Telegram Web
⚠️የሞባይል ባንኪንግ ላይ ያነጣጠረ አዲስ የአንድሮይድ ቫይረስ መከሰቱ ተነገረ🚨

"ክሊዮፓትራ" የሚል ስያሜ የተሰጠዉ የሞባይል ባንኪንግ ላይ ያነጣጠረ አዲስ የአንድሮይድ ቫይረስ መከሰቱን የሳይበር ደህንነት ስጋቶች ላይ የሚሰራዉ ክሌፊስ #Cleafy’s ቡደን አሳወቀ።

የዚህ ቫይረስ መከሰት በሞባይል ባንኪንግ ስጋት እድገት ዉስጥ ከፍተኛ የሚባል ለዉጦች እየተከሰቱ መሆናቸዉን ማሳያ ተደርጎ ተወስዷል።

በክሌፊስ ቡድን አማካኝነት በነሃሴ ወር መጨረሻ የተለየዉ ይህ ቫይረስ በአውሮፓ የፋይናንስ ተቋማት ላይ ባነጣጠሩ መጠነ ሰፊ ዘመቻዎች ዉስጥ ጥቅም ላይ እንደዋለ ተገልጿል።

"ክሊዮፓትራ" የተራቀቀ የባንክ ትሮጃን ቫይረስ የመረጃ መንታፊዎች በርቀት ሆነዉ የተደበቀ ምናባዊ ኔትዎርክ ስርዓትን በመጠቀም ለጥቃት ሰለባ የሆኑ መሳሪያዎችን መቆጣጠር የሚያስችላቸዉ መሆኑ ተነግሯል።

ይህ አጥፊ ሶፍትዌር ከገሃዱ ዓለም የማጭበርበር ሙከራዎች ጋር ቁርኝት የፈጠረ ሲሆን ለጥቃት ኢላማ የተደረጉ አካላት መሳሪያዎቸዉን ቻርጅ ሲያደረጉ እንዲሁም ብዙም ክትትል አይደረግበትም ብለዉ በሚያስቡት ምሽት ላይ ጥቃቶች በጥንቃቄ እንደሚሰነዝሩ ታዉቋል።

የደህንነት ባለሙያዎች ቫይረሱ ለወደፊቱ የዘርፉ ስጋቶች ማሳያ ሆኖ ሊያገለግል እንደሚችል ያስጠነቀቁ ሲሆን ይህም የፋይናንስ ተቋማትን ላይ ያለዉ የስጋት ደረጃ ከፍ እንደሚያደርገዉ ጠቁመዋል።

የቫይረሱ መከሰት ለፋይናንሺያል ተቋማት እና ፀረ-ማጭበርበር ቡድኖች፣ ከስታቲክ ትንታኔ በላይ የሆኑ ስራዎችን እንደሚጠበቅባቸዉ ያሳየና በመጠቀሚያ መሳሪያዎች ላይ የሚከሰቱ የባህሪ ለዉጦች ላይ ክትትል ማድረግ እንዲሁም የስጋት ማሳወቂያ መፍትሄዎችን መተግበር ወሳኝ መሆኑን ተገልጿል።

Credit: INSA
   
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
11👍2
Eth-cryptopia
🚨WE ARE LIVE https://www.tgoop.com/ethio_techs_group?videochat
እንዴት ነበር ይቀጥል?❤️

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
17🔥2
🌼መጨረሻ ቀን ዛሬ ይጠናቀቃል 🌼


ማስታወቂያ(አዲስ admin ምልመላ)

ብዛት :- ወደፊት ይገለፃል

በኢትዮ ቴክ's ግሩፕ ላይ አክቲቭ ተሳትፎ አለኝ ወይም ይኖረኛል ምትሉ ዩዘር ኔማችሁን እና በተቻለ መጠን በ #voice በመጠቀም (text ማድረግ ይቻላል) admin ብትሆኑ ምን ልታሳኩ እንዳሰባችሁ @zol1234 ላይ ማመልከት ትችላላችሁ ::

ማብቂያ ጊዜ ሀሙስ 12:00 ሰዓት

ድምፅ

በአድማኖች 70%
የህዝብ ድምፅ 30%

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
7
በማመልከቻችሁ መስረት received የሚል text ደርሷቹሁ ከታች ባለው list ካልገባችሁ አሳውቁን

ዛሬ ብቻ

[Sep 29, 2025 at 21:03]
@SnollyGhost

[Sep 29, 2025 at 21:04]
@Glokonenain

[Sep 29, 2025 at 21:04]
@yeabtsega12

[Sep 29, 2025 at 21:04]
@MKFREZO

[Sep 29, 2025 at 21:06]
@the_mr_tech

[Sep 29, 2025 at 22:07]
@Yalisha23

[Sep 30, 2025 at 19:37]
@Maba_s

[Sep 30, 2025 at 19:37]
@azeman444

[Sep 30, 2025 at 19:37]
@Coderfkie

[Sep 30, 2025 at 19:38]
@Bozil1O

[Sep 30, 2025 at 19:38]
@Natiab21

[Sep 30, 2025 at 21:06]
@W_the_best

[Sep 30, 2025 at 22:48]
@Arus45

[Oct 1, 2025 at 19:09]
@Medhanye7

[Oct 2, 2025 at 07:46]
@Amanu3l

[Oct 2, 2025 at 19:27]
@abdu_McDream

[Oct 2, 2025 at 19:28]
@GeEs2015

#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
8👏2👍1
6G፡ የኢንተርኔት ፍጥነት መጨረሻ ወይስ የአዲስ ዓለም መጀመሪያ? ኢትዮጵያ መዘጋጀት ያለባት ለምንድነው?

5G
ገና በአንዳንድ የዓለም ክፍሎች ሙሉ በሙሉ ሳይዘረጋ፣ የቴክኖሎጂው ዓለም ቀጣዩን ትልቅ ዝላይ ማለትም 6Gን ማውራት ከጀመረ ውሏል። 6G ከ5G በብዙ እጥፍ ፈጣን ከመሆኑ ባሻገር፣ ዓለምን የምንመለከትበትን መንገድ ሙሉ በሙሉ የሚለውጥ አብዮታዊ ቴክኖሎጂ ነው።

6G ሲመጣ፣ የኢንተርኔት ፍጥነት መጨመር ብቻ ሳይሆን፣ በእኛ እና በማሽኖች መካከል ያለው ድንበር ሊደበዝዝ ይችላል። ይህ ቴክኖሎጂ ምን ያህል ፈጣን ነው? ምን አዲስ ነገሮችን ያመጣል?በዝርዝር እንመለስበታለን።

#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🔥95👏1
Perplexity AI Comet Browser

Perplexity AI በቅርቡ የለቀቀው Comet Browser በ Chromium ቴክኖሎጂ ላይ የተመሠረተ ቢሆንም፣ ከተለመደው የኢንተርኔት ብራውዘሮች የሚለየው ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የተካተተበት መሆኑ ነው።

የኮሜት ዋና ዓላማ የኢንተርኔት አጠቃቀምን ወደ ምርታማነት (Productivity) መሳሪያነት መለወጥ ሲሆን፣ ዋናው መለያው በሁሉም አዲስ ታብ ላይ የሚገኘው Comet Assistant ነው።

ይህ ረዳት ብዙ ስራዎችን (multi-step tasks)፣ እንደ ጽሑፍ ማጠቃለል፣ ኢሜይል መጻፍ፣ ስብሰባ ማስያዝ እና ግብይት ማድረግን፣ ያለ ታብ ለውጥ በብሮውዘሩ ውስጥ ሆኖ መከወን ያስችላል።

በተጨማሪም፣ ብሮውዘሩ የሥራዎችን አውድ ለመጠበቅ የሚያስችሉ Workspacesን ይጠቀማል።

መጀመሪያ ለካፋይ ደምበኛ ተጠቃሚዎች ብቻ የቀረበ ቢሆንም፣ አሁን ግን በነፃ ለሁሉም የዴስክቶፕ ኮምፒውተር ተጠቃሚዎች (Mac እና Windows) ክፍት ሆኗል፤ ይህም Google Chromeን እና ሌሎች የተለመዱ ብሮውዘሮችን ለመወዳደር ያለውን ፍላጎት ያሳያል።

#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
12
📣App ልትጭኑ ስትሉ እንደዚህ እያለ ካስቸገራችሁ....

🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8
🔘TURN OFF ያድርጉት

🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10
AI for Attack

🤖 AI ለሳይበር ጥቃት (AI for Attack)
ዛሬ ባለው የሳይበር ደህንነት ዓለም AI መሳሪያዎች በሀከሮች ዘንድ ወሳኝ የጥቃት መሣሪያ እየሆኑ ነው። AI የሳይበር ወንጀለኞችን የማጥቃት አቅም በከፍተኛ ፍጥነት እና ብቃት አሳድጎታል።

ለምሳሌ እንደ ChatGPT እና Gemini ያሉ የቋንቋ ሞዴሎችን በመጠቀም ሀከሮች ሰዋሰዋቸው ፍጹም የሆኑ በብዙ ቋንቋዎች የተጻፉ እና ተጠቂውን በቀጥታ የሚያነጣጥሩ የማጥመጃ መልዕክቶችን (Phishing emails) በደቂቃዎች ውስጥ ማመንጨት ይችላሉ።

ይህ ደግሞ ተጠቂው የመልዕክቱን እውነተኛነት ለመለየት የሚኖረውን ዕድል ይቀንሰዋል።

ከዚህም በላይ AI የሶፍትዌር ኮዶችን በመቃኘት በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ የደህንነት ክፍተቶችን (vulnerabilities) መለየትና እነዚያን ክፍተቶች በመጠቀም ጥቃቶችን ማስፈጸም ቀላል ያደርገዋል ከባድ ጉዳት ሊያስከትልም ይችላል።

በመሠረቱ AI ለሀከሮች ከፍተኛ ፍጥነት እና ከፍተኛ ብቃት ኃይል በመስጠት የሳይበር ጥቃቶችን ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ቀላል እና አደገኛ አድርጓቸዋል።

ይህን አደገኛ የAI አዝማሚያ ለመከላከል ጥቅም ላይ እየዋለ ስላለው የመከላከያ AI (AI for Defense) በቀጣይ ይዘን እንመለሳለን

#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
14👍1😁1
Ethio ቴክ'ˢ
AI for Attack 🤖 AI ለሳይበር ጥቃት (AI for Attack) ዛሬ ባለው የሳይበር ደህንነት ዓለም AI መሳሪያዎች በሀከሮች ዘንድ ወሳኝ የጥቃት መሣሪያ እየሆኑ ነው። AI የሳይበር ወንጀለኞችን የማጥቃት አቅም በከፍተኛ ፍጥነት እና ብቃት አሳድጎታል። ለምሳሌ እንደ ChatGPT እና Gemini ያሉ የቋንቋ ሞዴሎችን በመጠቀም ሀከሮች ሰዋሰዋቸው ፍጹም የሆኑ በብዙ ቋንቋዎች የተጻፉ እና ተጠቂውን…
🛡️ የመከላከያ AI (AI for Defense) -

AIን ለጥቃት የሚጠቀሙ ሃከሮች መብዛታቸውን ተከትሎ፣ የሳይበር ደህንነት ዓለም የመጨረሻውን የቴክኖሎጂ ምላሽ የሚሰጥ የመከላከያ ስርዓት AI አድርጎ ተቀብሏል።

ይህ ቴክኖሎጂ የሰው ልጅ በጭራሽ ሊያስተዳድረው ሊያስተውለው በማይችለው ፍጥነት እና ውስብስብነት የጥቃት ሙከራዎችን ይቋቋማል።

በመጀመሪያ ደረጃ፣ የመከላከያ AI ኔትዎርክ (Network) እንቅስቃሴ ውስጥ የተደበቁ እና ከወትሮ የተለዩ የባህሪ ለውጦችን (Anomalies) በሚሊሰከንዶች ውስጥ ይለያል፤ ይህም ሀከሩ ጉዳት ከማድረሱ በፊት ጥቃቱ መጀመሩን አስቀድሞ ለመረዳት ያስችላል።

ሁለተኛ፣ AI አንድ ጥቃት መፈጸሙን ወይም መጀመሩን እንዳረጋገጠ፣ የሰውን ትዕዛዝ ሳይጠብቅ ምላሽ ይሰጣል። ይህ የራስ-ሰር ምላሽ (Automated Response) ሂደት የተጠቃውን የኔትወርክ ክፍል በፍጥነት ለብቻው በመለየት (Isolation)፣ ጥቃቱ ወደ ወሳኝ ስርዓቶች እንዳይዛመት ይቆጣጠራል። ከዚህም ባሻገር፣ የመከላከያ AI ያለፉትን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ጥቃቶችን ዳታ በመማር፣ አጥቂዎች ወደፊት ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ አዳዲስ ዘዴዎችን ይተነብያል፤ ይህም የመከላከያ ቡድኖች ጥቃቱ ሳይመጣ አስቀድመው የደህንነት ስርዓታቸውን እንዲያጠናክሩ ያስችላቸዋል።

በመሆኑም፣ የመከላከያ AI በቀላሉ ፕሮግራም ከተደረገ የደህንነት ሶፍትዌር በላይ ሆኖ፣ በየጊዜው የሚማር እና ራሱን የሚያሻሽል ዘመናዊ የዲጂታል ስርዓቶች የህልውና ዋስትና ሆኗል።

#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
14
ከበሉ አይቀር እንደ ጉግል chrome አለ ጓደኛዬ 😄

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁14🤓31🤔1😱1
● Server Side አፕ ምንድን ነው🤔?

● ብዙ ግዜ #Request ታደርጉ እና Server Side ነው ስላችሁ ስድብም🤬፣አትችለውም.... ብቻ ብዙ ነገር አስተናግዳለሁ።

● ምን እንደሆነ እንመልከት

● በአጭሩ ለመረዳት Feature'ኡን የምናገኘው Based on #Network ነው። Application'ኑ ላይ ኮዱን በመቀየር ወይም Alter በማድረግ ያሉትን #Pro Feature መጠቀም አንችልም💁‍♂️። ስለዚህ ግዴታ ከ Internet ጋር Connect ሁኖ መጠቀም አለብን።

● ለምሳሌ አንድ አንድ አፖችን እንጥቀስ ብንል #Netflix📱, #Spotify📱, #Remini, #Telegram📱, Almost አብዛኛው #AI አፕስ......

● ስለዚህ ማንም ሰው ሰርቨራቸውን ገብቶ Hack or #Crack አያደርገውም።

● እንደተረዳችሁኝ ተስፋ አደርጋለሁ✌️

🦋🔤🔤🔤🔤🔤🦋
                 👩‍💻 @ethio_techs ⚙️
               👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
15🙏4🔥2
2025/10/12 00:35:24
Back to Top
HTML Embed Code: