Telegram Web
Ethio ቴክ'ˢ
ጥያቄ ቁጥር 3:በኢትዮጵያ መንገድ ላይ መሳሳም ቅጣት አለው?ካለው ምንድነው ቅጣቱ?                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
ጥያቄ ቁጥር 4:ከታቹ ያሉትን Emoji ተጠቅማቹ ትርጉም ያላቸውን ቃላት መፍጠር ነው ሙሉውን ለመመለስ ሞክሩ😊

🚗 + 🛣

👩‍💻 + ☕️

🌿 + ☕️

🎁 + 🎉

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Ethio ቴክ'ˢ
ጥያቄ ቁጥር 5: ይሄ ቻናል(Ethio ቴክ'ˢ) መቼ ተከፈተ? መልሳቹን በ ግዕዝ ቁጥር ነው የምትልኩት?                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
✔️ለዛሬ የነበሩንን ጥያቄዎች ጨርሰናል የጥያቄ መልሶችን እና መላሾቻችንን ነገ እናሳውቃለን መልካም አዳር🙏🏾

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Ethio ቴክ'ˢ
✔️ለዛሬ የነበሩንን ጥያቄዎች ጨርሰናል የጥያቄ መልሶችን እና መላሾቻችንን ነገ እናሳውቃለን መልካም አዳር🙏🏾                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🙌🏾ሰላም እንዴት ናቹ የውድድሩን ውጤት ለመሳወቅ ዘግይተናል ለ እሱም ይቅርታ እንጠይቃለን በግል በስራም ጉዳይ ሁላችንም ተወጥረን ነው 😊
✔️የጥያቄዎቹ ምላሽ
1. ምትሀተ መስኮት
2. ፩.የህዋ አውታር
፪.ብራናዊ ስዕል
3. ከ3 ወር እስከ አመት ያሳስራል
4. 1 መኪና መንገድ
2 ኢንተርኔት ካፌ
3 ሻይ ቅጠል
4 ስጦታ
5 . ረቡዕ፣ሰኔ፣፳፰፣፳፻፱ ዓ.ም

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from .
ምትሀተ መስኮት
Forwarded from 𝑯𝒂𝒊𝒍𝒂 𝑻
የህዋ አውታር
ብርሀናዊ ምስል
Forwarded from 𝕒𝕞𝕖𝕥𝕦𝕝𝕒𝕙
ከ3 ወር እስከ አመት ያሳስራል
Forwarded from X'O
(ረቡዕ, ሰኔ ፳፰  ፳፻፱ ዓ.ም)=ረቡዕ, ሰኔ 28 2009 e.c
Ethio ቴክ'ˢ
ጥያቄ ቁጥር 4:ከታቹ ያሉትን Emoji ተጠቅማቹ ትርጉም ያላቸውን ቃላት መፍጠር ነው ሙሉውን ለመመለስ ሞክሩ😊 🚗 + 🛣 👩‍💻 + ☕️ 🌿 + ☕️ 🎁 + 🎉                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
✔️ የ Emoji Puzzle ጥያቄ በደንብ የቀረበውን መልስ ስለሌለ ቦነስ አድርገን በ ሌላ ቀን እናሳውቃለን 🙌🏾

መላሾቻችን @Utopia3000 ላይ Text አድርጉልን
@Thecanoner
@Haila30
𝕒𝕞𝕖𝕥𝕦𝕝𝕒𝕙
@Abel_XL

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#JFF

🌐Chrome😂😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
#Ethio_Techs_News

China Launches World’s First 10G Broadband Network

China has introduced the world’s first commercial 10G broadband network, developed in collaboration with Huawei and China Unicom.

The network offers download speeds of up to 9,834 Mbps and upload speeds of 1,008 Mbps, setting a new standard for high-speed connectivity.

This advancement supports future demands in areas like smart homes, cloud services, and high-definition streaming.

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Ethio ቴክ'ˢ
#የዌብሳይት_ጥቆማ በ AI Generate የተደረገን ቴክስት እራሳችሁ እንደፃፋችሁት አድርጎ የሚቀይርላችሁ #ዌብሳይት ነው 📌https://writehuman.ai/?utm_source=google&utm_medium=maxnov24&gad_source=1&gclid=Cj0KCQiA9667BhDoARIsANnamQbyUVEgAgxvKzgCXQGSU0BU1awewQPe0_EAsaPGek12R2oLFbl-m1waAn5zEALw_wcB …
#የዌብሳይት_ጥቆማ 🌐

✔️እንደ እኔ የ ራድዮ አድናቂ ከሆናቹ እና ስልካቹ Radio Support የማያደርግ ከሆነ ይሄንን Website🌐 ተጠቅማቹ የፈለጋቹን በ አለም ዙርያ ያለው የ Radio Program በቀጥታ ማዳመጥ ትችላላቹ። ይህ Website Radio garden ይባላል በዚ link ስትገቡ ታገኙታላቹ https://radio.garden/
✔️በተጨማሪም የ 📱ስልክ አፕሊኬሽን አላቸው ነገር ግን ምንም አይነት ሙከራ አላደረግኩበትም ዌብሳይቱን በስልካቹም📱 ሆነ በ ላፕቶፕ💻 ለመጠቀም ቀላል ነው።
✔️ከ ዌብሳይት አፕልኬሽን ተመራጭ ለምታደርጉ
🍎IOS
📱Android

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
16 Ways to build up your confidence as a software engineer:

1. Stop comparing yourself to other software engineers - we all learn differently and we all progress at different rates.
2. Surround yourself with positive people - those who cheer you on and pick you up if you’re down.
3. Ignore critics - people who criticise you (without constructive advice) are more often reflecting their fears and doubts. Ignore them.
4. Practice - practice coding, practice writing, practice reading code, practice testing.
5. Gain experience - build real software, try my coding challenges or find an open source project to contribute to.
6. Find a mentor - find someone ahead of you who can mentor you and provide constructive feedback.
7. Look after yourself - you won’t feel confident if you’re unfit, tired, sleep deprived or eating badly.
8. Read more code - It’s said great writers read, well great programmers, read code.
9. Be kind to yourself - you’ll make mistakes, don’t beat yourself up when you do.
10. Practice positive self talk - negative beliefs: “I can’t do this” can become self-fulling. Instead tell yourself you can: “I can learn to do this”.
11. Face your fears - fear often comes from the unknown, by facing the fear it becomes known and turns out not to be scary, just unknown.
12. Do things you’re good at - create wins and celebrate them. This reinforces your self-belief.
13. Know when to say no - and say no to things that will damage your self-confidence.
14. Set realistic goals - having a clear direction and regular success helps you progress towards a long term goal.
15. Start and then follow through.
16. Take breaks - we all need some time to rest and recuperate at times.

John cricket

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🤔

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
አነጋጋሪው_የትራምፕ_ጋርድ!🫡

ግራ በሚያጋባ ውሳኔዎችና ፡ የአሜሪካን ጥቅም በማስከበር ስም እየወሰዱት ባለው ተገቢ ያልሆነ እርምጃ ወዳጅ አድናቂ ሳይቀር ፊቱን እያዞረባቸው ያሉት የአሜሪካኑ ፕሬዝደንት ፡ በምርጫ ዘመቻቸው ወቅት ከተሞከረባቸው የግድያ ሙከራ በኋላ ጥበቃቸው ለየት ያለ ሆኗል።

ይህ በምስሉ ላይ የሚታየው #ROBOCOP የሚል ቅፅል የወጣለት የትራምፕ ጋርድ ነው።
ይህ ጋርድ በምስሉ ላይ እንደሚታየው፣ የትም ቦታ ላይ ትልቅ ጥቁር ካፖርት ለብሶ፣ የግራ እጁን ትንሽ ጣት በቀኝ እጁ ይዞ ነው።

ትንሽ ጣቱን አይለቃትም፤ ተጀምሮ እስኪያበቃ እሷን ይዞ፤ በአይኖቹ ዙሪያውን በፍጥነት እየቃኘ ትራምፕን ይከተላል።

ለምን ? ለምንድነው ትንሽ ጣቱን ይዞ የሚከተለው ከተባለ፣ ምክንያቱም ይህ ሰው ላይ ትንሽ ጣቱን ይዞ የሚታዩት ሁለት እጆች የእውነት እጆች አይደሉም። አርቴፊሻል የፕላስቲክ እጆች ናቸው።

የእሱ የእውነት እጆች ያሉት ከካፖርቱ ውስጥ ፣ የተቀባበለ አውቶማቲክ መሳሪያ ይዘው ነው። እጁ ከመሳሪያ ርቋል ብሎ አጋጣሚውን ሊጠቀም የሚሞክር አጥቂ ካለ፣ የዚህ
ROBOCOP የጥይት ሲሳይ መሆኑ ነው።

ROBOCOP በጋዜጠኞች ካሜራ ወጥቶ መነጋገሪያ ከሆነ በኋላ፣ ምናልባት አዲስ ዘዴ ይዞ ይመጣ ይሆናል፡፡

(Wasihune Tesfaye)

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Ethio ቴክ'ˢ
✔️ የ Emoji Puzzle ጥያቄ በደንብ የቀረበውን መልስ ስለሌለ ቦነስ አድርገን በ ሌላ ቀን እናሳውቃለን 🙌🏾 መላሾቻችን @Utopia3000 ላይ Text አድርጉልን @Thecanoner @Haila30 𝕒𝕞𝕖𝕥𝕦𝕝𝕒𝕙 @Abel_XL                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
✔️ለ 3ቱ መላሾቻችን ሽልማቱን አድርሰናል🙌🏽
𝕒𝕞𝕖𝕥𝕦𝕝𝕒𝕙 ሽልማትህን ዉሰድ እንደ ብሄራዊ ሎተሪ 6 ወር ባንታገስም😁 እስከ ነገ ሽልማትህን መውሰት ትችላለህ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#DV2026

📌የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2026 አሸናፊዎች ቅዳሜ ሚያዚያ 25/2017 ዓ/ም ይፋ ይደረጋሉ🔥

ለዲቪ (Diversity Visa) 2026 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🦋 ታላቅ ቅናሽ 🦋

☎️ #ምርትና_አገልግሎታችሁን እንዲሁም አዲስ የከፈታችሁትን  #ቻናል📄 ወይም #ግሩፕ 👥 ማስተዋወቅ📢 ለምትፈልጉ ማስታወቂያ ቻናላችን ላይ በታላቅ ቅናሽ እንሰራለን☎️

    💢#በሰአት

🔆ለሙሉ ቀን ➡️ 250 ብር (ለ #24ሰአት +Pin📌)
🔆ለ2 ሙሉ ቀን ➡️ 400 ብር (+Pin📌)

                    📍📍📍

🔆የሳምንት ➡️ 1000 Birr (Daily Repost +Pin📌)

             📍📍📍

📌ሚስማማዎትን መርጠው @polytechs ላይ ያናግሩን 📬በታማኝነት እንሰራለን።

በተጨማሪም ግሩፓችን @Ethio_techs_group ላይ በተመጣጣኝ ዋጋ አድ ማድረግ ለምትፈልጉ ይነበብ: https://www.tgoop.com/c/1100373986/59717 📃
2025/05/13 12:54:30
Back to Top
HTML Embed Code: