Telegram Web
የምህንድስና ውጤቶች ናቸው

https://www.tgoop.com/ethioengineers1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ፕሪ እስትረስድ ኮንክሪት

ኮንክሪቱ ላይ ሎድ ከመጫኑ በፊት Axial Compressive Stress አፕላይ ይደረግባቸል።

ለምሳሌ አንድን ቢም ከጎንና ከጎን Compressive ፎርስ ስናደርግበት የ ‹‹ በ ›› ፊደል አይነት ቅርፅ ይኖረዋል (ሲጋነን) ኢሄ የታጠፈው ቢም እላዩ ላይ ሎድ ሲጫንበት ቢሙ ወደ ነበረበት ቦታው ይመለሳል::
እንደዛ ነው pre-stressed ኮንክሪቶች act የሚያደርጉት

PSC Vs RC

RC beam ላይ ለዲዛይን assume ስናደርግ ኮንክሪቱ ምንም አይነት tensile stress አይሸከምም - tensile እስትረሱን የሚሸከመው ፌሮው ነው ብለን ነው ሌላው assumption ፌሮው ቴንሽኑን ይሸከማል ብንልም የፌሮውን አቅም fully utilize አናደርገውም ወይም ደሞ ሙሉ ለሙሉ አንጠቀምበትም የዚህም ምክንያቱ ኮንክሪቱ ቴንሽን ዞን ውስጥ የሚከሰተውን Crack width ለመገደብ ወይም limit ለማድረግ ነው።

ከላይ በተገለፁት ሁለት ምክንያቶች ማለትም የኮንክሪቱንም የፌሮውንም አቅም ሙሉ ለሙሉ ባለመጠቀማችን የተነሳ ለትልልቅ ሎዶች RC ከ PSC አንፃር ኢኮኖሚካል አይደለም።

የዚህም ምክንያቱ የ RCን አቅም ሙሉ ለሙሉ ስለማንጠቀምበት ነው በተጨማሪም RC ላይ ትልልቅ Grade ያላቸው ኮንክሪትና ፌሮ መጠቀማችን ብዙም ዋጋ የለውም ከ RC ድክመት ለመዳን Pre-Stressed ኮንክሪቶች ተፈጠሩ ከRC በተሻለ መልኩ የኮንክሪቱንና የብረቱን እስትሬንግዝ ይጠቀማሉና።

Methods of Prestressing

1) Pre tensioning👇

A, ቢሙን ካስት ማድረጊያ mold እናዘጋጃለን።
B, ሞልድ ውስጥም PSC ኬብሎች ወይም tendon
እናስቀምጣለን
C, እነዚህ ኬብሎችም ላይ Tensile ፎርስ apply እናደርጋለን
D,አፕላይ እንደተደረገ ኮንክሪቱን ሞልድ ውስጥ አስገብተን ኮንክሪቱን ካስት እናደርጋለን
E, ኮንክሪቱ ሲደርቅ ፎርሶቹን remove እናደርጋለን ቢሙም ዝግጁ ሆነ ማለት ነው::

2) Post tensioning

እዚህ ላይ ኮንክሪቱ ከደረቀ በኋላ ነው Compressive force አፕላይ የምናደርገው
Apply የሚደረጉት ፎርሶች ኮንክሪቱ ላይ compressive stress ሲፈጥሩ ብረቱ ላይ ደሞ tensile stress ይፈጥራሉ ማለት ነው::

😱Join our TikTok channel 👇

https://www.tiktok.com/@ethiocons
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በአፍሪካ ረጅሙ ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ ነው። 

Iconic Tower ይባላል፤ ቁመት 400 ሜትር ሲሆን፣ 77 ወለሎች አሉት። 
ጠቅላላ የወለሎቹ ስፋት ደግሞ 250 ሺህ ስኩዌር ሜትር ነው።

ይህ ሕንፃ በግብጽ ከዋና ከተማዋ ካይሮ ወጣ ብሎ ከተገነባው አዲሱ የአስተዳደር ዋና ከተማ ውስጥ ከተገነቡ 20 ሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች ውስጥ አንዱ ሲሆን፣ በአመዛኙ የቢሮ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑ ታውቋል።


https://www.tgoop.com/ethioengineers1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው ተስፋዬ ወፍጮ ቤት እየተባለ በሚጠራ አካባቢ እየተገነባ ባለ ህንጻ የአፈር ናዳ መከሰቱ ተነገረ፡፡

