Telegram Web
መወዳደር 🏃‍♀🏃‍♀🏃🏃ብቻ🤷‍♀ ሳይሆን 🙅መተባበርም 🤼‍♂🤼‍♀እንልመድ😊። ውድድር 🏄‍♀🏄🏌🏌‍♀🚴‍♀🏇🚣🚵‍♀🚵🤽‍♀🤽‍♂🏌‍♀⛹‍♀🏂🏹🥊ብቻ🤷‍♀ ከሆነ 🤔ጥላቻ😡 እና ትንቅንቅ🤼‍♂🤼‍♀ ይስፋፋል🤷‍♂። መተባበር💁💁‍♂ ሲጨመርበት ደግሞ እኛ በሁሉም ነገር እንሰፋለን😇 እናድጋለን !! ምክንያቱም መተባበር ብቻችንን🕴 መፈጸም የማንችለውን🙇‍♀🙇 በጋራ 👯👯‍♂🚶‍♀🚶🏃‍♀🏃👫👭ለመፈፀም😊 ስለሚያስችለን 💪ነው !!



ብፎክር ባባትህ👱 ፤ ብትኮራ ባባቴ 👴😇
እናትህ🤰 እናቴ 👩😇፤ ሚስትህ👫 ናት እኅቴ👱‍♀
ሀገርህ🇪🇹 ሀገሬ🇪🇹🤗 ፤ መክበርህም🏅 ክብሬ 🥇
መሞትህ ሞቴ 😣ነው ፤ ውርደትህ🙊 ውርደቴ 🤥😭
ናና እንዋደድ 😘፤ አባክህ በሞቴ።



እኛ ስንዋደድ😘😇 ገበታችን🥗🥘 ሞልቶ ይተርፋል ፣ የጠላታችን😡 ጉልበት💪 ይርዳል ☹️፣ እንደ ንጋት🌕 ፀሀይ🌞🌝 ተሙቀን🌝 አንጠገብም🙅🙅‍♂
እንደ ሮማን 🌸አበባ መዓዛችን ያውዳል😇 ፣ እንደ ቅዱሳንም መንደር ህያውነት ይነግሳል ፣ እንደ ድር አንበሳን🦁 እናስራለን ፣
ከችግራችን😭 እኛ እንበልጣለን💁፣ ከሚያስጨካክኑን😈👿 የሚያሳተባብሩን ይበልጣሉ 💁‍♂፣ ጸሎታችን 🙏ይሰምርልናል 😊
ውዶቼ ፍቅር ያድለን! አሜን!


“ ትልቅ ነበርን ፤ ልብ የገዛን ቀን ፤ ትልቅ እንሆናለን !”

🍃🌹🍃....

. . .አንዳንዴ ባላስተዋልነው🤔🤷‍♀ የጊዜ🕝 እንቅፋት🙇‍♀ ላይ መውደቅ😭 ፤ በከንቱነት🙇 ስሜት ውስጥ መዘፈቅ😭፤ በፅልመት😴 መታጠር አንዱ የህይወት ነጎድጓድ🌨💨 መታያ ጭላንጭል🌛 ነውና ስለዚህ በእያንዳንዱ የህይወት፣ ትንታ እጅ አንስጥ።
,,,,,,,,,,🍃🌹🍃🌸🍃🌹🍃,,,,,,,,,,

☺️ተስፋ😚

በተስፋ 😊ይኖራል እልፍ አእላፍ ዘመን
በሀዘን 😔ላይ ስቀን😂 ሁሉን አሳልፈን
የመከራን😣 ስቃይ 😖ሁሉንም ሰቆቃ 😭
ተስፋችን 😊ያደርጋል ጨዋታ🏂🤼‍♂🤼‍♀ እቃቃ
አንዴ ስንነሳ🤽‍♀ ዳግም ስንሰበር🏊
ተስፋችን 😊ፈውስ ነው ☺️ይመስላል ሚሰምር🤷‍♀😝!!

🦋 @historysharee 🦋
❥❥________⚘_______❥❥
ተስፋ አልቆርጥም
ጊዜ ቢጨክንም
ስማኝ ተስፋ
እኔ ተስፋ አልቆርጥም።
ከዛሬዉ ዉጥኔ
ከገልቱ ኑሬዬ
አሻግሮ መመልከት
እንዲያስችለኝ ብዬ
አንተን ተስፋን ብጠይቅህ
ተስፋን ስጠኝ ብዬ
ና እና ሰጥሀለዉ
ብለህ ከቀየዬ
ተስፋ ጭረህብኝ
የተስፋ ጭላንጭል
ቀዬህን ሳትነግረኝ
ለምን ነዉ ያልከዉ እልም?


አድራሻህን እንኳን
ምነዉ ሳተዉልኝ
መገናኛ መሥመር
ስልክህን ሳትሰጠኝ
እንኳን አሱ ቀርቶ
ሀገርህን ሳትነግረኝ
ከቶ ትጠፋለህ
እንዲዉ ገትረኸኝ?
እኔስ ተስፋ አልቆርጥም
ላንተ ይብላኝልኝ
በቃልህ ለሌለህ
በቃልህ ማትገኝ።
እኔስ ተስፋ አልቆርጥም
እናፍቅሀለው
የተስፋ ሰበዙን
ዉስጤ አግኝቼዋለዉ
እመነኝ አንድ ቀን
በእጄ አስገባዋለዉ

......ለካ ይሄ እራሱ
አንዱ ተስፋዬ ነዉ።.....😊

🦋 @historysharee 🦋
🌊🎼🎼🎼🎼🎼🎹🎤
የታመሙ መድሃኒቶች🌊 - ግጥም
🦋 @historysharee 🐠
..... ጅማሬው ተስፋ😊, ምኞት🤗, ጉጉት😮... ማብቂያው ደግሞ.. ስንብት😔😩 ሲሆን ይገርማል🤔.. ግን ጊዜ እንደዚ ነው.. ሁሌም አዲስ😇 መሆን የለም🙅..

... በሰው🙎🙎‍♂ መንገድ 🛣አትመላለስ..🚶‍♀🚶🚶‍♀🚶 የሰው🙍🙍‍♂ መንገድ🛣 የሰው ነው🤷‍♀🤷‍♂.. ልብ🤔 ካለክ ያንተን መንገድ 🛣ስራና ተራመድ🚶‍♀🚶😚 ...



... አንዳንድ መጥፎ😭 ቀናት..ጥሩነገሮችን😇 ይወልዳሉ😊...


... ታስሮ የጠ'በቀውን ህይወት.. ሳቅ😂 አይፈታውም🤷‍♀.. እንባ😭 ግን ያላላዋል.. ወደ ነፍስም ያቀርበዋል.. በቦታው እንባ😥 መድሀኒት😊 ነው.. ያለቦታው🙅 ሳቅም😂 መርዝ🤢 ነው.. አንዳንዴ ማልቀስም 😭😰ትክክል ነው.. ልክ እንደዚህ 😭😭😭...


...አዎ, ማልቀስ 😭መፍትሄ አይሆንም🙅.. ግን ደግም.. አለማልቀስም😥😓 ነገሩን አይቀይረውም.🙅‍♂.. በእንባ😭 ውስጥ ያለውን የእንባ ዘለላ 😪😰ማን ሊቆጥራቸው ይቻለዋል?.🤷‍♀. ማንም, አይደል?🙅🤔.. አዎ ማንም አይቆጥረውም.. ልብ 💕ውስጥ ሆነው የሚያቃጥሉ 🔥ህመሞችንም🤢 ማንም አያድናቸውም🙅‍♂.. #እንባዎቹ🙇🙇‍♀ ግን ቢያንስ ስቃዩን ከውስጥ ያወጡታል😭...

🐬 @historysharee 🐬
🔮🔮🔮🔮 ጎደኝነት🔮🔮🔮🔮
ጎደኝነት ማለት በዕድሜ የማይለካ ፣በችግር ጊዜ የማይገታ በማግኘት ያልተጀመረ በማጣት የማይቀየር በፍቅር የፀና የሰብአዊነት ጥምረት ጎደኝነት ማለት የእኔነት ስሜት የሌለበት ድብቅነት የሌለበት ከልብ የማይወጣ በገንዘብ የማይመዘን የማይተካ ግልጽነት የሞላበት ጎደኝነት ስንወደው የሚወደን ብቻ አይደለም ስንደሰት ብቻ አብሮን የሚሆንም አይደለም ስናስቀይመው ከጥላቻ ስሜት አልፎ ይቅር የሚለን ነው ጎደኝነት ከዚህ በላይ................ነው።

ይህ ካልሆነ ጎደኛ መሆን ምን ጥቅም አለው የእኔነት ስሜት የሌለበት ድብቅነት የሌለበት ከልብ የማይወጣ በገንዘብ የማይመዘን የማይተካ ግልጽነት የሞላበት ጎደኝነት እናዳብር እንሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏



🌊 @historysharee 🌊
💘የሰው ልብ💔

የቅርብ እሩቆቹ ወዳጆቼ ሁሉ
ልበቢስ💔ነህና ልብ ❤️ግዛ ሲሉ
እኔግን ቸገረኝ ልብ ከየት ልግዛ
ማን ነቅሎ ይሸጣል ልቡን እንደዋዛ...

🦋 @historysharee 🦋
መኖር ግን ምንድነው🤔? እንጃ መኖርማ መኖር ነው ይላሉ🤷‍♀ አንዳንዶች ሌሎች ደግሞ መኖር መታወስ👩👱🤔 ነው ፣ በሰዎች👱‍♀👱 ልብ💕 ውስጥ መገኘት😊 ፣ ሳይገኙ🙅🙅‍♂ መገኘት 😇አልፎ🤷‍♀ አለመረሳት🤗☹️😔 ፣ ሰው መሆን...👧👨 መኖር ☺️መለወጥ💁💁‍♂ ነው ፣ መኖር 👱👱‍♀የራስን ስሜት😇😊☹️😏😭 መግደል 🏹🗡🤢ነው ይሉናል🤷‍♀ ግን እውነት ማነው🤔 የሌሌችን 👱👧ህመም🙇‍♀🤢 የሚታመመው🤢🤕🙇‍♀ ማነውስ🤔🤷‍♀ እራሱን👱‍♀👱 ገሎ 🙇🙇‍♀🤢ሌሎችን👧👦 የሚያኖር😇😊🤔🤷‍♀? ኧረ ☹️እኔጃ 🤷‍♀አለመኖርስ🙅🙅‍♂ ምን ይሆን🤔? በቃ🙅‍♂ አለመኖርማ 😭🙇‍♀🙇አለመኖር🙇😭 ነው አለመታወስ🤔🙅🙅‍♂😭 ፣ አለመገኘት😫😰😭 ወይ ደግሞ😕 እየኖሩም☺️😊 መሞት 💀🤢ብቻ🤷‍♀ ብዙ ይሉናል☹️....

@historysharee
ተቀይረው ወይስ ተቀይሬ?

ገጣሚ ኢብራሂም ለጃ
አንባቢ @ebro43


🦋 @historysharee 🦋
አትፍረድ

እንዲ ነው አትበል🙅 ውስጡን ሳትረዳ
ጠልቀህ ሳትመረምር🤔 የስሜቱን ጓዳ
ብዙ ብዙ ነገር😔 በህይወቱ ሲከሰት
ከተፈጥሮው ውጪ🙅‍♂ የሰው ልጅ በሂደት
ሌላ ሰው ይሆናል 😒ተቃራኒ ይለምዳል
ከትላንቱ የራቀም👽ጎዳና ይራመዳል
.
.
ይለፍ ይቅር ብሎ 🤒 ህመሙን ደብቆ
ቁስሉ ባይደርቅም🤕 ከሳቀው ጋር ስቆ
ያዘነም ሲያገኝ😢 ሀዘኑን ተካፍሎ
እንደየአመጣጡ😌 እንደ አየሩ ውሎ
ከቤቱ የገባም ለት😏ስሙ ከደጅ አድሯል
የልብ ሳይታይ ውይ እስሱ🙆ተብሏል
.
.
ማይወራ ጉዳት😞ትንተና ያጣ ስሜት
ከእያንዳንዱ ሰው🙇‍♀ ጋር አለና በየቤት
በደፈናው ብቻ አንፍረድ🙅ይቅርብን ከመንገድ እንውጣ
ነገ እኮ ሚስጥር ነው ማን🤷‍♀ምኑን ያውቅና የመጪውን እጣ


🦋 @historysharee 🦋
እኔነቴን ላድምጥ

እስኪ ራሴን ላዳምጥ
እኔን እኔ ልስማው ፤
ሲናገረኝ ቢውል
አላውቅም አምኜው
ግን እኔ ለራሴ ስነግረው እውነቱን
ቢሰማኝ ባይሰማኝ
ባይረዳው ሀቁን፤
እኔነቴ ከቶ መናገሩን አይተው፣
ይተነፍሰዋል ማንም አያቆመው::
ታዲያ እኔነቴን ማዳመጥ ሲሳነኝ
ከንቅልፌ ስባንን ሁሌም ተጠቂነኝ፡፡
ደምቼ ቆስዬ፣ ተፈነካክቼ
ድንግት እነቃለሁ፣ እኔነቴን ስቼ
ግን ግን እኔነቴ በዚህ ሳይከፋ
መናገሩን አይተው በመደመጥ ተስፋ
እስቲ አደብ ልግዛና እኔን እኔ ልሰማው
አንዳንድ ቀን እንኳን እራሴን ልመነው
ነፍሱ በሱነቱ ሁሌም ሀቅን ይዛ እየነገረችው
ሰው የፊት የፊቱን ዝብርቅርቁን አለም በልጦ ያዳመጠው፣
አለ በመከራ
በስህተት ጐተራ፣
ሁሌ እንደማቀቀ
ከውነት እንደራቀ ::
ከመላው አለሙ ከሚተራመሰው
ከዚህ ሁሉ ፍጥረት ወድቆ የሚቀረው፣
የነፍሱን ኡኡታ ማዳመጥ ያቃተው፣
እሱነቱ ነግሮት ያልሰማ ብቻ ነው::

🦋 @historysharee 🦋
፨ የብዕሬ ቀለም ፨

'እውነት አለው ብዬ ደስታን አልመኝም፣
የሳቀ ሰው ሁሉ ደስተኛም አይደለም።'

🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙

🎼 @historysharee 🎼
💞🌺💞💞🌺💞🌺

"በቻልከው😊 አቅም💪☹️ መልካም😇 አድርግ🤝፡፡ መልካምነት🙂 ከበጎ☺️ አመለካከት 🤔🤗ይመነጫል💧 ፤ ክፍያ💵 አያሻውም🙅‍♀፡፡ በቻልከው💁‍♀ መጠን 🍚ለሰዎች👩‍🦱🧑‍🦱 ችግር😭😣 ደራሽ🏃‍♀🏃 ሁን😇፡፡ ያንን ማድረግ ካልቻልክ 🙅‍♀ግን ለችግሮች መንስኤ ላለመሆን ሞክር😐☹️፡፡"


📖📖📖………… "እግርህ🦵 ስር የሚያደናቅፍህ🚶‍♀🚶
ድንጋይ 🪨ተቀምጦ ዓይንህን 👀👁ከድንጋይ 🪨ለማሸሽ🏃‍♀🏃
ብትሞክር 🤷‍♀🤷 እራስህን 🤔ማታለልህ 🤨በቅፅበት ይገባሃል☹️🤔 ። ድንጋዩ🪨 የሚመታው🏒 ዓይንህን 👀ሳይሆን🙅 እግርህን 🦵ነው። ብዙዎች ራሳቸውን በማታለልና🤷‍♀🤷 በመሸንገል🙁 መንገድ🛣 ሲሄዱ 🚶‍♀🚶እውነት🙂 እያሰናከለች ስትጥላቸው🤢 የምንመለከተው 👁👀ለዚህ ነው🤷🤷‍♀።…………📖📖"

~~~🍂✏️. . . ከዛሬ ምን አልባት ውስጥ ወታቹ ኑሩ እንኑር 🙏!!!!!!!



🌹🌹🌹እውነት እና ህይወት🌹🌹🌹

አትፍረድ...🙅‍♂
ህይወት 😊የቆምንበትን 🕴ትመስላለች🙂 ያየህው🧐👀 እና የምታውቀው🤔 ነገር ሁሉ ሁል ጊዜ ለመፍረድ 😡ምክንያት 🤲ሊሆን አይችልም🙅‍♀🙅


ምክንያቱም እውነት 🙂ለእያንዳንዳችን የተሰጠች🤲 ነች፤
አተረጉዋጎማችን ለነገሮች በምንሰጠው ዋጋ 💵💴💶💷ልክ💁‍♀💁‍♂ ይወሰናል፤🤷‍♀🤷

መረዳት 🤔ካልቻልክ🙅‍♀🙅 ዝም🤫 በል በሌሎች 👉👥ላይ አትፍረድ🙅‍♀😡።።።

አትፍረድ🤫🤫🤫...

ማን ነው----?

🗒🗒🗒

ማንነው እውነተኛ😊 ፀፀት😭 የሌለበት
በሠላም ተኝቶ ሌቱ ሚነጋለት
ከማንም ብድራት የሌለበት እዳ
ከዞትር ወቀሳ እራሱን ያፀዳ
ማነው እጅግ ፍፁም ሁሉ የሞላለት
በሕሊና ዳኛ ያልገባ ከስር ቤት

📝📝📝


አትፍረድ🤫🤫🤫... በማንም ላይ አትፍረድ🤫


🌹🌹🌹🌹🌹🌹



🦋 @historysharee 🦋
🦋 @historysharee 🦋
🦋 @historysharee 🦋
🦋 @historysharee 🦋
.........💐 ዛሬን እንኑራት💐........


የዛሬዋን ቀን ሊያዩ
የተመኙ ትላንትና እኮ ብዙ ነበሩ።
😘 መልካም ዛሬ 😘

🌹🌹🌹🌹🌹🌹
መልካም ዕለተ እሁድ😊

🏜 @historysharee 🏜
አንድ ሰው ናፈቀኝ
📖📖📖📖📖📖
በውሸት አለም ውስጥ ለዕውነት እየኖረ ፣
ምላሱን በሀሞት ዳብሶ ያላመረረ ፣
መንታ ያላደረገው እንደ እባብ ሰንጥቆ ፣
ሙሾ ያላወረደ በሰው ደም ተሳልቆ ፣
አንገቱን የደፋ ፣
ለእውነት የሚለፋ ፣
ለሀቅ እየኖረ ፣
ፍቅር እየዘመረ ፣
ደስታን እየሰዋ ሰላምን የሚቀኝ ፣
እራሱን የሆነ አንድ ሰው ናፈቀኝ ፣
እራሱን የሆነ......
አስመስሎ ሳይሆን መስሎ ሚኖር ከሰው ፣
ፍቅርን እንደ ካባ ደርቦ የለበሰው ፣
አዎ ያሰው.......
በልቡ ዙፋን ላይ ፍቅርን አንግሶ ፣
በቅንነት ሚኖር ራሱን አሳንሶ ፣
ከጉረኞች ጎራ ያልተቀላቀለ ፣
ከራስ ወዳድነት ራስን ያገለለ ፣
ብሩሹን ከቀለም እያደባለቀ እያመሳሰለ ፣
አንድ ሰው ናፈቀኝ በእምነት ሸራ ላይ ራሱን የሳለ።

🏜 @historysharee 🏜
🏜 @historysharee 🏜
🏜 @historysharee 🏜
ዛሬም ሌላ ቀን ነው
📝📖📝📖📝📖

ትላንትን ያስረሳ ለነገ የቆመ ፣
ዛሬም ሌላ ቀን ነው በሀሳብ የታለመ ፣
ተረቱማ ግን ነገም ሌላ ቀን ነው ፣
ግና አልገባኝም ትርጉሙ ምንድነው?
ዛሬን አሳልፎ ነገን ቀን ያረገው ፣
ከተጠቀሙበት አስተውሎ ላየው ፣
ትላንትን አስታውሶ ለነገ ሲቀጥረው ፣
ብሎ ነበርኮ ነገም ሌላ ቀን ነው ፣
ግና ነገ ሚባል ይቅር በዛሬ እንተካው ፣
ዛሬ ነው ሌላ ቀን ለህይወት ዋስትና ፣
ከተጠቀሙበት ሳይሆን ትናትና ፣
የዛሬ ሳንኖር ነገ እያልን ከምንቀጥር ፣
ለማይኖረው ነገ ዛሬያችን ከሚያጥር ፣
ከገባን ትርጉሟ የዚች አለም ሚስጥር ፣
ጌዜያችን አልቆብን ቀጥረን ቀምንቀር ፣
እንደማትቆም ይግባን የዚች አለም ሀገር ፣
እናማ ከእንግዲህ ተረቱን እንቀይር ፣
ሌላ ቀን አይመጣም ከዛሬ በስተቀር ፣
እናማ ወዳጄ ዛሬም ሌላ ቀን ነው ፣
ትላትን አስትቶ ነገን አስቀድሞ ፣
ተወስኖ ያለ ዛሬን ብቻ አልሞ ፣
የተሰጠን ፀጋ የህይወት መመሪያ ፣
ዛሬም ሌላ ቀን ነው ካልቀየርን ማያ ፣
ከተጠቀምንበት አስተውሎ ላየው ፣
የተሰጠን ፀጋ የህይወት መምሪያ አለው።

🏜 @historysharee 🏜
🏜 @historysharee 🏜
🏜 @historysharee 🏜
🏜 @historysharee 🏜
🩸🩸🩸🩸🩸
እንኳን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ
ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰሽ /ህ/ አደረሳችሁ
🩸🩸🩸🩸🩸

🩸𝐇𝐀𝐏𝐏𝐘 𝐄𝐀𝐒𝐓𝐄𝐑

መልካም በዓል

























❤️
❤️❤️❤️

❤️
❤️
❤️❤️❤️
❤️
❤️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤️
❤️
❤️

❤️❤️❤️❤️
❤️

























እንኳን❖
ለፋሲካ❖
በዓል❖
አደረሰን❖

|መልካም| የትንሣኤ |በዓል
ይሁንላችሁ

" ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤"
(1ኛ ቆሮ 5:7)

🏜 @historysharee 🏜
🏜 @historysharee 🏜
🏜 @historysharee 🏜
🏜 @historysharee 🏜
በጭንቀትህና😣 ሀዘንህም 😭ውስጥ
ታላቅ ሁን🤗‥ ማዘን😔 ያለ ነገር ☹️ነው
ሁሌም ከርሱ መራቅ🏃‍♀🏃 አንችልምና🙅‍♀🙅
ሀዘን😓 እንዲጎዳህ🙇‍♀🙇 በዙሪያህ የሚገኙትንም🤵🤵‍♂
እንዲጎዳ🤦‍♀🤦‍♂ አትፍቀድለት 🙅‍♂🙅‍♀

,,,,,🌹🌹🌹🌹,,,,,
━━━━━✦🌹✿✦━━━━━   

   ቃላቶቻችን 🗣🗣ምን ያህል ሀይል💪 እንዳላቸው እናውቃለን🤔🤔?

ቃል🗣 ይሰብራል 😔ይጠግናል😇
ቃል 🗣ማንነትን ይገልፃል🤗
ቃል 🗣የልብን💞 ሀሳብ🤔 ያሳያል👀☺️
ቃል🗣 አመለካከትን 🤔አጉልቶ🔬 ይናገራል🗣

ከአንደበታችን 👅ለሚወጡ 👄ቃላቶች 🗣ጥንቃቄ😷 እናድርግ🙏🙏🙏

መልካም ☺️እናስብ🤔 መልካም🥰 እንናገር🗣

ተመስገን 🙏🙏🙏
,,,,,,,,,
ይነጋል 🌝🏞 ያሉት🤔 ቀን🌞 እያደር ይመሻል🌚🌑
ሰውም👨👩‍🦱 እየሰጋ 🙍🙍‍♂ከጥላው🌘 ይሸሻል🏃‍♀🏃
ኑሮ እየተባለ 🤔ልምዳችን ነውና አለን😎 መባባሉ
ተመስገን🙏 ብቻ ነው አይችሉ🤢 እየቻሉ🙆‍♀🙆‍♂



🏜 @historysharee 🏜
🏜 @historysharee 🏜
🏜 @historysharee 🏜
🏜 @historysharee 🏜
🌬🌬ህይወት ህልም አይደለም🌬🌬
---------------------------------------
🌹🎙🌹🎙🌹🎙🌹🎙🌹
============================

🏜 @historysharee 🏜
🏜 @historysharee 🏜
🏜 @historysharee 🏜
🏜 @historysharee 🏜
👉አንዳንድ ሰዋች በህይወታችን ውስጥ የመጓዳታችን ምክንያት ይሆናሉ። በተቃራኒው ደሞ የመኖራችን ምክንያት ናቸው።አንዳንዴ ነገሮችን ከመሸሽ ይልቅ መጋፈጥ ይኖርብናል።ነገሮችን መጋፈጥ መቻል ጥንካሬ ነው።💪ለነገሮች እጅ አለመስጠት ወንጀለኝነት አይደለም።
ወደኅላ መመለስ ማለት መብራት አያለ በጨለማ ውስጥ እንደመኖር ይቆጠራል።

👉ወቀሳ 😔😏😔😉

"....በዳይም ተበዳይ፣አስታራቂም ዳኛ፣ህሊናም ልቧናም...ወቃሽ ብቻ ናቸው ይቅርታ እማያውቁ ያለፈውን ትተው የፊት የማያዩ......"
🤦‍♂🙊🤦‍♀🙈...ይቅርታእማያውቁ... መኖር በወቀሳ መፍትሄ የለውም ችግሩን ካልፈቱት።

".....ባይፃፍልን ፣ባንገናኝ ፣ ባንተወቅ፣ባናወራ፣ ባንስማማ ፣ባንተማመን ፣አብረንባንሆን ፣ ባንለያይ፣ባናረጅ ፣ባንሞት መለያየት ባይኖር መተወወቅ🤝 እንዴት ጥሩ ነበር....ከጨለማ ወደ ብርሀን🌝እንጂ ከብርሀን ወደ ጨለማ አይታይም..."

😳 እውነት የሚመስሉ ነገሮች በሙሉ እውነት አይደሉም...🙄መምሰል ከመምሰል አልፎ መሆንን አይሆንም...የቀረው ይቀራል ህይወት ይቀጥላል።☺️

😢 ህመሙን የሚያውቀው ያመመው ብቻ ነው ድሮስ ያልተጎዳ እንዴት ስቃዩ ይገባዋል🤔😰

"...😔ሀዘንንም 😏ደስታን ሁሉን አሳልፈን የነገን ባነውቅም ትናንት እና ዛሬም ሁሉም አንዳይነት ነው👎። የሆነ ሰዐት ላይ መኖርም ይደክማል።🤦‍♀

🙄" አንዳይነት ብሎ ነገር የለም....ከ 2 መንታ አይኖች እንኳን አንደኛው ይለያል...እውነት ነዉ ልብ እኳ ይለያያል።❤️💛💚💙💜💔🖤💝

ሰዋች ስንባል ከንቱ ፍጥረቶች ነን። ከራሳችን አልፎ የፈጠረንን ፈጣሪን የምናማርር። የተሰጠንን የማናውቅ እና በጎደለን ላይ ፈጣሪን የምን ወቅስ። 😔ዛሬን ሣንጨርስ ለነገ የምንጓጓ።

☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️


....ችግር ውስጥ ስንሆን ነገን አብዝተን እንናፍቃለን ምክንያቱም ነገ ከዛሬ የተሻለ ነው ብለን ስለምናምን ነው...



🏜 @historysharee 🏜
🏜 @historysharee 🏜
🏜 @historysharee 🏜
🏜 @historysharee 🏜
2025/05/24 03:52:19
Back to Top
HTML Embed Code: