Telegram Web
ሰኔን ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እንለግሳለን!

እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ኢድ ሙባረክ!
የዕለተ ኢድ አል-አድሃ (አረፋ) የበዓል ስጦታችን ቀጥሏል !🏃🏃🏃‍♂️

ከዋዜማው ጀምሮ የቴሌብር ተጠቃሚዎችን እስከ 10ሺህ በሚደርስ በርካታ የኢ-ገንዘብ ስጦታዎች እንዲሁም በሞባይል ጥቅል እያንበሸበሽን ነው!

ከእርስዎ የሚጠበቀው በቴሌብር

🤝 ከ50 ብር ጀምሮ የግብይት ክፍያ ወይም
🎁 ከ50 ብር ጀምሮ አየር ሰዓት መግዛት አልያም
💸 ከ1000 ጀምሮ ገንዘብ በመላላክ ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ ለዕድል ጨዋታው ብቁ መሆን ብቻ ነው!!!

ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ፤ ይጠቀሙ፤ ይሸለሙ!

ቴሌብር በመጠቀም ሕይወትዎን ቀለል እያደረጉ ተሸላሚ ይሁኑ!

መልካም ዕድል!

ኢድ ሙባረክ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #EidMubarak
ለህይወታችን መቃናት ለሚተጉልን ደጋግ አባቶቻችን መልካም ምኞታችንን እንግለጽ!

መልካም የአባቶች ቀን!
ረጅም ዕድሜ ከጤና ተመኘን!!

#HappyFathersDay #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በዓሉን ተሰባስበው በመተሳሰብ እና በፍቅር እያሳለፉ እስከ 25% በሚደርስ ቅናሽ ያሰናዳናቸውን ጥቅሎች በማይ ኢትዮቴል ወይም *999# እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ ከ10% ስጦታ ጋር ለራስዎ ይግዙ፤  በስጦታ ለወዳጅ ዘመድ ያበርክቱ።

ቴሌብር ሱፐርአፕ ለማውረድ http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ!

ኢድ ሙባረክ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የሳምንቱን የመጀመሪያ ቀን በአረፋ ማግስት የዕድል ጨዋታ ዘና እያሉ ያሳልፉ!

ከእርስዎ የሚጠበቀው በቴሌብር
🤝 ከ50 ብር ጀምሮ የግብይት ክፍያ መፈጸም
🎁 ከ50 ብር ጀምሮ አየርሰዓት መግዛት አልያም
💸 ከ1000 ጀምሮ ገንዘብ በመላላክ ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ ለዕድል ጨዋታው ብቁ መሆን ብቻ ነው!!!

ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ፤ ይጠቀሙ፤ ይሸለሙ!

መልካም የሥራ ሳምንት!

#Monday
#MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የ100 ሰከንድ ውድድር አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

ቃላችንን ጠብቀን ሽልማታቸውን አበርክተናል!!

የኢትዮ ቴሌኮም 100 ሰከንድ ውድድር አሁንም እንደቀጠለ ነው፤ ወደ *636# በመደወል እና ጥያቄዎችን በመመለስ በቀን እስከ 20ሺ በየሳምንቱ 100ሺ ብር እንዲሁም በየወሩ አይፎን 15 ፕሮ ይሸለሙ!

በቀን 2 ብር (ለመጀመሪያው ቀን በነፃ)

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
አቦል ጆብስ የሥራ ዕድልን አንድ እርምጃ ወደ እርስዎ አቅርቦልዎታል!

በቀላሉ ደረጃውን የጠበቀ CV ለማዘጋጀት ቴሌብር ሱፐርአፕ ውስጥ የሚገኘውን "አቦል ጆብስ" መተግበሪያ በመጠቀም እርስዎ በመረጡት ዲዛይን በነጻ ለማውረድ ያስችልዎታል፡፡

የቴሌብር ሱፐርአፕ ለመጫን http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ።

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል እንዴት አለፈ?

በዓሉን ምክንያት በማድረግ እስከ 25 በመቶ በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸው የሞባይል ጥቅሎች የቆይታ ጊዜ ዛሬ ሌሊት 6፡00 ሰዓት ይጠናቀቃል!

በቀረው አጭር ጊዜ በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል ወይም በ*999# ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ!

የዓመት ሰው ይበለን🙏

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያ በ 39% ቅናሽ!

እስከ 12 ወራት ድረስ በተራዘመ የክፍያ አማራጭ እጅግ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያ ለማግኘት ወደ ድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ!

ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/48btdOJ ይጎብኙ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ሰኔን ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እንለግሳለን!

እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ዳታ በሽ በሽ! ... በሱፐርአፕ እስከ 80% ቅናሽ!

በአዲሱ ልዩ የሱፐርአፕ ጥቅል በአንድ ላይ ተሰናድተው በቴሌብር ሱፐርአፕ በቀረቡት የቲክቶክ፣ ዩቲዩብ፣ ፌስቡክ፣ ቴሌግራም እና ኢንስታግራም ጥቅሎች ዘና ፈታ እያሉ፤ ቁም ነገር ይገብዩ።

ጥቅሎቹን በዕለታዊ፣ ሳምንታዊ እና ወርሃዊ አማራጮች በቴሌብር ሱፐርአፕ ብቻ http://onelink.to/fpgu4m ያገኟቸዋል!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
2024/06/19 00:02:59
Back to Top
HTML Embed Code: