Forwarded from ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com
ዝክረ ረመዳን V2.0.apk
8.4 MB
«ዝክረ ረመዳን App»
✔ ከማስታወቂያ ነፃ የሆነ ድንቅ የፆም ህግጋት መማሪያ አፕ ይጫኑና ለረመዳን ይዘጋጁ!
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nesiha_org.HTML
ከጎግል ፕለይ ማውረድ ላልቻላችሁ Apk ፋይል አታች አድርገናል
www.nesiha.com

👌 የአህባሽ ብዥታ በዕውቀት ሲረታ!
🎙ሸይኽ ኢልያስ አህመድ
አሁኑኑ ሊንኩን በመከተል ያድምጡት
https://www.tgoop.com/ustazilyas/400
🍂 የ2003 ልዩ የ10 ደቂቃ መልዕክት፦ በነብያት ጥሪ ውስጥ ጉልህ መልዕክት ስለሆነው የኢስላም መገለጫ "ተውሒድ" በሚነዙት የጃሒሊያ ብዥታ ሊፈታተኑህ አይገባም!!

🌹 ጋብቻ ከ ሀ እስከ ፐ 🌹
🔊 ድንቅ ባለ 3 ክፍል ሙሓደራ
https://www.tgoop.com/tenbihat/3580
🎙 በኡስታዝ አህመድ ኣደም
©ዛዱል መዓድ የ/ት መድረክ
🔊 ድንቅ ባለ 3 ክፍል ሙሓደራ
https://www.tgoop.com/tenbihat/3580
🎙 በኡስታዝ አህመድ ኣደም
©ዛዱል መዓድ የ/ት መድረክ
Forwarded from የኡስታዝ ሱለይማን አብደላህ የትምህርት መድረክ (official)
ጥያቄ(74): በኹፍ ላይ ማበስ ሸሪዓዊ ሁክሙ እና መስፈርቶቹ ምን ምንድን ናቸው?
መልስ:
በኹፍ ላይ ማበስ በብዙ ሰነድ የተዘገቡ ሐዲሶች ማስረጃ ሆነው ከመጡባቸው ነገሮች መካከል አንዱ ነው።
مماتواترحديثمنكذب ومنبنىللهبيتاًواحتسب
ورؤيةشفاعةوالحـوض ومسحخفينوهذيبعض
የግጥሙ መልክት በብዙ ሰነዶች ተዘግበው ከመጡ ነገሮች መካከል “በኔ ላይ እያወቅ የዋሸ መቀመጫውን እሳት ያድርግ።” የሚለው ሐዲስና “መስጂድ የገነባ ….”፤በአኼራ አላህ እንደሚታይ የሚዘግበው ሐዲስ፣ ምልጃ እና ሐውድ እንዳለ የሚዘግበው ሐዲስ እና በኹፍ ላይ ማበስ … በብዙ ሰነደች ከተዘገቡ ከፊል መረጃዎች መካከል እነዚህ ሐዲሶች ይገኙበታል።
እንዲያውም በኹፍ ማበስ እንደሚቻል የቁርኣን ማስረጃ አለው አላህ (ሱብሃነሁ ወተዐላ) እንዲህ ይላል፦ “ፊቶቻችሁን፣ እጆቻችሁንም እስከ ክርኖች እጠቡ፡፡ ራሶቻችሁንም (በውሃ) አብሱ፡፡ እግሮቻችሁንም እስከ ቁርጭምጭሚቶች (እጠቡ)፡፡” [አልማኢዳ፡6]
(وَأَرْجُلِكُمْ)በከስራ ሲነበብ ትክክለኛውና ከሰባቱየአነባበብ ስልት አንዱ ነው። ራሳቹን አብሱ የሚለው ቀጥሎ እግሮቻችሁን የሚለው እግርም እንደ ሆኔታው እንደሚታበስ ይጠቁማል። በዚህም የአነባበብ ስልት ራሳቹን እና እግራቹን አብሱ የሚል ትርጉም ይሰጠናል። እንደሚታወቀው ማበስና ማጠብ ተቃራኒ ተግባሮች ናቸው። ስለዚህም በፈትሃ ሲነበብ እግር መታጠብ እንዳለበት የሚጠቁመው አንቀፅ እንዲሁ አንድ ሁኔታ ላይ ደግሞ መታበስን ይጠቁማል። ሁለቱም አፈፃፀሞች ሁኔታዎች ያሏቸው ሲሆኑ መች እና እንዴ የሚለው በሐዲስ ተብራርቶ ይገኛል። ስለዚህም እግሮች ከካልሲና ከኹፍ ገላጣ ሲሆን የሚታጠቡ መሆናቸው፤ እግሮች በካልሲና በኹፍ ሲሸፈኑ መታበስ እንዳለባቸው ሐዲሶቹ ይጠቁማሉ። ይህ የማስረጃ አጠቃቀም ላስተዋለው ግልፅ ነው።
ያም ሆነ ይህ መታበስ ያለበት እግሮች ካልሲ እና ኹፍ ሲያጠልቁ ነው። ኹፍ ላይ ማበስ እንደሚቻል ምንም ጥርጥር የለውም፤ ለዚህም ኢማሙ አሕመድ በኹፍ ላይ ማበስ ላይ ቅንጣት ታክል ጥርጥር ልቤ ላይ የለም። ነገር ግን በኹፍ ላይ ማበስ ይበቃ ዘንድ መስፈርቶች መኖር ግዴታ ነው።
የመጀመሪያው መስፈርት፤ ( ከጀናባ እና ውዱን ከሚያስደርጉ ነገሮች) ሙሉ ጠሃራ መሆን አለበት። ማስረጃውም፦ ሙጊራ ኢብ ሹዕባ ያስተላለፉት ሐዲስ ነው። እንዲህ ይላል፦ “ከመልክተኛው (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ) ጋር በጉዞ ላይ ሳለን መልክተኛው (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ) ውዱእ አደረጉ፤እግራቸው ጋር ሲደርሱ ኹፋቸውን ላወልቅ ዝቅ አልኩ። እሳቸውም፦ “ተዋቸው(አትውልቃቸው) ሙሉጠሃራ ካደረግኩበኋላ ነው ያጠለቅኳቸው።” ካሉኝ በኋላ በኹፋቸው ላይ አበሱ።
ስለዚህም አንድ ሰው ያለ ጠሃራ ኹፍን ካደረገ ውዱእ ማድረግ ሲፈልግ አውልቆ እግሮቹን ማጠብ ይኖርበታል። ምክንያቱም የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ) ላለማውለቃቸው ምክንያት ያደረጉት ሙሉ ጠሃራ ማድረጋቸውን ነበር።
ሁለተኛው መስፈርት፦ በሸሪዓው በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ መሆን አለበት። እርሱም፤ (ለሙቂም) በሀገሩ ተቀማጭ ለሆነ አንድ ቀን ከነለሊቱ ሲሆን (ለሙሳፊር) ለመንገደኛ ደግሞ ሦስት ቀን ከነለሊቱ ማበስ ይችላልነ። ማበስ መቆጠር የሚጀምረው ውዱእን አጥፍቶ መጀመሪያ ካበሰበት ሰዓት ጀምሮ እስከ ማብቂያ ጊዜ ድረስ ይቀጥላል። መጀመሪያ ሳያብስ ያለፈው ጊዜ አይቆጠርም ሁለት ወይም ሦስት ቀን ውዱእ ሳያጠፋ ኹፍን ሲያብስ ባደረገው ውዱእ ላይ ከቆየ ይህ ጊዜ አይቆጠርበትም። መቆ ጠር የሚጀምረው ውዱእን አጥፍቶ ካበሰበት ሰዓት እስከሚያበቃበት ሰዓት ብቻ ይሆናል።
ለምሳሌ፦ አንድ ሰው እሑድ እለት ለፈጅር ውዱእ ካደረገ በኋላ ካልሲ ወይም ኹፍ ቢለብስ ውዱእን ሳያጠፋ እስከ ኢሻ ቆየና ኢሻ ሰግዶ ተኛ፤ ከዚያም ሰኞ እለትፈጅር ተነስቶ ውዱእ አደርጎ ኹፍ ላይ ቢያብስ የማበሻ ጊዜ መቆ ጠር የሚጀምረው ሰኞ ፈጅር ጀምሮ ይሆናል።ምክንያቱም ውዱእን ካጠፋ በኋላ መጀመሪያ ማበስ የጀመረው በዚህ እለት ነውና። ማብቂያውም ከላይ በጠቀስነው የጊዜ ገደብ ጊዜው ሲያበቃ አብሮ ይጠናቀቃል።
ሦስተኛው መስፈርት፦ ኹፍ የሚታበሰው ከትንሹ ሐደስ እንጂ ከጀናባ አይደልም።ሰውዬው ጀናባ ላይ ከሆነ በኹ ላይ ማበስ አይችልም፤ እንዲያውም ኹፉን በማውለቅ መላ አካሉን መታጠብ ይኖርበታል። ሠፍዋን ኢብኑ ዓሳል ረዲየላሁ ዐንሁ ያስተላለፉት ሐዲስ ሲባል። እንዲህ ይላል፦ “መልክተኛው (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ) ጉዞ ላይ ስንሆን ለሦስት ቀናት ከነለሌታቸው ኹፋችን እንዳናወልቅ አዘውናል። ከጀናባ ሲቀር፤ ከሽንት እና ከሰገራ ግን እንድናወልቅ አያዙንም ነበር።” በሰሒሁ ሙስሊም ከዓሊ ይ ረዲየላሁ ዐንሁ ተዘግቦ በመጣው ትክክለኛ ሐዲስ መሰረት መልክተኛው (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ) ኩፍ ላይ ለማበስ የጊዜ ገደብ አስቀምጠዋል። አንድ ቀን ከነለሌቱ ለተቀማጭ ሦስት ቀን የጊዜ ገደብ አስቀምጠዋል።
ኹፍ ላይ ለማበስ እነዚህ ሦስት መስፈርቶች መሟላታቸው የግዴታ ነው። ሌሎች መስፈርቶች ያሉ ሲሆን መስፈርቶችም ላይ ዑለማዎች ተለያይተዋል። ሆኖም ሸሪዓዊ አሕካሞች ከሚገነቡት መርሆ መካከል አንዱ፦ አንድ ነገር ላይ መረጃ እስካልመጣበት መሰረቱ ከመስፈርት፣ከግዴታ፣ከከልካይ ተጠያቂነት ነፃ መሆን ነው።
Arabic
ምንጭ:ነሲሃ የፈትዋ ማዕድ የተለጠፈው:2019-03-02
http://www.nesiha.info/index.php?qid=74

ከአቢ ሁረይራ ረዲየላሁ ዓንሁ እንደተወራው ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
‹‹ረመዳን በመጣ ጊዜ የጀነት በሮች ይከፈታሉ፤ የእሳት በሮች ይዘጋሉ፣ ሰይጣናትም ይታሰራሉ፡፡››
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።)
💡@ustazsuleyman

🗒ከፆም ጋር ተያያዥነት ያላቸው
አንዳንድ ጠቃሚ ነጥቦች
1.ፆመኛ ትጥበትን ግዴታ የሚያደርግ (ጀናባ) ላይ ሆኖ ፆምን ማቀድ (መነየት) ከዚያም ጐህ ከቀደደ በኋላ መታጠብ ይፈቀድለታል፡፡
2.በረመዳን ወር በወሊድ እና በወር አበባ ደም ላይ ያሉ ጐህ ከመቅደዱ በፊት ከደሙ ከጠሩ ከዚያ በኋላ ቢታጠቡም እንኳ መፆም ግዴታ ይሆንባቸዋል፡፡
3.ፆመኛ ጥርሱን መነቀል፣ ቁስሉን መታከም እና በዓይኑ ወይም በጆሮው በኩል የሚወሰዱ በጠብታ መልክ የተዘጋጁ መድሃኒቶችን መጠቀም ይፈቀድለታል፡፡ ይህንን በማድረጉም ጐሮሮው ውሰጥ የጠብታው ጣዕም ቢታወቀው እንኳ ፆሙ አይበላሽም፡፡
4.በቀኑ መጀመሪያም ይሁን መጨረሻ ክፍለ ጊዜ መፋቂያን መጠቀም ፆመኛ ላልሆኑ ሰዎች ሱና እንደሆነው ሁሉ ለፆመኛም የተወደደና የተፈቀደ ነው፡፡
5.ፆመኛ ከከፍተኛ ሙቀትና የውሃ ጥም ራሱን ለማ ስታገስ ውሃ በራሱ ላይ ማፍሰስም ይሁን መታጠብ እንዲሁም የአየር ማቀዝቀዣ መሣሪያዎችን መጠቀም ይፈቀድለታል::
⏭በአላህ ፍቃድ ይቀጥላል »»»
________
🕰 ረመዳን 6 1437
📝 11 ጁን 2016
www.fb.com/tenbihat
©ተንቢሀት

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
Forwarded from ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
Forwarded from የኡስታዝ ሱለይማን አብደላህ የትምህርት መድረክ (official)
«وَلَا تَكُونُوا كَالَّذِينَ نَسُوا اللَّهَ فَأَنسَاهُمْ أَنفُسَهُمْ »
[الحشر: ١٩]
«እንደነዚያም አላህን እንደረሱትና ነፍሶቻቸውንም እንዳስረሳቸው (ሰዎች) አትሁኑ።»
[አል ሐሽር 59:19]
💡@ustazsuleyman
[الحشر: ١٩]
«እንደነዚያም አላህን እንደረሱትና ነፍሶቻቸውንም እንዳስረሳቸው (ሰዎች) አትሁኑ።»
[አል ሐሽር 59:19]
💡@ustazsuleyman
Forwarded from ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት
አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካትሁ
ታላቅ የምስራች
አልሐምዱሊላህ
ዘካችንን በተቋም ደረጃ በማሰባሰብ ለሚገባቸው የህብረተሰብ ክፍል በተቀናጀ ሁኔታ ማድረስ ያለውን ጠቀሜታ በመገንዘብ ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ይህንኑ ለማስፈፀም አስፈላጊውን አደረጃጀት አጠናቋል
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ዘካ የሚያወጡ ሙስሊም ማህበረሰብ በትክክል አላህ ግዴታ ያደረገባቸውን የዘካ ግዴታቸውን እንዲወጡ ግንዛቤ ከመፍጠርና ከማበረታታት በተጨማሪ ለሚገባቸው የማህበረሰቡ ክፍሎች በተለይም ዲንን ለመኻደም ጊዜያቸውን በመስጠታቸው ምክንያት ሊደገፉ የሚገባቸው ወገኖች በተገቢው መንገድ ለማዳረስ በአላህ ፍቃድ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ስራ ገብቷል።
ስለሆነም ዘካ ግዴታ የሆነባችሁ ወገኖች ይህንን ትልቅ እድል በመጠቀም ዘካዎትን ከታች በተጠቀሱት የባንክ አካውንቶች እንዲያስገቡና ያስገቡበትን ደረሰኝ እንድታሳውቁን በአክብሮት እንጠይቃለን።
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት
🖲 የባንክ አካውንቶች
1) CBE (N5500)
2) Oromiya Int (3573773)
3) NIB ( 103 IFQ 38)
http://www.nesiha.com/charity/

አሰላሙአለይኩም
በአመት 2,500 ብር ብቻ ድጎማ በማድረግ የነሲሓ ቲቪን ቀጣይነት እናረጋግጥ። በቀን ስናስበው 7 ብር አይሞላም። ለመነየት ይህንን ሊንክ ይንኩ
www.nesiha.tv/nusra
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

💠ጥቂት የዘካተል-ፊጥር ህግጋት
1/ ዘካተል-ፊጥር የጾሙም ያልጾሙም አዋቂና ህጻናትም ላይ በሙሉ ግዴታ ነው
2/ የሚሰጠውም ለአቅመ ደካማ/ሚስኪኖች ብቻ ሲሆን አንድ ሰው የቲም ወይም የአካል ጉዳተኛ ብቻ ስለሆነ ዘካተል-ፊጥር ይግባዋል ማለት አይደለም!
3/ የቲምም ይሁን አካል ጉዳተኞች በቂ መተዳደሪያ ካላቸው ዘካ አይሰጣቸውም!
4/ ዘካተል-ፊጥር በእህል እንጂ በብር ወይም በልብስና መሰል ነገሮች አይሰጥም የተራቡ የሚበሉት ምግብ እንጂ የታመሙ የሚታከሙበት ወይም እዳ ያለባቸው የሚከፍሉበትም ገንዘብ አይደልም!
5/ የዘካተል-ፊጥር ማስረከቢያ የተመረጠው ወቅት የረመዷን የመጨረሻው ቀን ጸሐይ ከጠለቀችበትና ነገ ዒድ መሆኑ ከተረጋገጠበት ወቅት ጀምሮ እስከ ቀጣዩ/ የዒድ ቀን ሰላት እስኪጀመር ያለው ጊዜ ላይ ሲሆነ ካስፈለገ ከዒድ ቀን አንድ ወይም ሁለት ቀን አስቀድሞ መስጠትም ይቻላል
ከዒድ ሰላት ከዘገየ ወይም ከረመዷን 28ኛው ቀን በፊት ከሆነ የተሰጠው ወቅቱን አልጠበቀም
✍ኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም
@ዛዱል መዓድ
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐https://www.tgoop.com/ahmedadem

Telegram
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ
በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል
القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري
دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية
http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

Forwarded from 🗞 የ አቡጁነይድ መልዕክቶች Abujunaid posts
🗞 የአቡጁነይድ መልዕክቶች
ይህ ከአቡ ጁነይድ ሳላህ አህመድ የቀረቡ የድምፅና የፅሁፍ መልዕክቶች የሚሰበሰቡበት ቻነል ነው።
አላህ ጠቃሚ እውቀትን ከመልካም ስራ ጋር ያግራልን!
https://www.tgoop.com/abujunaidposts

🗞 የ አቡጁነይድ መልዕክቶች Abujunaid posts
ይህ በአቡ ጁነይድ ሳላህ አህመድ የቀረቡ የድምፅና የፅሁፍ መልዕክቶች የሚሰበሰቡበት ቻነል ነው።
አላህ ጠቃሚ እውቀትን ከመልካም ስራ ጋር ያግራልን!
You can contact me here @salehom100
አላህ ጠቃሚ እውቀትን ከመልካም ስራ ጋር ያግራልን!
You can contact me here @salehom100
Forwarded from NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
ለአንድ ወር የሚቆይ ልዩ የሸሪዓ ኮርስ በነሲሓ ቲቪ ከዛሬ ሰኔ 9/2012 ከ10: 00 ጀምሮ
💎 ነሲሓ ቁርኣን ቤት 💎
📚ቃዒደቱ ኑራኒያህ
📺 በኡስታዝ ሑሴን ሙንደታ
📚 የቁርኣን ሀልቃ
📺 በኡስታዝ ሚፍታህ ኑሪ
💎 የነብያት ውርስ 💎
📚 ኪታቡ ተውሒድ
📺 በሸይኽ ኻሊድ ዐብዱለጢፍ
📚 ኪታቡ ሰላት
📺 በሸይኽ ኸሊል ሐሚድ ኸሊል
📚 መንዙመቱል ፊቅህያ
📺 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
💎 ነሲሓ መሰረታዊ 💎
📚 የዓቂዳ ትምህርት
📺 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
📚 ቀዋዒዱል አርበዓ
📺 በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር
📚 አዱሩሱል ሙሒማህ
📺 በዶ/ር ዐብዱ ኸይሬ
💎 ነሲሓ ለእህቶች 💎
📚 የተፈጥሮ ደም እና ሸሪዓዊ ህግጋቶቹ
📺 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
📚 የጋብቻ እና ፍቺ ህግጋት
📺 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
💎 ነሲሓ ቁርኣን ቤት 💎
📚ቃዒደቱ ኑራኒያህ
📺 በኡስታዝ ሑሴን ሙንደታ
📚 የቁርኣን ሀልቃ
📺 በኡስታዝ ሚፍታህ ኑሪ
💎 የነብያት ውርስ 💎
📚 ኪታቡ ተውሒድ
📺 በሸይኽ ኻሊድ ዐብዱለጢፍ
📚 ኪታቡ ሰላት
📺 በሸይኽ ኸሊል ሐሚድ ኸሊል
📚 መንዙመቱል ፊቅህያ
📺 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
💎 ነሲሓ መሰረታዊ 💎
📚 የዓቂዳ ትምህርት
📺 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
📚 ቀዋዒዱል አርበዓ
📺 በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር
📚 አዱሩሱል ሙሒማህ
📺 በዶ/ር ዐብዱ ኸይሬ
💎 ነሲሓ ለእህቶች 💎
📚 የተፈጥሮ ደም እና ሸሪዓዊ ህግጋቶቹ
📺 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
📚 የጋብቻ እና ፍቺ ህግጋት
📺 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
Forwarded from NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
💎 ውድ የነሲሓ ቤተሰቦች ለአንድ ወር ያህል በነሲሓ ቲቪ የሚሰጠው ልዩ የሸሪዓ ኮርስ ለመከታተል ያመቻቹ ዘንድ
🔖ነሲሓ ቁርአን ቤት
⌚️ ከቀኑ 10:00 እስከ 11:30
🔁 በድጋሚ በቀጣዩ ቀን
⌚️ከጠዋቱ 4:00 እስከ 5:30
🔖የነብያት ውርስ (በዐረብኛ ቋንቋ የሚሰጥ)
⌚️ ከ11:30 እስከ ምሽት 1:30
🔁በድጋሚ በቀጣዩ ቀን
⌚️ ከቀኑ 5:30 እስከ 7:30
🔖ነሲሓ መሠረታዊ
⌚️ ከምሽቱ 1:30 እስከ 3:00
🔁 በድጋሚ በቀጣዩ ቀን
⌚️ ከቀኑ 7:30 እስከ 9:00
🔖 ነሲሓ ለእህቶች
⌚️ ከምሽቱ 3:00 እስከ 4:00
🔁 በድጋሚ በቀጣዩ ቀን
⌚️ ከቀኑ 9:00 እስከ 10:00
የሚተላለፉ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ የትምህርቶቹን ቪድዮ በዩትዩብ እና የፌስቡክ ገፆቻችን ላይ የምናስቀምጥላቹ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን ።
📺 ነሲሓ ቲቪ ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📌 ግርዶሽ እና ሸሪዓዊ ህግጋቱ
🔖 የፀሐይ እና የጨረቃ ግርዶሽን አስመልክቶ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የሚሰጥበት ልዩ የፈታዋ ፕሮግራም
🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
እና
🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
📅 ነገ ሰኔ 13/2012
⌚️ ቀን 8:00 ጀምሮ
🔁 በድጋሚ ምሽት ከ3:00 ጀምሮ
📺 በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁን

🔖ከፀሐይ ግርዶሽ ጋር የተያያዙ ህግጋት
🗂 ክፍል 1
🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
እና
🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
👇 ሊንኩን ትጭነው በዩትዩብ ቻናላችን መከታተል ይችላሉ
https://youtu.be/zrjEh6n66lA
🗂 ክፍል 1
🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
እና
🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
👇 ሊንኩን ትጭነው በዩትዩብ ቻናላችን መከታተል ይችላሉ
https://youtu.be/zrjEh6n66lA
YouTube
ከፀሐይ ግርዶሽ ጋር የተያያዙ ህግጋት 1
www.nesiha.com
Forwarded from 🗞 የ አቡጁነይድ መልዕክቶች Abujunaid posts
ስለ ዓረፋ ቀን ዱዓእ ሁለት ነጥቦች
[1] በኢድ ዋዜማው የዓረፋ እለት ዱዓእ ተቀባይነት እንዳለው የሚዘክሩ ሀዲሶች ሀጅ ላይ የሌሉ ሰዎችንም ይመለከታሉን??
የአላህ መልእክተኛ «ከዱዓዎች ሁሉ በላጩ (የኢድ ዋዜማ) የአረፋ ቀን ዱዓ ነው...» ማለታቸውን ቲርሚዚይ ከአብዱላህ ኢብኑ ኡመር የዘገቡ ሲሆን፤ ሌሎች ተመሳይ ይዘት ያላቸው ሀዲሶችም ይገኛሉ።
ታዲያ የዓረፋን እለት በዱአዕና በዚክር ያሳለፈ ሰው ታላቅ ክብርና ምንዳን የሚያገኘው ሀጅ ላይ ሲሆን ብቻ ነውን? በእርግጥ በዚህ እለት ክብር ባለው የዓረፋ ምድር የተገኘ ሰው የጊዜንም የቦታንም ክብር ተጎናፅፏልና በተሻለ ሁኔታ ላይ መገኘቱ እንዲሁም ዱአው ተቀባይነት ለማግኘት የቀረበ መሆኑ አያጠራጥርም። ይሁንና ሚዛን በሚደፋው የኡለማዎች አቋም መሰረት፤ እነዚህ ከአረፋ እለት ክብር ጋር ተያይዞ የዱአ ተቀባይነትን የተመለከቱ ሀዲሶች በማንኛውም ቦታ የሚገኙ ሙስሊሞችን ይመለከታሉ። በመሆኑም በሀጅ ስራ ላይ የሌሉ ሰዎችም በዱዓ ሊበረቱ ይገባል።
ታላቁ አሊም ሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን በዚህ እለት የሚባሉ በሀዲስ የተላለፉ ዱአዎችን አስመልክቶ ሀጅ ላይ ላሉ ሰዎች መሆኑን ተጠይቀው ተከተዩን መልሰዋል¹ «በምላሻችን እንደገለፅነው፤ ይህ ለሁጃጆችንም ይሁን ሌሎችን የተመለከተ ጥቅል መልእክት ነው። ነገር ግን ሀጅ ላይ ላሉ ሰዎች ይበልጥ የተገባ ነው። ምክኒያቱም ሁጃጆች በዚህ እለት በዓረፋ ምድር በኢህራም ውስጥ ስለሚገኙ ከሌሎች በበለጠ ዱዓቸው ተቀባይነት ለማግኘት የቀረበ ነው። ስለዚህም የዓረፋን እለት በሀጅ ተግባር ላይ የሌሉ ሰዎች እንዲፆሙት ተደንግጓል። እለቱ ብልጫ ያለወወ ስለሆነም አላህን በማስታወስ፣ ማርታን በመለመን እና ዱዓ በማድረግ ጊዜያቸውን ያሳልፋሉ፤ ሁጃጆችንም በኢባዳ ይካፈሏቸዋል ማለት ነው።» ከሸይኹ ድረገፅ የተወሰደ የድምፅ ፈትዋ
[2] በዓረፋ እለት ሁጃጆች በአረፋ ምድር እንደሚሰባሰቡት ለዱዓና ለዚክር መሰባሰብ "ታዕሪፍ"ን በተመለከተ፤
ይህ ተግባር አንዳንድ ሰለፎች እንደፈፀሙት የተረጋገጠ ነው። ከነሱም መካከል ኢብኑ አባስ ይገኙበታል፤ ኢማሙ አህመድም ባይተገብሩትም እንደሚቻል ተናግረዋል።
ነገር ግን ያወገዙትና ከቢድአ የመደቡትም አሉ። የኡለማዎቻችንን ማብራሪያዎች ስንፈትሽ ተከታዮቹ ድምዳሜዎች ላይ ያደርሱናል፤
1) "ታእሪፍ"ን መተግበር በራሱ ችግር የለውም። ተግባሩን እንደሱና ወይም ሙስተሀብ ነገር መውሰድ ግን አይገባም። ጉዳዩ የኢጅቲሀድ መስአላ ነውና ተግባሩ የሚወገዝ ተግባር አይሆንም። የፈፀመውም ሰው ቢድአ ሰራ አይባልም።
2) ታእሪፍ ስንል ከምድረ አረፋ ውጭ ባሉ የየሀገሩና የየከማው መስጂዶች መሰባሰብን የተመለከተ እነጂ ለዚህ ብሎ ጉዞ ማድረግ አይፈቀድም። አላህ የአረፋን ምድር ለዚህ ቀን ኢባዳ መሰባሰቢያ እንደመረጠው በየሀገሩ አንዳንድ ቦታዎችን፣ መስጅዶችንና ቀብሮችን በመምረጥ ወደነሱ ጉዞ አድርጎ መሰባሰብ በፍፁም አይፈቀድም። ይህ የነብዩ መስጂድንም ይሁን በይተልመቅዲስን ያካትታል።
3) ይህ መሰባሰብ ጩኸትና ሱና ያልሆኑ የጋራ አምልኮዎች ከታከሉበት ቢድአ እንደሚሆን አያጠራጥርም። በተመሳሳይ መልኩ ኢባዳ ያልሆኑ ግጥሞችና መንዙማዎችን ለዚህ መለያ ማድረግ ጥፋት ነው።
እነዚህን ነጥቦች በዝርዝር ለመረዳት የሚያስችሉ ማብራሪያዎችን ከኡለማዎች ድርሳናት እንደሚከተለው እናያለን።
ቀሪዉን የፅሁፍ ክፍል ተከታዩን ሊንክ በመከተል ያንብቡት
https://www.facebook.com/682494683/posts/10158937378539684/
www.tgoop.com/abujunaidposts
@abujunaidposts