Telegram Web
#ማስተማር ዳንኤል ተረፈ
ለመጀመሪያ ግዜ የውሹ ማርሻል አርት ከአዲስአበባ ወደ ሐዋሳ ከተማ ይዞ በመምጣት ማስተዋወቅ ችሏል።

በግዜው ስፖርቱ ለሐዋሳ ከተማ ብቻ ሳይሆን እንደ ሀገር አዲስ ትዕይንት ስለነበረ ስፖርቱን ለማስተዋወቅ ደክሟል።

በየቤቱ እየሄደ አባቶችንና እናቶችን በማሳመን ልጆቻቸውን ከስፖርቱ ጋር እያስተዋወቀ ለብዙ የሐዋሳ ወጣቶች አሪያ መሆን ችሏል።

"የዳንኤል ልጆች" የሚል ቅፅል ስም እስኪወጣላቸው ድረስ በሐዋሳ ከተማ ላይ የእራሱን አሻራ ማስቀመጥ ችሏል።

#ማስተማር #ዳንኤል ተረፈ መልካም ስራ የሰሩ ሰዎች ሲታወሱ ደስ ይለኛል። ዳኒ ትዝ የሚላችሁ ካላችሁ ንገሩት 🙏
ብሮድ እና ናንዳኦ ምትፈልጉ @sanwushu
2024/05/31 23:54:00
Back to Top
HTML Embed Code:


Fatal error: Uncaught Error: Call to undefined function pop() in /var/www/tgoop/chat.php:243 Stack trace: #0 /var/www/tgoop/route.php(43): include_once() #1 {main} thrown in /var/www/tgoop/chat.php on line 243