Telegram Web
ቨርጂኒያ የተሰኘው ቴአትር ዛሬ በአዳማ በታላቅ ድምቀት በ በስንቱ ድራማ የምናቃት አርቲስት መስከረም አበራ እንዲሁም ደራሲና ጋዜጠኛ ቴድሮስ ተ/አረጋይ አርቲስት ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ) ሌሎችም አንጋፋ የኪነጥበብ ባለሞያዎች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተመርቋል ቀጣይ ሳምንት እሁድ በድጋሚ ይታያል እንዳየመልጦ
ተዘረፍን!

እንግዲህ በአንድ ጀንበር የብዙ አመታት ልፋቶቼ የላቤ ውጤቶች የሆኑ ንብረቶች ተዘርፈው አደሩ!

አቢላማ የቴአትር እና ፊልም ጥበባት ማሰልጠኛ በአዳማ ከተማ በርካታ የጥበብ ባለሞያዎችን ሲያፈራ እና ተወዳጅ ስራዎችን ሲሰራ የቆየ ተቋም መሆኑ ይታወቃል ።

እናም ቅዳሜ ጠዋት (ሚያዚያ 4/2017 ዓ.ም) ለስራ ወደ ቢሯችን ስንደርስ ቢሯችን ተሰብሮ እኚ ከታች በፎቶ ያስቀመጥናቸው ውድ የፕሮዳክሽን ንብረቶች እና በውስጡ ያሉ ወሳኝ ዶክመንቶች አብረው ተዘርፏል እናም እኚህን ንብረቶች በአጋጣሚም ሆነ በተለያዩ መንገዶች ያየ እና የጠቆመን ወሮታውን እንከፍላለን....

Canon 5D mark 4
Canon 7D mark 1
Hp OMEN gaming laptop core i5
Hp core i5 laptop

እባካችሁ ለብዙ ሰው እንዲደርስ በፈጣሪ ስም ሼር አድርጉልን 🙏በእውነት ልብ ይሰብራል ከእንደዚህ አይነት ነገር ይሰውራችሁ🙏
2025/05/30 07:52:29
Back to Top
HTML Embed Code: