Telegram Web
tgoop.com
»
United States
»
ግዕዝ ልሳን
» Telegram Web
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ ዕፍረት
ትርጉም፡ ሽቶ
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ ዘልፈ
ትርጉም፡ ሁል ጊዜ
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ ላሕይ
ትርጉም፡ ዉበት፣ ደም ግባት
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ ሐለመ
ትርጉም፡ አለመ፣ ህልም አየ
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ መርበብት
ትርጉም፡ መረብ፣ ዓሣ መያዣ
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ ኖኀ
ትርጉም፡ ረዘመ
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ ትዕይርት
ትርጉም፡ ስድብ፣ ውርደት
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ ተፋጸየ
ትርጉም፡ አፏጨ
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ ሆሣዕና
ትርጉም፡ አድነን
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ ኂሩት
ትርጉም፡ ቸርነት፣ ደግነት
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ ተጸዐቀ
ትርጉም፡ ተጨናነቀ
ግዕዝ ልሳን
__
ቃል፡ ንዑ
ትርጉም፡ ኑ
ግዕዝ ልሳን
__
ቃል፡ አምሳለ
ትርጉም፡ እንደ
ግዕዝ ልሳን
__
ቃል፡ መዕዐ
ትርጉም፡ ተቆጣ
ግዕዝ ልሳን
__
ቃል፡ ፈኀረ
ትርጉም፡ አጨ
ግዕዝ ልሳን
__
ቃል፡ ገነበ
ትርጉም፡ ሠራ፣ ቆፈረ፣ ሰረሰረ
ግዕዝ ልሳን
__
ቃል፡ ፅሩዕ
ትርጉም፡ ሥራ የፈታ
ግዕዝ ልሳን
__
ቃል፡ ፈልፈል
ትርጉም፡ ምንጭ
ግዕዝ ልሳን
__
ቃል፡ ይእዜ
ትርጉም፡ አሁን፣ በዚህ ጊዜ
ግዕዝ ልሳን
__
ቃል፡ ዕልው
ትርጉም፡ አመፀኛ
2024/05/24 20:18:42
Back to Top
HTML Embed Code:
TW
HK
DE
US
CA
RU
NO
CN
UA
SG
YE
IN
SA
FR
IQ
UK
EG
Fatal error
: Uncaught Error: Call to undefined function pop() in /var/www/tgoop/chat.php:243 Stack trace: #0 /var/www/tgoop/route.php(43): include_once() #1 {main} thrown in
/var/www/tgoop/chat.php
on line
243