Telegram Web
ትዳር እንደ መጀመሪያው አይሆንም
Abu Sufiyan
🔖የሆነ ነገር በሆነ ነገር ላይ ይዘወትራል ብሎ ማሠብ እማይታሠብ ነዉ።

ሁልጊዜ ማሜ የለም¡
አንችም ሁልጊዜ እኔ ልደፋልሽ የለም ነቃ በይ¡

www.tgoop.com/https_Asselfya
👍10
ህይወትን ትኖር ዘንድ

➝በእድሜ ካደጉ ሰዎች 'ዐቅላቸዉን'
➝ከህፃናቶች 'ልባቸዉን'

➝ከታላላቅ ሰዎች 'ክብራቸዉን
➝ከድሆች 'ትዕግስታቸዉን'

ያዝ ይላሉ መካሪዎች


منقول
👍11
👉አንድ ሴት ሰለፍይ ወይም ሷሊህ ደግ ናት ማለት ወንጀል የማትሰራ የማትሳሳት ጥቡቅ ናት ማለት አይደለም። ነገር ግን፦

☞ሲያስታውሷት ትነቃለች
☞ሲመክሯት ትቀበላለች
☞ከስህተቷ ትመለሳለች
☞ለወንጀሏ እስቲግፋር ትጠይቃለች።


www.tgoop.com/https_Asselfya
👍27
ዚክር እና ዱዓእ

1. ዝንጉ አትሁኚ። ዚክር አብዢ።
2. ከጥሩ ጓደኞች ጋር ሁኚ።
3. አላህ የማይወሳበት ቦታ አትቀመጪ።
4. ከሶላት በኋላ ዚክሮችን ተጠባበቂ።
5. ሱጁድ ላይ አላህን ለምኚ።
6. ገበያ ቦታዎች ላይ ዚክር አድርጊ።
7. በአላህ ላይ መልካም ጥርጣሬ ይኑርሽ።
8. ዱዓ አድርገሽ ሲያበቃ አትቸኩይ።
9.  ከልብሽ ዱዓ አድርጊ።
10. ልብሽ ሌላ ቦታ ሁኖ አትለምኚ።
11. በሐዲሥ የመጡትን ተጠቀሚ።
12. አላህን በማመስገን ጀምሪ።
13. አሚን በማለት አጠናቂ።
14. ለእህትሽ በሌለችበት ዱዓ አርጊላት።
15. ሙስሊምን አትራገሚ።
16. ኢስቲጝፋር ማድረግ ይልመድብሽ።
17. በነብዩ ﷺ۠ ላይ ሶለዋት አብዢ።
~
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tgoop.com/Salafiat46
👍7
~ሰባሓል ኸይር...

يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ

📍አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!

▪️በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
▪️ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
▪️ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።


📚ዚክርና ዱአ የመንፈስ ቀለብ !

=
www.tgoop.com/https_Asselfya
👍2
በየ ሽርንቁላው ቀሩ እየወደቁ

ብውጠው አነቀኝ ብተፋው ከረፋኝ
ሱኒዩ   ሲገደል  ሆዴን     እየከፋኝ

የተውሒዱን    ጀግና   ዝንቦቹ     ወረሩት
ጥንብ አንሳ አሞራወች ተባብረው ገደሉት

ሚስቱን ጋለሞታ ልጆቹን የቲሞች
አርገዋቸው ሄዱ እኒያ ግማታሞች

ሳወጣው ሳወርደው በጣም ይገርመኛል
የተውሒድ   ዱዓቶች  ሆዴን   ይበሉኛል

ወይ ዘመድ የላቸው ሁሉም ጠልቷቸዋል
ወይ ንብረት የላቸው ጊዜው አልፏቸዋል

ጓደኛ  የላቸው    አይጠያየቁ
በየ ሽርንቁላው ቀሩ እየወደቁ

ግን!
ግን ታላቅ ተስፋ አላቸው የማያጠራጥር
ጀነት     ይገባሉ      በአኺራው      ሀገር

አንተ ወንድሜ ሆይ አንተ ሰለፊዩ
በካራ   ያረዱህ   አይኖችህ እያዩ

በጥይት   የመቱህ    እየለመንካቸው
ደረጃህ ከፍ ይበል አሏህ ይግደላቸው

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
👍1
Audio
~አድስ ግጥም~

ፀሀፊ : ኡስታዝ አቡ ሙአዝ(አሏህ ይጠብቀው)

🎙 ድምፅ: አቡ ሹራ A

www.tgoop.com/Sobabilalmesjid/5868
የተከበራችሁ ወንድሞችና እህቶች፦

ችግር በበረታበት በዚህ ወቅት ለኸይር ስራም ቢሆን " ይህንን አድርጉ ፣ ለዚህ አዋጡ " ማለት የሚከብድም የሚያሳፍርም ሆኗል !

የዛሬውን አይነት ጥያቄ ይዞ መቅረብ ግን ያኮራልና የሚከተለውን ልንል ወደድን ...

በቆቦ እና በአካባቢዋ ቀኝ ግራውን ሳይፈራ ለተውሒድ ሲታገል የነበረ ወንድማችን ነው በግፍ የተገደለው !
ወንድማችን
ቤተሰብ ብቻ ሳይሆን የተወሰነ እዳም  ጥሎ ነው የሄደው የተከበረው ጀግና ወንድማች ....

እንረባረብ - አሏህ ዘንድ አጅሩን እናገኛለን !


1000685224325

ሙሐመድ

ሰይድ

አልይ

https://www.tgoop.com/Muhammedsirage
👎1
እንቅልፍ አዳቦችን ጠቅለል ስናደርገው

በጊዜ መተኛት፣ እሳት ካለ ማጥፋት፣ክፍት እቃን መክደን፣ በርን መዝጋት፣ ቅባት ነክም ይሁን የመሳሰሉትን ከተጠቀሙ መታጠብ፣በ ዉዱእ መተኛት፣ ሚተኙበትን መጥረግ፣ቢስሚላህ ማለት፣ በቀኝ ጎን መተኛት፣ቀኝ እጃችንን ከጉንጭ ስር ማድረግ፣ ዚክር ማድረግ

ሱብሃን አላህ(33)
አልሃምዱሊላህ(33)
አላሁ አክበር (34) ጊዜ ማለት።
👍9
ተዉ ግን ሴቶች እረፉ በተግባር ሲሆን የማትቀበሉትን አታዉሩ¡ ምን ይሻላታል አሁን ¡¿


=
👍1
እውነት ወይም ሀሰት
ጥያቄ:1 ተውሂድበ3 የሚከፈል ሲሆን እነሱም
☞ተውሂድ አሩቡብያ
☞ተውሂደል ኡሉህያ
☞ተውሂደል አል አስማኡ ወሲፋት ናቸው

ከትክክለኛው መልስ ጀርባ ጠቃሚ ነገር አለ 🍃
{وَبَشِّرِ الَّذِينَ آمَنُوا أَنَّ لَهُمْ قَدَمَ صِدْقٍ عِندَ رَبِّهِمْ}.

እነዚያንም ያመኑትን ለእነሱ ከጌታቸው ዘንድ መልካም ምንዳ ያላቸው መኾኑን አብስር።

ኢማሙ ጦበሪይ رحمه الله በዚህ አንቀጽ ዙሪያ ያሉ የሰዎችን ሃሳብ ካሰፈሩ ቡሃላ በኔ ዘንድ አመዛኙ :-
'ለነዚህ አማኞች በ አላህ ዘንድ ሊያስመነዳቸው የሚችል መልካም ስራ አላቸው።' የሚለው ነው ይላሉ።

ጥያቄው "እውነት ግን ሊያስመነዳን የሚችል መልካም ስራ አለን ወይ ነው? "
ኢማንሽ ሙሉ እንዲሆን ከፈለግሽ፦

1. እውነተኛ ሁኚ፣ አትዋሺ።
2. ታማኝ ሁኚ፣ አትክጂ።
3. የሰው ንብረት አትሰረቂ።
4. ዝምድናን ቀጥይ።
5. የከለከለሽን ስጪ።
6. የበደለሽን አትመልሽለት።
7. ለወላጆችሽ ጥሩ ሁኚ።
8. ሶላት በወቅቱ ስገጂ።
9. ለሰዎች መልካም ዋይ።
10. ማንንም አታስቸግሪ።
11. ለእህቶሽ ፈገግ በይ።
12. የሰው ነውር አትከታተይ።
13. መልካም ስነ ምግባር ይኑርሽ።
~
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tgoop.com/Salafiat46
👍7
رَبِّ أعِنِّي ولا تُعِنْ عليَّ، وانصُرْني ولا تنصُرْ عليَّ، وامكُرْ لي ولا تمكُرْ عليَّ، واهْدِني ويَسِّرْ هُدايَ إليَّ، وانصُرْني على من بغى عليَّ، اللَّهُمَّ اجعَلْني لك شاكِرًا، لك ذاكِرًا، لك راهِبًا، لك مِطواعًا، إليك مُخبِتًا أو مُنيبًا، رَبِّ تقَبَّلْ توبتي، واغسِلْ حَوْبتي، وأجِبْ دَعوتي، وثَبِّتْ حُجَّتي، واهْدِ قَلبي، وسَدِّدْ لِساني، واسْلُلْ سَخيمةَ قلبي
الراوي : عبدالله بن عباس | المحدث : أبو داود | المصدر : سنن أبي داود | الصفحة أو الرقم : 1510

.
        www.tgoop.com/https_Asselfya
ወንድማቺን ሙርሰል እነዚህ ኢስላም ጠሎቺና የአህባሽ ተላላኪወቺ ማገታቼውን ሰማን ዱአ አድርጉለት።
👍12
الثبات على السنة - ٦ .mp3
Abu hizam
የ "الثبات على السنة" ደርስ
ደርሱ የሚሰጠው : በአቢ ሒዛም
ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ : ሎጊያ ተቅዋ መስጂድ
ደርሱ የሚሰጥበት ሰአት : ከመግሪብ እስከ ዒሻእ

ደርስ ቁጥር 6

ደርሱን በቀጥታ ለመከታተል

https://www.tgoop.com/durusuabihizam
https://www.tgoop.com/durusuabihizam
2025/08/27 21:31:33
Back to Top
HTML Embed Code: