ዮሐንስ እጅጉ በሞት ተለይቶናል 😢
ዛሬ እየተፃፃፍንበት ያለውን android ስልኮቻችን ላይ የምንጠቀምበትን fyn geez keyboard ፕሮግራም የሰራ, ethiopic keyboard, Amharic dictionary, የመፅሐፍ ቅዱስን መተግበሪያዎችን የሰራ! የ fyn systems መስራች የኢትዮጵያዊያን ባለውለታ። ዮሃንስ እጅጉ በሞት ተለይቶናል። አሳዛኝ ዜና። አሁን ይሄ የምታነቡትን ጨምሮ ከተራ የፅሁፍ መልእክት እስከታላላቅ ድርሰቶች የተፃፉበት የአማርኛ ኮምፒውተር ፕሮግራም እስከዛሬ የተፃፃፍናቸው በሚሊየን የሚቆጠሩ ሐሳቦች የዚህ ሰውና የመሠሎቹ የድካም ውጤቶች ናቸው። እንደአገር የሐዘን ቀን ሊታወጅለት የሚገባ ባለውለታችን ነው።
🙏ነፍስህ በሰላም ትረፍ🙏
@ethio_techs

🙏97😭38❤11
💢እንኳን አደረሳችሁ !!!
✋🏾🤚🏿✋🏾🤚🏿✋🏾🤚🏿
የአዲስ አመት መዳረሻን በማስመልከት
📌ግሩፓችን ላይ ከነገ ማታ ጀምሮ እንደተለመደው ሞቅ ደመቅ ያለ የሚያሸልሙ🎁 ፕሮግራሞችን ይዞ ለመቅረብ አስቧል።
📌ግን መኖራችሁን በ Reaction❤️ አሳዩን
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻

🔥44❤24👏2👍1🎉1
📌የ12ኛ ክፍል ውጤት ተለቋል።🙌
✅እኛ ኢትዮ ቴክሶች እንደተለመደው ለ7⃣ኛ ዙር ለሁላችሁም ውጤታችሁን #በነፃ እናሳያለን።
🙌ለሁላችሁም መልካም እድል🙌
📌እንዲታይላችሁ ምትፈልጉ @ethio_techs_group ላይ Registration Number እና First Name ላኩልን።
✅ስም እና ID አንድ ላይ አድርጋችሁ ላኩ
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
✅እኛ ኢትዮ ቴክሶች እንደተለመደው ለ7⃣ኛ ዙር ለሁላችሁም ውጤታችሁን #በነፃ እናሳያለን።
🙌ለሁላችሁም መልካም እድል🙌
📌እንዲታይላችሁ ምትፈልጉ @ethio_techs_group ላይ Registration Number እና First Name ላኩልን።
✅ስም እና ID አንድ ላይ አድርጋችሁ ላኩ
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤10😁3
✈️Aviator
Chicken🐔 Road
🔢Keno የመሳሰሉትን የምትጫወቱ
የገጠማችሁን እስኪ በ Emoji የሆነ ነገር በሉ።🙏
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Chicken🐔 Road
🔢Keno የመሳሰሉትን የምትጫወቱ
የገጠማችሁን እስኪ በ Emoji የሆነ ነገር በሉ።🙏
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
😭57🔥4🎉3🤝3😡3
🔥16😱7❤3💯2
Ethio ቴክ'ˢ
ውጤት እንዴት ነበር?
127 ያመጣው ልጅ የቴሌብር አምባሳደር መሆን እፈልጋለሁ እያለ ነው። ስራ ፈጠራ ይልሃል ይሄ ነው 😀
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
😁45❤2🔥2👎1
⚠️ለዊንዶዉስ /Windows/ 10💻 የሚቀርቡ ወሳኝ ማሻሻያዎች ከ28 ቀናት በኋላ ይቋረጣሉ::
አዲስ አበባ፤ መስከረም 6/2018፡- ማይክሮሶፍት ኩባንያ ከመጪዉ ጥቅምት 4/2018 ዓ.ም (October 14, 2025) በኋላ ለዉንዶዉስ-10 ምርቶች የሚያቀርበዉን ወሳኝ የሆኑ ማሻሻያዎች እንደማያቀርብ በድጋሚ ለደንበኖቹ አሳዉቋል።
ለዊንዶውስ-10 የደህንነት ማሻሻያ ሲቋረጥ፤ ከዊንዶዉስ-10 ምርት ከዚህ ቀደም በየወሩ የሚያገኙት ደህንነትን (security)፣ የሲስተም መረጋጋትን (stability) ወይም ከአጠቃቀም ጋር ለሚፈጠሩ ክፍተቶች ጥገናዎችን ወይም ቴክኒካል ድጋፍን መስጠት ያቆማል።
በጥቅምት 4/ 2018 ዓ.ም (October 14, 2025) በኋላም የዊንዶውስ 10 ስሪት 22H2 (Home፣ Pro፣ Enterprise፣ Education፣ እና IoT Enterprise እትሞች) በሙሉ የአገልግሎታቸዉ እንደሚያበቃ ታዉቋል።
ማይክሮሶፍት እነዚህ የዊንዶዉስ-10 ምርት ተጠቃሚዎች ወሳኝ የሆኑ የደህንነት ዝመናዎችን በቀጣይነት ለማግኘት የዊንዶዉስ ምርታቸዉን ወደ ዊንዶዉስ -11 እንዲያሳድጉ መክሯል።
ነገር ግን የዊንዶዉስ-10 የደህንነት ማሻሻያዎች እንዳይቋረጥ የሚፈልጉ ተጠቃሚዎች ለዊንዶዉስ ሆም (Home) ተጠቃሚዎች 30 የአሜሪካን ዶላር እንዲሁም ለኢንተርፕራይዝ (Enterprise) ተጠቃሚዎች ደግሞ ለእያንዳንዱ መሳሪያ በአመት 61 የአሜሪካ ዶላር በመክፈል ወርሃዊ ዝመናዎችን ማስቀጠል እንደሚችሉ አሳዉቋል።

👨💻6❤5👍1👏1
#Ethio_Techs_News📄
አልቤንያ የኤ.አይ ሚኒስትር ሾመች😂
ሙስናን ለመዋጋት በዓለም የመጀመሪያዋ የኤ.አይ ቦት በአልቤኒያ በሚኒስተርነት ተሾማለች፡፡ የአልቤንያው ጠቅላይ ሚኒስተር ኤዲ ራማ በካቢኔያቸው በኤ.አይ የበለጸገች ሚኒስትር ሙስናን ለመከላከል በማለት ሾመዋል፡፡ ዲዬላ የተሰኘ ስያሜ የተሰጣት ሚኒስትሯ በአካል የማትቀርብ የካቢኔው አባል በሚል አስተዋውቀዋታል፡፡ በዚህም የመንግሥት ጨረታዎች መቶ በመቶ ከሙስና የፀዱ ይሆናሉ መባሉን አልጀዚራ አስነብቧል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዲዬላ ምን ዓይነት የሰዎች ቁጥጥር ሊኖር እንደሚችል ወይም ቦቷን ላልተፈለገ ተግባር ተጋላጭ የመሆንን ጉዳይ አስመልክቶ ዝርዝር መግለጫ አልሰጡም።
የአልቤኒያ ባሕላዊ አልባሳት ለብሳ በሴት ገጽታ የቀረበችው ዲዬላ ሕጋዊ ተቀባይነቷን ለማረጋገጥ ተጨማሪ ስራ ሊያስፈልግ እንደሚችል የሕግ ባለሙያዎች ገልጸዋል፡፡
ዲዬላ መጀመሪያ ላይ በአልቤኒያ የኤሌክትሮኒክስ የሕዝብ አገልግሎት መድረኮች ላይ ምናባዊ ረዳት በመሆን ነበር ስራ የጀመረችው፡፡ በዚህም ተጠቃሚዎች ገፁን እንዲጎበኙ እና ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ዲጂታል ሰነዶችን እንዲያገኙ ረድታለች።

❤11😁5