🚧ህንጻ ለመገንባት የአፍር ቁፋሮ እያደረጉ የነበሩ በርካታ ሰራተኞች የአፍር ናዳው እንደተናደባቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ለጣበያችን ተናግረዋል፡፡

✳️ከአፈር ናዳው እስካሁን ድረስ አንድ ሰው ብቻ ማውጣት እንደተቻለ የገለጹት ነዋሪዎቹ በቦታው ያለው ነገር የሚያሳዝን ነው ብለዋል፡፡

🔰የእሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ሰራተኞች ባሁኑ ሰአት በቦታው መገኝታቸቀው የተነገረ ሲሆን ሰራተኞቹን ለማዳን ብርቱ ጥረት በማድረግ ላይ መሆናቸው ታውቋል፡፡

የአፈር ናዳው የደረሰው ህንጻው ከህንጻው አጠገብ ባሉ መኖርያ ቤቶች መሆኑ ነው የተነገረው፡፡

#FirstSafety

https://www.tgoop.com/ethioengineers1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በሲሚንቶ ኮንክሪት የሚገነቡ መንገዶች በመላው አለም ተመራጭነታቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል።

ኢትዮጵያን ለመሳሰሉ ከፍተኛ የመንገድ መሠረተ ልማት ለሚያካሂዱ ሀገሮች ደግሞ በሲሚንቶ ኮንክሪት የሚገነቡ መንገዶች አዋጪ መሆናቸው ሳይታለም የተፈታ ነው።

በተለይ ኢትዮጵያ በከፍተኛ የውጪ ምንዛሬ ለአስፋልት ኮንክሪት የሚሆን ቢቱሜን (ሬንጅ) ከውጪ ከማስመጣት፣ ሲሚንቶን በስፋት አምርታ ተጠቃሚ መሆን ትችላለች።

በመጪዎቹ ወራትም በኢትዮጵያ በቀን 10 ሺህ ቶን ሲሚንቶ የሚያመርት ግዙፍ ሲሚንቶ ማምረቻ ፋብሪካ ወደ ሥራ ይገባል።

አሁን በቅርቡ ህንድ እንኳን፣ ከሙምባይ እስከ ናግፑር ከተማ 700 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ስድስት ሌን ያለው የፈጣን መንገድ ግንባታን በሲሚንቶ ኮንክሪት ገንብታ ለምርቃት ዝግጁ ማድረጓ እየተሰማ ነው።

በህንድ በ2018 የመሠረት ድንጋይ ተቀምጦለት የነበረው የዚህ መንገድ ጅምሮ በመጪው ሰኔ ይመረቃል። ይህ በሲሚንቶ ኮንክሪት የተገነባው መንገድ ላይ 33 ትላልቅ ድልድዮች፣ 274 አነስተኛ ድልድዮች እና 6 የዋሻ ውስጥ መተላለፊያዎች እና ሌሎች 65 ተሻጋሪ መንገዶችን ያቀፈ ነው።

በሲሚንቶ ኮንክሪት የሚገነቡ መንገዶች፣ በአስፋልት ኮንክሪት ከሚገነቡ መንገዶች ይልቅ ተመራጭ እየሆኑ የመጡት፣ በሲሚንቶ የሚገነቡ መንገዶች ረጅም አመት ስለሚቆዩ ነው። በዚያም ላይ በሲሚንቶ ኮንክሪት የሚገነባ መንገድ የጥገና ወጪም የለበትም።


https://www.tgoop.com/ethioengineers1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ፅድት_ያለች_ካድ_app

ካድ_ፋይል_በስልካችሁ_ለመክፈት ለተቸገራችሁ አንድ ፅድት ያለች #app ይዠላችሁ መጥቻለሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን በማውረድ ሳይት ላይ ለምትሰሩም እሱን መጠቀም ትችላላችሁ❗️

Check out "DWG FastView-CAD Viewer&Editor"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.gstarmc.android
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/05/29 00:42:00
Back to Top
HTML Embed Code:


Fatal error: Uncaught Error: Call to undefined function pop() in /var/www/tgoop/chat.php:243 Stack trace: #0 /var/www/tgoop/route.php(43): include_once() #1 {main} thrown in /var/www/tgoop/chat.php on line 243