Telegram Web
አንድ ሙስሊም ኢልም መማር ያለበት ከመጀመርያ ጀምሮ ለመሰረታዊ ዕዉቀት በቅደም ተርታ ኪታቦችን ብትነግሩኝ..

~
#አትሳሳት!

ተናግረህ
👉 የሚያምርብህ

ተራምደህ
👉 የምትደርሰው

ጀምረህ
👉 የምትጨርሰው

~ከአላህ ጋር ስትሆን ነው።

www.tgoop.com/https_Asselfya
👍13
« በገዛ እጃቸዉ ያጡን ሰዎች የኛ ማንነት የሚያቁት ርቀን ሄደን እኛ ስንረሳቸዉ እና የኛ ቦታ የሚተካ ሰዉ ሲያጡ ነዉ። ምንም ማድረግ አይቻል። ማጣት የማትፈልጉትን ሰዉ ከማጣታችሁ በፊት ጥንቃቄ አድርጉ በንግግራችሁ በተግባራችሁ......! ከሄደ በኋላ ተመልሶ አይመጣም.....!

🌸💎🌸
👍20
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Muhammed lbnu Fedlu [Abu Nuh])
ዱንያ ላይ መለያየት አይቀርም ! ባል ሚወዳት ሚስቱን ፣ ሚስት ምትወደው ባልዋን ፣ አጥብታ ያሳደገቻቸው ምትወዳቸው ልጆቿን በሞት መለያየታቸው አይቀርም ! ትልቁና ከባዱ  መለያየት ግን አኼራ ላይ መለያየት ነው ! 【ከደርስ ጁዝ አመ ተፊሲር የተወሰደ

ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሓፊዘሁላህ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሏህ ሆይ! ባህር ካንተ ሰራዊቶች ውስጥ አንዱ ሰራዊት ነው .. ባህርን ለሙሳ እንደሰነጠቅክለት ለኔም ምግቡን አድርስልኝ .. በጣም ልብ ይነካል ወላህ

ምናልባት ለወንድሞቼ ገዛዊያን ደርሳ የቂያማ ቀን ነጃ ምሆንባት ሰደቃ ትሆናለች ብሎ ባህር ላይ በምታዩት መልኩ ምግብ በሃይላንድ እየጣለ ነው .. አሏህ ያደርስለታል ኢንሻ አላህ ..
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚫እንደዚም አይነት በሌሎች ላብ ሚጫዎቱ መሰሪዎች አሉ ነቃ በሉ?

እሱ ራሱ አንዳንድ ነቄዎች አሉ ብሏል ከነዛ አንዳንድ ነቄዎች ራሳቹን አሰልፉ !

➟ያለቀሰ ሁሉ የተቸገረ አይደለም
➟ ያወራ ሁሉ እውነተኛ አይደለም
➟ ቃል የገባም ሁሉ ቃሉን ጠባቂ አይደለም

ነቃቃ እንበል ለማለት ያክል ነው!
👍2
📝እርግጥ ነው ወንድ ልጅ በሴት ይፈተናል:ግን ቀልቡን ሰብስብ አይኑን ስብር አርጎ ሀላሉን መጠበቅ፣በዲኑ መታነፅ:ይህ ጅግንነት ይባላል፣አዎ ጀግና ሁን!ያልተፈቀደልህን አትይ!

منقول
www.tgoop.com/https_Asselfya
👍22
~ለመማር ሁሉን ነገር አላህ አመቻችቶለት ያልተማረ ወንጀለኛ ነዉ።


ኢማሙ ኢብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ እንዲህ
አሉ:-

~ግዜውን ለአሏህ ያላደረገ ሰው በአሏህ ይሁንብኝ ለእርሱ በህይወት ከመኖር ሞት ይሻለዋል
📚الداء والدواء  (186)

www.tgoop.com/https_Asselfya
احمد النفيس
﴿وَيُذهِب غَيظَ قُلوبِهِم وَيَتوبُ اللَّهُ عَلى مَن يَشاءُ وَاللَّهُ عَليمٌ حَكيمٌ﴾

=
👍1
አልቻልንበትም እንጂ አንዳንዴ ከሰው መገለል ( መልካም ስራዎችን ከመስራት ጋር ) ቀልብን ከሚያለሰልሱ ነገሮች ውስጥ አንዱ ነው !!!

https://www.tgoop.com/Muhammedsirage
👍12
ትዳር እንደ መጀመሪያው አይሆንም
Abu Sufiyan
🔖የሆነ ነገር በሆነ ነገር ላይ ይዘወትራል ብሎ ማሠብ እማይታሠብ ነዉ።

ሁልጊዜ ማሜ የለም¡
አንችም ሁልጊዜ እኔ ልደፋልሽ የለም ነቃ በይ¡

www.tgoop.com/https_Asselfya
👍10
ህይወትን ትኖር ዘንድ

➝በእድሜ ካደጉ ሰዎች 'ዐቅላቸዉን'
➝ከህፃናቶች 'ልባቸዉን'

➝ከታላላቅ ሰዎች 'ክብራቸዉን
➝ከድሆች 'ትዕግስታቸዉን'

ያዝ ይላሉ መካሪዎች


منقول
👍11
👉አንድ ሴት ሰለፍይ ወይም ሷሊህ ደግ ናት ማለት ወንጀል የማትሰራ የማትሳሳት ጥቡቅ ናት ማለት አይደለም። ነገር ግን፦

☞ሲያስታውሷት ትነቃለች
☞ሲመክሯት ትቀበላለች
☞ከስህተቷ ትመለሳለች
☞ለወንጀሏ እስቲግፋር ትጠይቃለች።


www.tgoop.com/https_Asselfya
👍27
ዚክር እና ዱዓእ

1. ዝንጉ አትሁኚ። ዚክር አብዢ።
2. ከጥሩ ጓደኞች ጋር ሁኚ።
3. አላህ የማይወሳበት ቦታ አትቀመጪ።
4. ከሶላት በኋላ ዚክሮችን ተጠባበቂ።
5. ሱጁድ ላይ አላህን ለምኚ።
6. ገበያ ቦታዎች ላይ ዚክር አድርጊ።
7. በአላህ ላይ መልካም ጥርጣሬ ይኑርሽ።
8. ዱዓ አድርገሽ ሲያበቃ አትቸኩይ።
9.  ከልብሽ ዱዓ አድርጊ።
10. ልብሽ ሌላ ቦታ ሁኖ አትለምኚ።
11. በሐዲሥ የመጡትን ተጠቀሚ።
12. አላህን በማመስገን ጀምሪ።
13. አሚን በማለት አጠናቂ።
14. ለእህትሽ በሌለችበት ዱዓ አርጊላት።
15. ሙስሊምን አትራገሚ።
16. ኢስቲጝፋር ማድረግ ይልመድብሽ።
17. በነብዩ ﷺ۠ ላይ ሶለዋት አብዢ።
~
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tgoop.com/Salafiat46
👍7
~ሰባሓል ኸይር...

يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ

📍አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!

▪️በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
▪️ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
▪️ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።


📚ዚክርና ዱአ የመንፈስ ቀለብ !

=
www.tgoop.com/https_Asselfya
👍2
በየ ሽርንቁላው ቀሩ እየወደቁ

ብውጠው አነቀኝ ብተፋው ከረፋኝ
ሱኒዩ   ሲገደል  ሆዴን     እየከፋኝ

የተውሒዱን    ጀግና   ዝንቦቹ     ወረሩት
ጥንብ አንሳ አሞራወች ተባብረው ገደሉት

ሚስቱን ጋለሞታ ልጆቹን የቲሞች
አርገዋቸው ሄዱ እኒያ ግማታሞች

ሳወጣው ሳወርደው በጣም ይገርመኛል
የተውሒድ   ዱዓቶች  ሆዴን   ይበሉኛል

ወይ ዘመድ የላቸው ሁሉም ጠልቷቸዋል
ወይ ንብረት የላቸው ጊዜው አልፏቸዋል

ጓደኛ  የላቸው    አይጠያየቁ
በየ ሽርንቁላው ቀሩ እየወደቁ

ግን!
ግን ታላቅ ተስፋ አላቸው የማያጠራጥር
ጀነት     ይገባሉ      በአኺራው      ሀገር

አንተ ወንድሜ ሆይ አንተ ሰለፊዩ
በካራ   ያረዱህ   አይኖችህ እያዩ

በጥይት   የመቱህ    እየለመንካቸው
ደረጃህ ከፍ ይበል አሏህ ይግደላቸው

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
👍1
Audio
~አድስ ግጥም~

ፀሀፊ : ኡስታዝ አቡ ሙአዝ(አሏህ ይጠብቀው)

🎙 ድምፅ: አቡ ሹራ A

www.tgoop.com/Sobabilalmesjid/5868
የተከበራችሁ ወንድሞችና እህቶች፦

ችግር በበረታበት በዚህ ወቅት ለኸይር ስራም ቢሆን " ይህንን አድርጉ ፣ ለዚህ አዋጡ " ማለት የሚከብድም የሚያሳፍርም ሆኗል !

የዛሬውን አይነት ጥያቄ ይዞ መቅረብ ግን ያኮራልና የሚከተለውን ልንል ወደድን ...

በቆቦ እና በአካባቢዋ ቀኝ ግራውን ሳይፈራ ለተውሒድ ሲታገል የነበረ ወንድማችን ነው በግፍ የተገደለው !
ወንድማችን
ቤተሰብ ብቻ ሳይሆን የተወሰነ እዳም  ጥሎ ነው የሄደው የተከበረው ጀግና ወንድማች ....

እንረባረብ - አሏህ ዘንድ አጅሩን እናገኛለን !


1000685224325

ሙሐመድ

ሰይድ

አልይ

https://www.tgoop.com/Muhammedsirage
👎1
እንቅልፍ አዳቦችን ጠቅለል ስናደርገው

በጊዜ መተኛት፣ እሳት ካለ ማጥፋት፣ክፍት እቃን መክደን፣ በርን መዝጋት፣ ቅባት ነክም ይሁን የመሳሰሉትን ከተጠቀሙ መታጠብ፣በ ዉዱእ መተኛት፣ ሚተኙበትን መጥረግ፣ቢስሚላህ ማለት፣ በቀኝ ጎን መተኛት፣ቀኝ እጃችንን ከጉንጭ ስር ማድረግ፣ ዚክር ማድረግ

ሱብሃን አላህ(33)
አልሃምዱሊላህ(33)
አላሁ አክበር (34) ጊዜ ማለት።
👍9
2025/08/25 17:47:25
Back to Top
HTML Embed Code: