Telegram Web
💫ሰዎች ዘንድ ለመወደድ ስትለፋ
ጌታህ ዘንድ እንዳትጠላ ተጠንቀቅ!!💫

@endallahyetale
💫ከሁሉም ተማር ግን ማንንም አትከተል💫
@endallahystale
አንድ ቀን ተጨምሮልሀል!

የጀመርከውን እንድትጨርስ፤ ያበላሸኸውን እንድታስተካክል፣ የልብህን መሻት እንድታሳካ አንድ ቀን ተጨምሮልሀል። ይሄን ቀን ለማግኘት ያልታደሉ ብዙ አሉና አመስግነህ ተጠቀምበት!
@endallahyetale
ብቻህን ስትሆን እና ብቸኝነት ሲሰማህ የሆነን ሰው መናፈቅ የተለመደ ነው።😊

በደስታ ተወጥረህ ግን ሰውን መናፈቅ እውነተኛ ስሜት ነው።😍

@endallahyetale
🦋ሁሉም ነገር የሚከሰተው ለምክንያት ነው🦋
@endallahyetale
💜 ወደ ምትወደው ነገር
የሚወስድህ መንገድ...
መጀመሪያ በምትጠላቸው ነገሮች
በኩል ያሳልፍሃል
@endallahyetale
አንዳንድ መድሀኒቶች
በፍርማሲ አይሸጡም!❤️
@endallahyetale
🦋በራሱ ሚተማመን ሰው መቼም አይሸነፍም🦋
@endallahyetale
ዱንያ ውስጥ ትልቁ ትርፍ ነፍስህን አላህ በሚወዳቸው እና ለቀጣይ ህይወቷ በሚጠቅማት ነገሮች ላይ ማጨናነቅ ነው!!

@endallahyetale
"ወንድሙን በሚስጥር የመከረ ሰው እውነትም መከረው፤በአደባባይ የመከረው ሰው በርግጥም አዋረደው
ኢማሙ ሻፊዒ

@endallahyetale
🌼በሰማይ ያለው ያዝንላችሁ ዘንድ በምድር ላሉት እዘኑ!!🌼
ረሱል ሰ.ዐ.ወ💚

@endallahyetale
🌼ሞት በእኛ ላይ የተነጣጠረ ቀስት ነው፤ዛሬ ቢስተን ነገ አናመልጠውም!!🌼
ዓልይ ኢብን አቢጧሊብ(ረ.ዐ)

@endallahyetale
አላህ ሆይ ረጀብና ሻዕባንን ባርክልን
ረመዷንንም አድርሰን።

    @endallahyetale
💫💫የቻናል ባለቤት ነዎት?
እንግዲያውስ የራስዎን ቻናል ማስተዋወቅ

ኢስላማዊ ፖስቶችን መፖሰት
እና የመሳሰሉትን ስራዎች በጋራ መስራት የምትፈልጉ inbox አርጉልኝ

@fuadeeeeeeee
@fuadeeeeeeee
@fuadeeeeeeee
ራስህን አሳድግ !

ራስህን ከማሳደግ ወደኋላ አትበል ብልጥ ሁን እያንዳንዱን ግዜህን ራስህን ለሚያሳድግልህ ነገር ስጥ !

በፌዝ እና በማይጠቅም ነገር የምታሳልፉቸው እያንዳንዱ ጊዜያት ነገ ላይ ፀፀት ውስጥ ይከቱኋል ነገ የህይወት አጣብቅኝ ግዜያት ላይ ከምትነቃ ቀድመህ በጥሩ ግዜያትህ ላይ ንቃና ራስህን ሰርተህ ጠብቅ !

መልካም ቀን ተመኘን

@endallahyetale
@endallahyetale
@endallahyetale
ተረኛው ጨባጭ!

“አንድ ሰው ሕጻን ሆኖ ሲወለድ እጁን (መዳፉን) ጨብጦ ነው፤ አንድ ሰው ሸምግሎ ሲሞት ደግሞ እጁን (መዳፉን) ዘርግቶ ነው” ይላል ካልታወቀ ምንጭ የተቀዳ እውነተኛ አባባል፡፡

ለአንድ ሕጻን አንድን ነገር በእጁ አስይዛችሁት ካወቃችሁ ልጁ የያዘውን ነገር በቀላሉ እንደማይለቅ ትደርሱበታላችሁ፡፡ አንድ ሕጻን ልጅ እጁን ጨብጦ መወለዱ ሁሉን ለመያዝ፣ ሁሉን በእጁ ለማስገባትና ሁሉን ነገር በቁጥጥሩ ስር ለማድረግ የመሞከሩ ምልክት ነው፡፡

አንድ ሰው ሸምግሎ ሲሞት እጁን ዘርግቶ መሞቱ ደግሞ ሁሉን አይቶት፣ ሞክሮት፣ ጨብጦና “የእኔ ነው” ብሎ በመጨረሻ ምንም ነገር የእርሱ እንዳልሆነና አንድ ቀን ሁሉም ነገር ከእርሱ ቁጥጥር ውጪ እንደሚሆን የመገንዘቡ ምልክት ነው፡፡  

እውነታው ይህ ነው፡- ተወልደን በልጅነት ባሳለፍንበት ወቅትና ሸምግለን ከዚህ አለም ወደመሰናበት በምንደርስበት ወቅት መካከል ባሉን እንደ ጥላ በሚያልፉት አመታቶቻችን መያዝና መቆጣጠር በምንችለውና በማንችለው መካከል መለየት አስፈላጊ ነው፡፡

ከዚህም በተጨማሪ ነገ ሁሉንም ነገር ትተነው እንደምናልፍ በመገንዘብ ዘመናችንን እንዳናባክነው እናስተውል፡፡

እጅህ በገባው ነገር ደስተኛ ሁን፣ ለመልካም ነገር ተጠቀምበት፡፡ እጅህ ለማስገባት ያልቻልከውን ነገር ለማስገባት ሞክር፣ ነገር ግን ሁሉን ካልያዝኩ በማለት ዘመንህን አታስበላ፡፡

ለጊዜው ነው እንጂ ምንም ነገር በቋሚነት የአንተ አይደለም፡፡ የእኔ ነው ብለህ የምታስበው ሁሉ ለጊዜው በአደራ የተሰጠህ ነው፡፡ ዛሬ አንተ የምትኖርበትን ቤትና ትናንት መሬት የእኔ ነው ብሎ የሚኖርበት ሰው ነበር፡፡ ዛሬ ግን የአንተ ነው፡፡ ነገ ደግሞ ይህንን ስፍራ ሌላው ተረኛው ጨባጭ ይረከበዋል፡፡

ቁም ነገሩ ዛሬ በእጅህ ያለውን መልካም ነገር  የመልቀቂያህ ጊዜ እስከሚመጣ ድረስ ለመልካም ዓላማ የመጠቀምህ ጉዳይ መሆኑን ላስታውስህ፡፡

ዶክተር እዮብ ማሞ

@endallahyetale
@endallahyetale
@endallahyetale
እንድ ሰካራም ታክሲ አስቁሞ ጋቢና ከገባ በኋላ ሹፌሩን አወከኝ ይለዋል
#ሹፌሩ.. ይቅርታ አላወኩህም ሲለው
#ሰካራሙ... አሁን አስቁሜህ የገባውት ነኝ እኮ 😂😂

@endallahyetale
@endallahyetale
@endallahyetale
ይደክማል ጎዳናዉ ይደክማል ሰፈሩ
ለካ ሳቆቻችን የዉሸት ነበሩ።

ይደክማል ጎዳናዉ ያደክማል ተራራዉ
ካለም ጩኸት ይልቅ ልብ ነዉ 'ሚያስፈራዉ።

ይደክማል ጎዳናዉ ይደክማል ማስመሰል
ጥርቅም ሀዘኔታን በዉብ ሳቅ ማማሰል።

ይደክማል ጎዳናዉ ድንገት መሬት መዉደቅ
በቀን እየሳቁ ሲመሽ መነፋረቅ።

ይደክማል ጎዳናዉ ይደክማል ሰዉ መቅረብ
ምላሽ ላያገኙ አቤቱታ ማቅረብ።

ይደክማል ጎዳናዉ ይደክማል ሰፈሩ
ምናምኖቻችን በድንገት ሲቀሩ!

ይ....ደ....ክ....ማ....ል!

እስኪ እንደ እኔ የደከመዉ ከዚ ድክመት ለመዉጣት ምን እናርግ 🥺 ሀሳብ ኮሜንት ላይ ሼር እንደራረግ🥺

@endallahyetale
@endallahyetale
@endallahyetale
Forwarded from Hik promo
አላህን የመፍራት ተምሳሌቱ ወጣት
ልብ አንጠልጣይ ታሪክ.....!!
«አንተ በሴት ልጅ ዉበት የተማረከውና
የተታለልከው ሰው ሆይ አህመድ ቢን ሰዒድ አል ዐባዲ ከአባቱ ሰምቶ ያስተልለፈውን ድንቅ ታሪክ ታነብ ዘንድ እነሆ ጋበዝኩህ፡፡»
2024/05/29 14:26:26
Back to Top
HTML Embed Code:


Fatal error: Uncaught Error: Call to undefined function pop() in /var/www/tgoop/chat.php:243 Stack trace: #0 /var/www/tgoop/route.php(43): include_once() #1 {main} thrown in /var/www/tgoop/chat.php on line 243