Telegram Web
🔞 ይቺ እቃ ምን ነበረች?😁

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🚫 Attention

✔️ማንኛውንም Link ትክክለኛነቱን ሳታረጋግጡ ከመንካት ተቆጠቡ ከነካቹም የየትኛውንም Social Media Login Information የሚጠይቅ ከሆነ ምንም እንዳትሞሉ።Pishing Link በጣም በዝቷል።

✔️Check ለማድረግ ይሄንን ሳይት ተጠቀሙ http://virustotal.com

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚠️ማስታወቂያ


Lenovo ብራንድ ተገልጋይን የሚመለከት...


በዚህ ብራንድ ምርቱን ገዝታችሁ ከ2022 ጀምሮ - እስከ አሁኗ ደቂቃ ምትገለገሉ የነበራችሁ
ባለ...
ላፕቶፕ
ዴስክቶፕ
ታብሌት እንዲሁም
ስልክ(ስማርት ፎን)


ምንም አይነት ብልሽት ከገጠማችሁ (መሰበር ራሱ ቢሆን😢)

ነፃ በሚያሰኝ ዋጋ ችግሮትን እንቀርፋለን::

ከእርሶ ሚጠበቀው የተጎዳው እቃ ማይጠገን ከሆነ የእቃውን ምትክ አዘን ሀገር ውስጥ እስኪገባ ቢያንስ 20 ቀን መታገስ ብቻ ነው::

✳️አስተውሉ በነፃ አላልንም ግን ነፃ በሚያስብል ሁኔታ ነው::

ቀድሞ የመጣ የምንለውን በአንደበቱ ያሳውቃል🫡


#LENOVO🫅🏾


ስልክ #+251 913898228(ዳጊ)
#+251 94592 9162(ፖሊboss)
#+251 98 711 3055(ቤኪ)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥 Top 10+ Must-Have AI Tools for Every Task! 🚀

🎨 Logo – Logomaster.ai
📸 Images – Stockimg.ai
✍️ Writing – Cohesive.so
📝 Forms – Al.feathery.io
🏥 Health – Docus.ai
📧 Emails – Emailmagic.ai
✒️ Design – Diagram.com
📄 Resume – ResumAl.com
🔍 Search – Gptgo.ai
📖 Notes – Reflect.app
📰 Blogs – Autoblogger.ai
🐞 Debugging – Jam.dev/jamgpt
📅 Meetings – Loopinhq.com
📜 Summaries – Spoke.ai
🎬 Video – Invideo.io
👑 King of the Web – Araza.site

🦋🔤🔤🔤🔤🔤🦋
                 👩‍💻 @ethio_techs ⚙️
               👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Poly

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
#GTA_6

አይደረግም🙈😭

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
❗️SCAM Alert

✔️OMD እንኳን መች እንደተከፈተ ሳላውቅ በልቶ ጠፍቷል ቀጥሎ ይሄ Valero የሚባለው ነው እንደዚ አይነት ነገር ስታዩ ገንዘቡ አያጓጓቹ የዛሬ 5 እና 10 አመት በፊት በነበረ የ ስካም ዘዴ እየተበላቹ ነው ያለው በጣም ብዙ ግዜ በዚ ዙርያ ጽፈናል አሁንም ተጠንቀቁ። የማጭበርበርያ ዘዴ እንኳን አይቀይሩም እኮ ስም ብቻ ቀይረው መጥተው ነው አጥበዋቹ የሚሄዱት።
✔️አንድ ድንጋይ ሁለቴ ከመታህ\ሽ ድንጋዩ አንተ\ቺ ነህ\ሽ የሚባል አባባል አለ ወይ እያዩ መሄድ ነው ካልሆነ ድንጋዩን ከዛ ቦታ ማንሳት ነው።የሆነ ደሞ ከተበላን በኋላ የምንለው ነገር አለ ድህነታችን ነው እኮ ምናምን ድህነትን የምናሸንፈው ያለንን እየተበላን አደለም ወገን።
✔️በጣም የሚያስቀው ታፕ ታፕ አደረጋቹ ብለው ሲስቁብን የነበሩ ሰዎች ኢንቦክስ ላይ ሊንክ ይልኩልናል።ለማንኛውም ተጠንቀቁ ከዚ አይነት ነገር!
✔️በትንሹ ስለ ስካሚንግ ለመረዳት ይሄንን አንብቡ https://www.tgoop.com/ethio_techs/65782

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😂አንድ አንድ ግዜ TikTok የልብ አድርስ ነው ቀድሜ ባየው ምንም ሳልጽፍ ይሄን ነበር የማስቀምጠው እስከዛሬ ስለ pyramid Scheme የጻፍነው በ 1 ደቂቃ Vid🔥

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔔Telegram X Grok

✈️Telegram በ Elon Musk Company Built የተደረጉውን GrokAI Telegram Platform ላይ አካቷል።በእሁን ሰአት ለ Telegram Premium ተጠቃሚ ለሆኑ ሰዎች ያለ ምንም ገደብ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።GrokAI X ላይ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ብዙም ረጅም ግዜ አይደለም።

✔️ገብታቹ ሞክሩ @GrokAI

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Ethio ቴክ'ˢ (የበረከት ወንድም🫴🏽ዘ-ዳግም ኋላ🌾)
🏠ቤት ለ ቤት ኮምፒውተር ጥገና🏠


🔤🔤🔤🔤💬🔤🔤🔤🔤

📞0913898228 ይደውሉልን ያሉበት ቦታ በመምጣት ከችግሮ እንገላግሎታለን ፡፡

ላፕቶፖች ጥገና
💻
ዴስክቶፖች ጥገና🖥️

ታብሌቶች ጥገና 📱

ሶፍትዌሮችን መጫን 💾

ፕሪንተር ፣ ስካነርና ፎቶኮፒየሮች ጥገና 🖨️

🔅(📞Phone consult) የስልክ የማማከር አገልግሎት
እንዲሁም የኔትዎርክ ዝርጋታና ጥገናዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከጥሩ ስነምግባር ጋር ያገኛሉ፡፡

🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰
https://www.tgoop.com/computer_maintain
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፖለቲክሱን ወደጎን ትተን ይህ የዚህ ቤት ወንድማችን ፈጠራ ውጤት ነው

እኛ ቤት ሳይታይ አዳሜ/ሄዋኔ ቤት መቀደማችን ፀፅቶናል ግን እንካችሁ😐

@Zol1234 🤴🏽🏆
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለ አባላዘር በሽታ ይሄ ሁሉ ስቃይ ማየት ተገቢ ነው ወገን 😬
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🕌እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ ። 🌙

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🚫No Any Religious Content😊
🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁

👑ዋናው የቴክ ቻናላችንን ለመቀላቀል 😀
📌@ethio_techs

👑ጥያቄ ካለዎት 👑
📌@ethio_techs_group

👑Application 🔩 ከፈለጉ👑
📌@ethioapps1

👑Game 🎮 ከፈለጉ👑
📌@ethiogamestore

👑ማንኛውንም መፅሀፍት ✍️ የሚያገኙበት👑
📌@Ethiotechsbooks

👑Ethio Techs የሰራቸው YouTube ቪድዩዎች
😀 Click

👑ማንኛውንም CRYPTO ነክ መረጃ የሚያገኙበት👑
📌@EthCryptopia

🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁

                 🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➡️Social media ላይ ስዟዟር ያገኘሁት Video 📸 ነው

💎Is that AI, Stop Motion, 3D Animation or something else?

💎ግምታችሁን Comment Section ላይ አስቀምጡልን 📝


🦋🔤🔤🔤🔤🔤🦋
                 👩‍💻 @ethio_techs ⚙️
               👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔔Off Topic

✔️AliExpress ላይ አብዛኛው ሰው አሁን እቃ እያዘዘ ነው በዚም ምክንያት የ አብዛኞቻችን እቃ በጣም ዘግይቶ ነው የሚደርሰው። ምክንያቱ ምንም አደለም አብዛኛው እቃ ጉምሩክ እየገባ ቼክ እየተደረገ ስለሆነ ነው በጣም እየታዘዙ ያሉ እቃዎች መቀረጥ ተጀምሯል ዋጋው ምንም ያህል ቢሆን።
✔️ለማዘዝ ያሰባቹ ትንሽ ሆልድ አድርጉት ወይም የምታዙት እቃ አይቀረጥም ብላቹ የምታስቡ ከሆነ ብቻ እዘዙ ከቻላቹ አሁን በዙ ሰው እያዘዘው የሆነ እቃ ከሆነ ባታዙት እመክራለው ላይክ እንደ ትሬንድ ሆኗል ለምሳሌ ሰአት , Earbud ,Headset, Phone cooler እነዚ እኔ እስካሁት ብዙ ሰው በጣም እያዘዘው ያለው እቃ ነው ስለዚ የራሳቹን ስሌት አስልታቹ እዘዙ Electronics በ አጠቃላይ በጣም አዛ ሆኗል በተለይ router ምናምን የሚያስጠላው ደግሞ ምንም የተቀመጠ requirement የለም ከዚ እስከዚ ወይም እንደዚ አይነት እቃ ስታዙ ይሄን ያህል ትቀረጣላቹ ምናምን የሚል የለም እንደግለሰቡ ነው የሚወሰነው።ተመሳሳይ እቃ ለ ሌላ ሰው ቀረጥ ኖሮት እኔ በነጻ ያልለፉኝ እቃ አለ እና ደስ እንዳላቸው ነው ሶ ብራቹን ከመበላት አድኑ 🙌🏾

🦋🔤🔤🔤🔤🔤🦋
                 👩‍💻 @ethio_techs ⚙️
               👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/05/17 23:54:38
Back to Top
HTML Embed Code: