Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
1862 - Telegram Web
Telegram Web
ከዚህ ቀደም የ ሜዲስን ፣ ፋርማሲ እና አርክቴክቸር COC አልፋችሁ በእነዚህ ዲፓርትመንቶች እየተማራችሁ ካላችሁ Freshman Tricks ለቀጣይ ተማሪዎች ከእናንተ ጋር በመሆን ለቀጣይ COC ተፈታኞች ስልጠና መስጠት ይፈልጋል ። በመሆኑም የማስተማር ልምድ ያላችሁ እና አዲስ አበባ ላይ የምትኖሩ ከሆነ @Brand_Boost_Pro ላይ አናግሩን ። ይሄን ስራ አብራችሁ የመስራት እድል ካገኛችሁ በኋላ ከዚህ የአጭር ጊዜ ስልጠና በኋላም ሌሎች ተያያዥ ስራዎች የሚመቻችላችሁ ይሆናል ።
82🎉6🔥5👍1
app-release.apk
83.8 MB
New app release for Freshman students ❗️
👍252🥰2🎉2🙏2
አፑን installed ካደረጋችሁ በኋላ ከ login ስር register የሚለውን በመንካት ትክክለኛ information በመሙላት ማስከፈት ትችላላችሁ ። old version ስልክ ያላችሁ እና installed አላደርግም የሚላችሁ play store ላይ ሲለቀቅ አውርዳችሁ መጠቀም ትችላለሁ ።

ማሳሰቢያ ❗️
አሁን ላይ የኛ app play store ላይ ገና ያልተለቀቀ ሲሆን በተመሳሳይ አፖች እንዳትታለሉ እናሳስባለን ።።
130🔥16
app-release.apk
83.8 MB
አፑን አውርዱና ከ ጥቅምት 20 ጀምሮ የሚሰጠውን freshman mid ፈተና ለመውሰድ ተዘጋጁ ።
🔥3015🥰86🎉1🙏1
app-release.apk
83.8 MB
ከዚህ ቀደም ክፍያ ከፍላችሁ ለመመዝገብ እና ክላሶችን ለመጠቀም ስትሞክሩ failed እያለ የሚያስቸግራችሁ የነበራችሁ ተማሪዎች ይሄን እንድትጠቀሙ እንመክራለን ። ይሄንኛው 100% የተስተካከለ features ያለው ሲሆን ምንም የሚያስቸግር ነገር የለውም ።
🔥1713🤩4🙏4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ Freshman ተማሪዎች ከሆናችሁ ሙሉ የምዝገባ ሂደት !!! ይሄን ይመስላል
49🔥5👌4
16
19🔥6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አፕሊኬሽኑ installed አልሆንም ላላችሁ ተማሪዎች !!! setting ላይ በመግባት apps ብላችሁ search አድርጉ በመቀጠል chrome ውስጥ ግቡ install unknown source apps የሚለውን on አድርጉ ።

ለበለጠ መረጃ ከላይ የተያያዘውን አጭር video ተመልከቱ ።
20👍3🎉2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ freshman ተማሪዎች ሆናችሁ Freshman Tricks ለመመዝገብ የምትፈልጉ ። አፑ የማይሰራላችሁ ተማሪዎች በዚህ መልኩ ተመዝግባችሁ በቴሌግራም በኩል መጠቀም ትችላላችሁ ።

ለመመዝገብ 👉 @Freshman_tricks_bot
13🥰6🫡4👍2
የጥሪ ማስታወቂያ #Wollo_University

በ2018 ዓ.ም ወሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የግብርና ኮሌጅ ሚድ ካሪየር ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 13 እና 14/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

የምዝገባ ቦታ፦ በዩኒቨርሲቲው ደሴ ግቢ

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ10/የ12ኛ ክፍል ውጤት ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3X4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ፡፡

@Freshman_tricks
28
የጥሪ ማስታወቂያ #Debre_Markos_University

በ2018 ዓ.ም ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 14 እና 15/2018 ዓ.ም  መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የየ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3X4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ፡፡

በ2018 ዓ.ም ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ መርሐግብር (Remedial Program) አዲስ ለምትመደቡ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ወደ ፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡

@Freshman_tricks
23🔥5
#EPSU

የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡለትን የአንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መደበኛ መርሐግብር ተማሪዎች በዛሬው ዕለት መቀበል ጀምሯል።

ዩኒቨርሲቲው ለአዲስ ገቢ ፍሬሽማን ተማሪዎች ጥቅምት 06 እና 07/2018 ዓ.ም ጥሪ ማድረጉ ይታወሳል።

ዩኒቨርሲቲው በአዲስ አበባ አራቱም መናኸሪያዎች ማለትም መርካቶ አውቶቡስ ተራ፣ ቃሊቲ፣ አየር ጤና እና ላምበረት መናኸሪያዎች የትራንስፖርት አገልገልሎት በማቅረብ ተማሪዎቹን በነገው ዕለትም ይቀበላል።

የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በምደባ ሲቀበል ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሆነ ይታወቃል።

@Freshman_tricks
53🔥5👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ Freshman ተማሪዎች ከሆናችሁ ሙሉ የምዝገባ ሂደት !!! ይሄን ይመስላል
9🙏3
2025/10/26 06:36:07
Back to Top
HTML Embed Code: