Telegram Web
🚨 ብራይተኖች ለሊቨርፑሉ ተጫዋች ሀርቬይ ኤልዮት 40 ሚልዮን ፓውንድ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል።

የ22 ዓመቱ ተጫዋች የብራይተኖች ኢላማ ሆኗል።

[StandardSport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ቼልሲዎች ኒኮላስ ጃክሰንን ላለመሸጥ ወስነዋል።

[Sky Sports]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአል ናስር እስከ 2026 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ውል ለማደስ ተቃርቧል።

➛ [NicoSchira]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች ክሪስቶፈር ኑኩንኩ በቼልሲ ስላለው ሁኔታ ጠይቀዋል።

➛ [Tanziloic]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW;-

ማንችስተር ዩናይትዶች አሁን ለብራያን ምቦሞ ያቀሩቡትን ጥያቄ አሻሽለዋል።

ይህም ከ 60 ሚልዮን ፓወንድ በላይ ነው።

➛ [JacobsBen]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ካሴሚሮ ወደ አልናስር ለማምራት እየተቃረበ ይገኛል።

[Sport_jazirah]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሜሰን ማውንት ሀሳቡ በማንችስተር ዩናይትድ ለመቆየት ነው።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ኔይማር በሳንቶስ ውሉን ለማደስ ከስምምነት ለመድረስ ተቃርቧል።

➛ [UOL]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሚሎስ ኪርኬዝ የሊቨርፑል ተጫዋች ተደርጎ መቆጠር ይችላል።

የህክምና ምርመራ ተጠናቋል።

➛ [Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ቶትነም ሆትስፐሮች ኤቤሬ ኢዜን በቅርበት እየተከታተሉ ነው። አስፈላጊ መረጃዎችንም ሰብስበዋል።

➛ [Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 አዳማ ከተማዎች ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወርደዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ኒኮ ዊሊያምስ ወደ ባርሴሎና መቀላቀል እንደሚፈልግ ለአትሌቲክ ቢልባኦዎች አሳውቋቸዋል።

[Fabrizio.Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW:-

የቼልሲው ተጫዋች ኒኮላስ ጃክሰን የተመለከተውን ቀይ ካርድ ተከትሎ የሁለት ጨዋታ እገዳ ተጥሎበታል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ኪልያን ምባፔ ዓርብ ከ ሳልዝበርግ ጋር ያለውም ጨዋታ እንደሚያመልጠው ተጠቁሟል።

[MelchorRuizCope]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-

ሊዮን ወደ ፈረንሳይ ሊግ 2 ወርደዋል!

ይህ ውሳኔ የተወሰነባቸው በፋይናንሻል ችግር ሲሆን ይግባኝ የመጠየቅ ዕድል አላቸው።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 HERE WE GO!

አንሱ ፋቲ ወደ ሞናኮ!

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ቼልሲዎች በክለብ ዓለም ዋንጫ በቀጣይ በመጨረሻ 16 ቤኔፊካን ይገጥማሉ።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 HERE WE GO!

ፖል ፖግባ ወደ ሞናኮ!

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW:-

ኔይማር በሳንቶስ እስከ 2025 መጨረሻ ድረስ የሚያቆየውን ውል አድሷል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 HERE WE GO!

ኬፓ አሪዛባላጋ ወደ አርሰናል!

አርሰናሎች ለቼልሲ 5 ሚልዮን ፓውንድ ይከፍላሉ።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2025/06/29 04:45:10
Back to Top
HTML Embed Code: