ ዶማህ እና ከስራህ የመሆን ሁኔታ ናቸው።
➊. ሀምዘቱል ወስል ግስ በሆነ ቃል ላይ መጥታ ዶማህ ተደርጋ የምትነበበው በአንድ ሁኔታ ብቻ ነው።
➤ ቃሉ ከሀምዘቱል ወስል ተጀምሮ ሲቆጠር የግሱ ሶስተኛ ፊደል መሰረታዊ የሆነ ዶማህ ከሆነ ሀምዘቱል ወስል ዶማህ ተደርጋ ትነበባለች።
ምሳሌ፦ ٱجْتُثَتْ ، ٱدْخُلُوا ، ٱسْجُدُوا ، ٱتْلُ👈
➋.ሀምዘቱል ወስል ግስ በሆነ ቃል ላይ መጥታ ከስራህ ተደርጋ የምትነበበው በሶስት ሁኔታ ብቻ ነው።
➀) ከሀምዘቱል ወስል ተጀምሮ ሲቆጠር የግሱ ሶስተኛ ፊደል ከስራህ ከሆነ ሀምዘቱል ወስል ከስራህ ተደርጋ ትነበባለች።
ምሳሌ፦ ٱصْبِرُ ، ٱكْشِفْ، ٱرْجِعُوا👈
➁) ከሀምዘቱል ወስል ተጀምሮ ሲቆጠር የግሱ ሶስተኛ ፊደል ፈትሀ ከሆነ ሀምዘቱል ወስል ከስራህ ተደርጋ ትነበባለች።
ምሳሌ፦ ٱسْتَغْفِرُوا ، ٱقْرَأ ، ٱنقَلَبُوا ، ٱذْهَبْ👈
➂) ከሀምዘቱል ወስል ተጀምሮ ሲቆጠር የግሱ ሶስተኛ ፊደል ምክንያታዊ ዶማ (ዋው መድያን የያዘ ዶማ) ከሆነ ሀምዘቱል ወስል ከስራህ ተደርጋ ትነበባለች።
ምሳሌ፦
◆ ٱبْنُوا👈
◆ ٱقْضُوا👈
◆ ٱمْشُوا👈
◆ ٱئْتُوا👈
◆ ٱمْضُوا👈
--------------------------------------------------------------------

✍️ የቀጥላል ሼረ አድርጉ
https://www.tgoop.com/onlyquranM1

Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (هد هد الحبشة)
“አዕምሮህ ሰላም እንዲሆን ከፈለግክ ምንም እንዳልገባህ ሆነህ ዝም በል። ምንም እንዳላየህ ሆነህም እለፍ።”
ሸይኽ ዓሊይ ጠንጧዊ
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
ሸይኽ ዓሊይ ጠንጧዊ
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•••
شرح حديث "....... ويجزئ من ذلك ركعتان يركعهما من الضحى"
🎙 فضيلة الشيخ عبدالرزاق البدر- حفظه الله تعالى-
•••🌳

📮 አስደሳች ዜና
▫️ለሁሉም ሙስሊም እህቶች እነሆ ዛሬ (እሁድ ነሃሴ 11/2017) ሴቶችን የሚመለከቱ ህግጋቶችን አቅፋ የያዘቸውን የ [ተንቢሃት] ኪታብ ደርስ እንጀምራለን።
▫️ደርሱ የሚሰጠው በ"አህሉል አሠር የሴቶች መድረሳ" ሲሆን የደርስ ሰዓት ከጁሙዓ ቀን ውጭ ዘወትር ከምሽቱ 3:00pm በኢትዮ መሆኑን እናሳውቃለን።
▫️ መድረሳው የሴቶች ብቻ ስለሆነ ወንዶች አላህን ፍሩና ወደ ግሩፑ ከመግባት ታቀቡ።
🔺 ት/ቱ ከምንም አይነት ክፍያ ነፃ ነው።
🚫 የሴቶች ብቻ 🚫
www.tgoop.com/Ahlul_aser

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
📮 አስደሳች ዜና ▫️ለሁሉም ሙስሊም እህቶች እነሆ ዛሬ (እሁድ ነሃሴ 11/2017) ሴቶችን የሚመለከቱ ህግጋቶችን አቅፋ የያዘቸውን የ [ተንቢሃት] ኪታብ ደርስ እንጀምራለን። ▫️ደርሱ የሚሰጠው በ"አህሉል አሠር የሴቶች መድረሳ" ሲሆን የደርስ ሰዓት ከጁሙዓ ቀን ውጭ ዘወትር ከምሽቱ 3:00pm በኢትዮ መሆኑን እናሳውቃለን። ▫️ መድረሳው የሴቶች ብቻ ስለሆነ ወንዶች አላህን ፍሩና ወደ ግሩፑ ከመግባት…
~ግቡና ቅሯት እህቶች
የቀራችኋትም ቀርተነዋል ብለን ችላ ማለት የለብንም።ሙራጃአ ይሆናል።

Forwarded from ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center
ለሴቶች በሴት መምህራን
አሁን በደጋሚ በአላህ ፍቃድ
ለምትፈልጉ በዚህ ሳምነት ምዝገባ የምንጀመር መሆኑን እናሳውቃለን
በዚህ ዙር ለ
ቋንቋ 2እና 3 ለወጡት ደሞ በፍላጎታቸው መርጠው አንዱን ቋንቋ ነፃ ይማራሉ
ውድድሩ ሰዎቹን ወደ ዋናው ቻናላችን
መጋበዝ ሲሆን ለተወዳዳሪዎች
የግላቸው ሊንክ የምንሰጥ በመሆኑ
በሰጠናቸው የግል
በነሱ
ራሱ ይመዘግባል ብዙ ሰው የጋበዘ አካል አሸናፊ ይሆናል
ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ እድሉን ሞክሩ
https://www.tgoop.com/Ihsan_language
https://www.tgoop.com/Ihsan_language
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM