Telegram Web
Forwarded from Andu Getachew
ሰዎች ሼር እያደረጋችሁ አግዙኝ
ዛሬ ልክ በ 12 ፡ 00 ሰዓት ቦሌ በሚገኘው አትሞስፌር ብንገናኝ ፤
የጥቁር ሕዝቦችን የመታሰብያ ዝግጅት በደመቀ መልኩ እናከብራለን ። እንዲሁም ተወዳጇን ጥቁር አሜሪካዊት ገጣሚ ማያ አንጄሎን እንዘክራለን።
ከመንበረማርያም ኃይሉ፣ ቴዎድሮስ ካሳ፣ ዲበኩሉ ጌታ፣ ደቢ አላምረው እና ሌሎችም ተወዳጅ ገጣሚዎች ጋር ጥሩ ምሽት ይኖረናል። አዳዲስ የግጥም መጽሐፍት ለሽያጭ ይቀርባሉ ከግጥም በተጨማሪም በማያ አንጀሎ ሥራዎች እና የሕይወት ታሪክ ዙሪያ የተሠራ ዘጋቢ ፊልም የሚታይ ይሆናል። ዛሬ ቦሌ ዓለም ሲኒማ ጀርባ በሚገኘው በአትሞስፌር እንድንገናኝ ይሁን!

#Black_History_Month #Poetry #Maya_Angelou #Poetrylovers #Atmosphere #ArtinAddis #spokenword #slampoetry #gitemsitem
Forwarded from LinkUp Addis
Bridge-House is organizing a six-week free filmmaking residency, "Stories on the Tracks," inviting Ethiopian creatives from various fields, including filmmaking, music, visual arts, fashion design, graphic design, photography, writing, poetry, and performing arts.

Participants will have the opportunity to create a fully funded short film. Applications are open and free, with a registration link available through Bridge-House Addis.

The deadline for submissions is on 14 March 2025. The initiative is supported by Guz Films and EUNIC.

Register here: [ forms.gle/Vqk5qoPCNZ6oEezL9 ]

@LinkUpaddis
ወድሀለው

ብለሽዋል እኮ በቃልሽ
ታዲያ ፤ በራስሽ ንግግር ምን አስደነገጠሽ
    (አዲስ ፍቅር ሆኖ እኮ ነው )
የአዲስ ፍቅር ነገር ፤ ሁልጊዜ አዲስ
መውደዴ እንዲሁ የኔም ልብ እስኪፈስ
የልቤ እስኪደርስ
አስቀድስሻለው ባንቺ ቤተ መቅደስ

እጣን ጧፌ በራ ለሲኦል ለኮስኩት
አንቺን ካገኘሁኝ  ምን ሊጠቅመኝ ገነት
               ፧
ትወጅኝ የል አበርችኝ
ነገዬን ባርኪልኝ
እቆምልሻለው
አድማስ ሰማዬ ላይ  ቁሚልኝ
አንዴ ሳቅ ብለሽ ፀሐዬን አውጭልኝ
ወይ
አይንጋ ዘላለም እንደጨለመ ይቅር
አንዴ
ፈገግ በይና እድሜ ልኬን ልኑር

*     *      *    *      *       *     *     *
✍️ መኳንንት መስፍን

join & share
https://www.tgoop.com/mekum2127
የሚያበቃበት ቀን:- ሚያዝያ 30 ምን ላይ? 👇🏾 በፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጻችንን ታግ በማድረግ ለመወዳደር 👉🏾ከ21 ዓመት በላይ መሆን፣ የታደሰ ፓስፖርት እንዲሁም የመወዳደሪያው ግጥም ከተጻፈበት ቋንቋ ወደ አማርኛ፣ እንግሊዝኛ እና ፈረንሳይኛ ተተርጉሞ መቅረብ ይኖርበታል! በግጥማችሁ አብረን ታሪክ እንስራ! #Ethiopia_National_Slam_Championship #CASP #slampoetry #ethiopia #GitemSitem #poetry #poetrylovers #ግጥም #ግጥምለምትወዱ #ግጥም_ሲጥም #ግጥምሲጥም #poeticsaturdays @SeifeTemam
Forwarded from LinkUp Addis
LinkUp Addis is looking for exceptionally talented young individuals to join our team for a 60-day internship with a strong possibility of professional recruitment based on performance.

If you are an aspiring WRITER with a passion for media work and a vision to pursue a career in journalism, or if you are an aspiring CINEMATOGRAPHER with a vision to challenge yourself to exciting, tough projects, this is an opportunity for you.

Note: We want visionary, hardworking, disciplined young talents with a strong will to grow.

[https://forms.gle/jQGw9yXyK5RF3Ctc6]



@LinkUpaddis
2025/06/29 09:50:35
Back to Top
HTML Embed Code: