Telegram Web
"ለሽቶ እና ለኪታብ ያወጣኸው ወጪ መቼም እንዳይቆጭህ!"
👍22
አንዴ ስሚኝ እህቴ......
☘️በጨለማ ባህር ዉስጥ እንዳትወድቂ ዘንድ

➝ህይወትሽን በወንድ ላይ ጥገኛ አታድርጊ
➝ያገባን ወንድ አትዉደጂ
➝ከአንድ ጎን ብቻ አትዉደጂ
➝አንቺን የማይፈልግ ወንድን አታሣጂ
➝ከዐቅልሽ ጋር የማይገጥምን ወንድ አታግቢ


منقول
👍18
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖መልካሞችን ጓደኛ አድርግ!!

      እነሱን ስታይ አላህን ታስታውሳለህ

     ስትዘናጋ አላህን ያስታውሱሀል

~
www.tgoop.com/https_Asselfya
👍6
عَنْ عَبْدِ اللهِ بْنِ عَبَّاسٍ-رضي الله عنهما- قَالَ: 

«إِنَّكُمْ مِنَ اللَّيْلِ وَالنَّهَارِ فِي آجَالٍ مَنْقُوصَةٍ وَأَعْمَالٍ مَحْفُوظَةٍ، مَنْ زَرَعَ خَيْرًا يُوشِكُ أَنْ يَحْصُدَ رَغْبَةً وَمَنْ زَرَعَ شَرًّا يُوشِكُ أَنْ يَحْصُدَ نَدَامَةً، وَلِكُلِّ زَارِعٍ مِثْلَمَا زَرَعَ، لَا يُسْبَقُ بَطِيءٌ بِحَظِّهِ، وَلَا يُدْرِكُ حَرِيصٌ مَا لَمْ يُقَدَّرْ لَهُ،

فَمَنْ أُعْطِيَ خَيْرًا فَاللهُ أَعْطَاهُ، وَمَنْ وُقِيَ شَرًّا فَاللهُ وَقَاهُ.


الْمُتَّقُونَ سَادَةٌ، وَالْعُلَمَاءُ قَادَةٌ، وَمُجَالَسَتُهُمْ رِيَادَةٌ»

كلام الليالي والأيام لابن أبي الدنيا (صـ ١٦)
•••
ለሊት አሏህ ፊት መቆም ቢቀለን ኖሮ
    ህይወት አትከብደንም ነበር።

.
👍23
🍂 ቁም ነገሩ ምሳሌ መደረግህ ሳይሆን ይማሩብሃል ወይንስ ያስተምሩብሃል የሚለው ነው።

منقول
👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁለት አጅነብይ የሆኑ ወንድ እና ሴት በሶሻል ሚድያ ማዉራት እንደ ኽልዋ ይቆጠራልን ?!

~
www.tgoop.com/https_Asselfya
✏️ ما هي السورة التي ذُكرت فيها عقوبة أبي لهب وزوجته؟
Anonymous Quiz
12%
🌴 سورة الفيل.
6%
🌴 سورة قريش.
81%
🌴 سورة المسد.
👍6
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Muhammed lbnu Fedlu [Abu Nuh])
በአዲስ የዩቲዩብ ቻናል ብቅ ብለናል ዕርሶም ቻናላችንን Subcribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሊንኩ ለሌሎች ወዳጅዎም ሼር በማድረግ ያጋሩ    👇👇

https://youtube.com/@muhammedfedlu?si=S7lDN9bAhQeUJM42

በቻናሉ ላይ በአላህ ፍቃድ በሱና ኡስታዞቻችን የቀረቡ አጫጭር ነሲሃዎቻቸው የማጋራችሁ ይሆናል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያ'ረብ ለመልካም ነገር የተገራን ሰዎች አድርገን።
👍13
اسأل الله دائما أن يثبتك وأن لا يزيغ قلبك
<unknown>
اسئل الله دائماً أن لا يزيغ قلبك👇

قال الشيخ #ابن_عثيمين رحمه الله تعالى:

من فوائد هذه الآية أن الإنسان لا يملك قلبه ولهذا تسأل الله أن لا يزغ قلبك فلا تغتر بنفسك أنك مؤمن فكم من إنسان مؤمن زل والعياذ بالله ولكن إسأل الله دائما أن يثبتك وأن لا يزغ قلبك وقد أخبر النبي عليه الصلاة والسلام *:(أن القلوب بين إصبعين من أصابع الرحمن إن شاء أزاغه وإن شاء هداه يصرفها كيف يشاء)*.

📚تفسير سورة آل عمران (٥٥/١)
« ሂጃብ(ኒቃብ) የምትለብስ ሴት ወንዶች እንዴት እንደሚጓጉላት ብታውቅ ኖሮ ይበልጥ ከተደበቀ ውድ ማዕድን በላይ *ውድ ለመሆን ተሸፍናም ሃያእዋን* ጨምራበት ይበልጥ በሷ ምክንያት ወንዶች ለትዳር ሲፈልጋት እሷን ባለማግኘታቸው እንዲሞቱ ታደርጋቸው ነበር።!!

" ነገር ግን በኛ ምክንያት ከሞቱ ወንጀለኛ እንሆናለን ብለው ይሆናል _አንዳንዶቹ  ሃያአቸውን የቀነሱት!!!_

"እንደ ሴት ሀያእ(እፍረት) የወንድን ልጅ ልብ ቆራርጦ የሚገባ ነገር አልገጠመኝም።!!

👉ከዚሁ ሰፈር የተገኘ!!ራሳችንን እንፈትሸ!!!

www.tgoop.com/https_Asselfya
👍5
2025/08/28 05:55:02
Back to Top
HTML Embed Code: