Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
∙ ሴት ልጅ አለባበሷ ማሳመሯ አነጋገሯን ማሳመሯ የመንገድ አደብ መጠበቋ ድኗ ላይ አደብ እንዳላት ማሳያ ነዉ።
=
www.tgoop.com/https_Asselefya1
=
www.tgoop.com/https_Asselefya1
👍8
«አንቱ ሰው ብቸኝነት ይሰማኛል? ምን ላድርግ? » አላቸው ወጣቱ።
«ምነው ከአምላክህ ተለያየህ? » አሉት ሽማግሌው።
«አልገባኝም! »
« የኔ ልጅ በአላህ የተብቃቃ በሰው መምጣት መሄድ አይጎድልም። የኔ ልጅ ብዙ አብሮነቶችን አጣጣምን። ግና ከአላህ ጋር እንደመሆን በላጭ ጣዕም ያለው አብሮነት አላገኘንም።»
|•| www.tgoop.com/AbuSufiyan_Albenan

👍9
አልሀምዱ ሊላህ‼️‼️‼️
በሰላም ከቤተሰቦቼ ጋር ተቀላቅያለሁ‼️
ምንም የደረሰብኝ አካላዊ ጉዳት የለም አብሽሩ‼️
ያሰባችሁ የተጨነቃችሁልኝ ሁሉ አሏህ ምንዳችሁን ጀነት ያድርግላችሁ‼️
ከመሰል ፈተናም አሏህ ይጠብቃችሁ‼️
✍ወንድማችሁ ሙርሰል ሰይድ ጨፌ
👉https://www.tgoop.com/murselseid

👍17
Audio
የኸልዋ(የድብቅ) ወንጀሎች በሕይዎታችን ላይ የሚያመጡብን አደጋዎች‼
―ሁላችንም ልናዳምጠው የሚገባ፤ ልብን የሚያንቀጠቅጥ ዳዕዋ―
🎙 ሸይኽ ወህባን ቢን ሙርሺድ አል-መውዳዒ አላህ ይጠብቃቸው።
|•|www.tgoop.com/Sle_qelbachn1
―ሁላችንም ልናዳምጠው የሚገባ፤ ልብን የሚያንቀጠቅጥ ዳዕዋ―
🎙 ሸይኽ ወህባን ቢን ሙርሺድ አል-መውዳዒ አላህ ይጠብቃቸው።
|•|www.tgoop.com/Sle_qelbachn1
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
የኸልዋ(የድብቅ) ወንጀሎች በሕይዎታችን ላይ የሚያመጡብን አደጋዎች‼ ―ሁላችንም ልናዳምጠው የሚገባ፤ ልብን የሚያንቀጠቅጥ ዳዕዋ― 🎙 ሸይኽ ወህባን ቢን ሙርሺድ አል-መውዳዒ አላህ ይጠብቃቸው። |•|www.tgoop.com/Sle_qelbachn1
ደጋግመዉ ቢያደምጡት የማይሠለች ገሳጭ ዳእዋ !!
ጌታዬ ሆይ! ይቅር በለን። አንተን በማስታወስ፣ አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ በመገዛትም ላይ አግዘን።

Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ለማን ነው የምትሞተው?
~
ያ ሁሉ ወጣት እንደ ቅጠል ረግፎም አሁንም ትግል ትግል የሚሉ አሉ፣ ከግንድ ያታግላቸውና። ወጣት ሆይ! ይሄንን በህዝብ፣ በብሄር ስም እየማለ ወደ ጦርነት የሚጠራህን፣ ለእልቂት የሚጋብዝህን የደም ነጋዴ አትስማ። ለእናትህ ኑር። እናትህ አንተን አጥታ የምትሆነውን መሆን በአይነ ህሊናህ ተመልከታት። አታሳዝንም ወይ? ለራስህ ኑር። ለቤተሰብህ ኑር። ለማን ነው የምትሞተው? ያገራችን ፖለቲከኛ ተቆርቋሪ መስሎ እየሰበከ ህዝብን ከህዝብ እያጋጨ ለራሱ ስልጣንና ጥቅም አንተን ቤዛ የሚያደርግ መ ~ ሰ ~ ሪ ፍጡር ነው። ካንተ በፊት ካለቁት ትምህርት ውሰድ። ዛሬ ማን የሚያስታውሳቸው አለ? ቤተሰቦቻቸውን ማን ዞሮ ያያቸዋል? ከጦርነቱ መጨረሻ ላይ ሲማግድህ የነበረው አካል የስልጣን ወንበር ላይ ሲቀመጥ አንተ ምናልባት ከተረፍክ የሆነ መያድ ጋር ተነጋግሮ ዊልቸር እና ክራንች ነው የሚስሰጥህ። ለኣኺራህ አትፀድቅ፣ ለዱንያህ አያልፍልህ። ለማን ነው የምትሞተው ታዲያ?
ይልቅ ዞር ዞር ብለህ ሰርተህ ለመልለወጥ ጣር። ኑሮህን አሸንፍ። ራስህን ቻል። ቤተሰብህን አግዝ። ለራስህ፣ ለቤተሰብህ ስትል እወቅበት። ለገዛ ወገኑ የሞት ድግስ እየደገሰ የሚጋብዝ የማንም ጣ.ሳ ራ ስ መጫወቻ አትሁን። በቃ በለው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://www.tgoop.com/IbnuMunewor

إنَّ أَساسَ الصَّلاحِ فِي المَرأةِ #صَلاحُها_مَعَ_ربِّها، بِحُسنِ طَاعتِه، وحُسنِ التَّقرُّب إليهِ، وَالمُواظبَة علَى عِبادَتِه، فإنَّ هَذا الصَّلاح وتِلكَ الاستِقامَة هيَ سِرُّ سَعادتِها، وَسِرُّ فَلاحِها، وسِر تَوفِيقِها فِي حَياتِها ڪلِّها بِما فِي ذلِك حيَاتها الزَّوجِيَّة، وصَلاح أوْلادِها، وذُرِّيَّتِها، وَعيشِها العَيشَ المُبارك الهَنيءَ".
ㅤ
#صِفَاتُ_الزَّوجَة_الصَّالِحَة
#لِلشَّيْخِ_عَـبْدِ_الـرَّزَّاقِ_البَـدْرِ حفظه الله (ص ١١)

ለፊታችሁ ውበት …!
~
የሰው ልጅ ፊት የልቡ መስታወት፣ የውስጡ ማንነት ነፀብራቅ ነው፡፡ ውበቱ በቅንድብና በአይን ጥራት፣ በአፍንጫ ቅጥነትና በከንፈር ቅርፅ ብቻ የሚለካ አይደለም፡፡ እውነተኛው ውበት ከነፍስ ጥልቀት የሚመነጭና በገፅ ላይ የሚፈነጥቅ ሰማያዊ ብርሃን ነው፡፡ ይህ ብርሃን የኢማን ነፀብራቅ ሲሆን ጥቁረቱ ደግሞ የወንጀል ጥላ ነው።
ሰው ከሰው ከአይኖች ተሰውሮ፣ በድብቅና በስውር አላህን ሲያምፅ፣ የወንጀሉ አስከፊነት በቅድሚያ የሚታተመው በፊቱ ላይ ነው፡፡ ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንላቸውና) እንዳሉት፣ ኃጢአት በተለይም በድብቅ የሚፈጸም ሲሆን፣ ፊት ላይ ጨለማን ያሰፍናል። ይህ ጨለማ በአይን የሚታይ አካላዊ ጥቁረት ላይሆን ይችላል፤ ነገር ግን የፊትን ገፅታ ያበላሻል፣ ውበትንና ሞገስን ይገፋል፡፡ ወንጀለኛ ሰው ምንም ያህል አካላዊ ውበት ቢኖረው፣ በፊቱ ላይ የሚነበብ አንድ ዓይነት ጭጋግና አስፈሪነት አለ፡፡ ይህንን የውስጣዊ ማንነት ጥቁረት አማኝ የሆነ ሰው ልቡ ሊረዳውና ሊገነዘበው ይችላል።
ኃጢአት የልብን ብርሃን እንደሚያጠፋ እሳት ነው፡፡ ልብ በጨለመ ቁጥር፣ የፊት ገፅታም ያንን ተከትሎ ይጠቁራል፣ ይከብዳል፣ ማራኪነቱን ያጣል፡፡ የአላህን ትእዛዝ በድብቅ መጣስ፣ ልክ ንፁህ ልብ ላይ ጥቁር ነጥብ እንደመጣል ነው፡፡ ወንጀሎች ሲደጋገሙ፣ ነጥቦቹ እየበዙ ልብን ሙሉ በሙሉ ይሸፍኑታል፤ ያኔ የፊትም ብርሃን ሙሉ ለሙሉ ይጠፋል፡፡
በአንፃሩ ለአላህ የሚደረግ አምልኮ በተለይም በለሊት ተነስቶ መስገድ፣ ዚክር ማብዛትና ቁርአን መቅራት የፊት ብርሃንና ውበት ምንጭ ነው፡፡ መልካም ስራና የአላህ ፍራቻ በሰው ልጅ ፊት ላይ ብርሃንን፣ በልብ ውስጥ ኑርን፣ ሪዝቅ ውስጥ ስፋትንና በሰዎች ልብ ውስጥ ውዴታን ይፈጥራል፡፡ኢባዳ የነፍስ ምግብና የልብ ማፅጃ ነው፡፡ ልብ በኢባዳ በጠራና በደመቀ ቁጥር፣ ፊታችን ላይ የሚፈነጥቀው ብርሃን ይጨምራል፡፡ ይህ ብርሃን ሰዎችን የሚስብ፣ መተማመንን የሚፈጥርና ለመልካም ነገር የሚገፋፋ ሰማያዊ ሀይል አለው፡፡ የአላህ ባሪያ በሱጁድ፣ በዱዓና እርሱን በማስታወስ በሚያሳልፋቸው ጊዜያት፣ የአላህ ኑር ፊቱን ይሸፍነዋል፡፡ ይህ ውበት ጊዜ የማይሽረው፣ በእርጅና የማይደበዝዝ፣ ከሞት በኋላም በቀብርና በቂያማ ቀን የሚከተል ዘላለማዊ ድምቀት ነው።
•ስለዚህ እውነተኛውንና ዘላቂውን ውበት የምንሻ ከሆነ፣ የፊታችንን ሳይሆን የልባችንን ንፅህና እንጠብቅ፡፡ የድብቅ ወንጀልን ጨለማ በማስወገድና በኢባዳ ብርሃን በመተካት፣ ፊታችን በዱንያም በአኼራም እንዲያበራ እናድርግ፡፡ የሰው ልጅ ፊት የውስጡ መስታወት መሆኑን አንዘንጋ፤ ውስጣችንን በአላህ ፍቅርና ፍራቻ እናሳምር፣ ያኔ ውጫዊ ገፅታችን በሰማያዊ ብርሃን ያጌጣል።
🔖ስለ ቀልባችን-

👍1
"ወንድሜ"
«
እህት አለህ አይደል በእህትህ ላይ እንደርስ የማትፈልገውን አንተ በሰው እህት ላይ አታድርስ።
«
منقول
=
www.tgoop.com/https_Asselefya1
«
ላታገባት ባዶ ተስፋ አትስጣት
«ላታገባት አለሁሽ አትበላት
«ላታገባት አትዋሻት
«ላታገባት እንደ ምርጫ አትጠቀማት
እህት አለህ አይደል በእህትህ ላይ እንደርስ የማትፈልገውን አንተ በሰው እህት ላይ አታድርስ።
«
ላታገባት አትዋሻት የቃላት ድርደራ በመሀላ ብዛት አታሳምናት አላህን ፍራ ውሸት አኗኗርን ቀርቶ አሟሟትን ያበላሻል እባክህ ወንድሜ በሴት ልጅ እድሜ አትጫዎት ነገ ሴት ልጅ ትወልዳለህ በቃ እውነቱን ንገራት አማራጭ አታድርጋት እባክህ አላህን አፍራ !!
ነገ አላህ ፊት እራቁት መቅረብ አለና አስተውል በቃ አትዋሽ !منقول
=
www.tgoop.com/https_Asselefya1
👍12
እየተስተዋለ!
~
ላይክ አጅርም ወንጀልም ይኖርበታል። የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማችንን እያስተዋልን። ወንጀልን፣ ጥፋትን ፣ ክፋትን በላይክ፣ በኮመንት መደገፍና ማሰራጨት በስራ መዝገባችን ላይ ወንጀል ማስመዝገብ ነው። ጥፋት በማስራጨት፣ ዲንን በመጉዳት፣ ሹቡሃ በመንዛት፣ አጥፊዎችን በማስተዋወቅ ላይ የተሰማሩ አካላትን ፎሎው፣ ላይክ፣ ሰብስክራይብ፣ ጆይን፣ ... ማድረግ ለጥፋታቸው እገዛ መስጠት ነው። ስለዚህ ከንዲህ አይነት ገፆች ወይም አካላት ዛሬ ነገ ሳንል በጊዜ እንራቅ።
በሌላ በኩል የዲንም ይሁን የዱንያ ጠቃሚ ትምህርቶችን ስናገኝ በላይክ፣ በኮመንት፣ በማሰራጨት እናግዝ። ይህንን ማድረግ አጅር እንዳለው አይረሳ። ሶደቃ መልኩ ብዙ ነው። ላይክና ሼር ምን ያህል ነው ወጪው? አምስት ሳንቲም ላናወጣበት አጉል እንሰስታለንዴ? ብንሰስት እኛው ነን የሚቀርብን። ኸይር በማሰራጨትና በመደገፍ የሚገኘው አጅር ነው የሚያልፈን። ስለዚህ በምንገኝባቸው ፕላትፎርሞች ሁሉ ወገናቸውን ለመጥቀም ደፋ ቀና እያሉ ያሉ አካላትን ስራቸውን እንደግፍ። እዚህ ግባ የሚባል ቁም ነገር የሌላቸው እንቶ ፈንቶዎች በሺ፣ በሚሊዮን የሚቆጠር ላይክና ቪው እያገኙ የቁም ነገር ስራዎች የተመልካች ድርቅ ሲመታቸው ማየት አሳፋሪ ነው።
ብቻ ለራሳችን ለነጋችን ስንል እንወቅበት። ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል :-
{ فَمَن یَعۡمَلۡ مِثۡقَالَ ذَرَّةٍ خَیۡرࣰا یَرَهُۥ (7) وَمَن یَعۡمَلۡ مِثۡقَالَ ذَرَّةࣲ شَرࣰّا یَرَهُۥ (8) }
"የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል። የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል።" [አዘልዘለህ: 7-8]
=
የቴሌግራም ቻናል፦

👍4
🔖ህይወት በተሻለ መንገድ ለመረዳት ወደ 3 ቦታዎች መሄድ አለብን።
➀) ሆስፒታል
⓶) እስር ቤት
⓷) መቃበር
➡️በሆስፒታሉ ውስጥ ከጤና በላይ የሚበልጥ የተሻለ ምንም ነገር እንደሌለ እንረዳለን።
➡️በእስር ቤት ለሰው ልጅ ነፃነት በጣም ውድ እና አስፈላጊ ነገር እንደሆነ እናውቃለን።
➡️ በመቃብር ውስጥ ምድራዊ ህይወት የምንኮራበት ስጋ፣አቋም፣መልክ፣ደም ግባትና ሀብት ንብረት ምንም ዋጋ እንደሌለው እንለያለን።
✅ ዛሬ የምንሄደው መንገድ የነገ የሕይወታችን መሰረት ነው።
www.tgoop.com/https_Asselfya

የዛሬ ድርጊታችን የነገ ውጤት ነው። ስለዚህ በተሰጠንና ባለን የምንደሰት፣ቅን፣ሩህሩህ፣ትሁት እና አመስጋኝ እንሁን።ጌታችን አስተዋይ ልቦና ያድለን።
www.tgoop.com/https_Asselfya
👍12