Telegram Web
🌎 ዛሬ የሚደረጉ የክለቦች ዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች፦

1:00 | ፓልሜራስ ከ ቦታፎጎ
5:00 | ቤኔፊካ ከ ቼልሲ

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 ፌነርባቺዎች ጆን ዱራንን ለማስፈረም በይፋ ለአል ናስር ጥያቄ አቅርበዋል።

➛ [Yagosabuncuoglu]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 አል ናስሮች ጆን ዱራንን ለመልቀቅ አረንጓዴ መብራቱን ሰተዋል። የፌነርባቺን ፕሮፖዛል ለመቀበል ዝግጁ ናቸው።

ፌነርባቺዎች አሁን ከዱራን ጋር ለመስማማት እየሞከሩ ነው።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 አርሰናሎች የቼልሲውን አጥቂ ኒኮላስ ጃክሰንን በአጥቂ አማራጭ ዝርዝራቸው ውስጥ ይዘውታል።

[Duncan Castles ]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 በጆን ዱራን እና በአል ናስር መካከል ያለው ነገር አብቅቷል።

ፌነርባቺዎች ከአልናስር አረንጓዴ መብራቱን ካገኙ በኃላ ኮሎምቢያዊውን አጥቂ ለማስፈረም ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበዋል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-

ኢቫን ፔሪሲች በፔስቪ ቤት እስከ 2027 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ውል በይፋ አድሷል።

ክሮሽያዊው ተጫዋች ወደ ፔስቪ በነፃ ዝውውር ከደረሰ በኃላ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ባደረገው 35 ጨዋታዎች 27 የግብ ተሳትፎዎችን በኤርዲቪዜው ክለብ በማድረግ ማስደነቅ ችሏል።

Perišić just keeps going. 👏

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ማርሴዎች የባየርንሙኒኩን ተጫዋች ሳቻ ቦይን በውሰት ውል የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

ሙኒኮች ተጫዋቹን ለመልቀቅ ክፍት ናቸው ነገርግን በቋሚ ውል ነው መልቀቅ የሚፈልጉት።

ተጫዋቹ ግን አሁን በባቫሪያኖቹ ቤት ነው መቆየት የሚፈልገው። የእንግሊዝ ክለቦችም በተጫዋቹ ላይ ፍላጎት አሳይተዋል።

➛ [Santi_J_FM]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW:-

ብራይተኖች ከሁለት ክለቦች ለዣኦ ፔድሮ ከ 50 ሚልዮን ፓውንድ በላይ ጥያቄ ቀርቦላቸው የሁለቱንም ጥያቄ ውድቅ አድርገዋል።

ሁለተኛው ጥያቄ የቼልሲዎች እንደሆነ ይታመናል።

➛ [ed_aarons]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ክርስቲያኖ ሮናልዶ ጆርጌ ጄሱስ የአል ናስር አዲሱ አሰልጣኝ እንዲሆኑ እየገፋ ነው።

ብራዚላዊው አሰልጣኝ አረንጓድ መብራታቸውን ሰተዋል። አሁን ንግግሮች እየተካሄዱ ይገኛሉ።

➛ [Santi_J_FM]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW:-

ቲሞ ቨርነ ወደ ኒው ዮርክ ሬድ ቡልስ ለማምራት በውይይት ላይ ነው። 🇺🇸

➛ [Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
የርገን ክሎፕ 🗣

"የክለብ ዓለም ዋንጫ በእግርኳስ የተተገበረ የምንጊዜውም መጥፎው ሀሳብ ነው።"

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW:-

ኒውካስል ዩናይትዶች ግብጠባቂውን ጄምስ ትራፎርድን ለማስፈረም በአጠቃላይ የ 27 ሚልዮን ፓውንድ ጥያቄ ቢያቀርቡም ጥያቄያቸው በበርንሌይ ውድቅ ሆኗል።

➛ [skySports_Keith]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-

ሞናኮዎች ፖል ፖግባን በይፋ በሁለት ዓመት ውል ማስፈረም ችለዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ጃረል ኳንሳህ የባየር ሊቨርኩሰን የህክምና ምርመራውን ሰኞ ለማድረግ ተዘጋጅቷል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 አል ናስሮች ለጆን ዱራን ምትክ ቪክቶር ቦኒፌስን ለማስፈረም በቁምነገር እያሰቡ ይገኛሉ።

[JacobsBen]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ፖል ፖግባ... 🤩🇲🇨⛏️

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 HERE WE GO!

ጄሚ ባይኖ ጊቴንስ ወደ ቼልሲ!

ቼልሲ ከዶርትሙንድ ጋር ከስምምነት የደረሱ ሲሆን ዛሬ ምሽት የህክምና ምርመራውን ሊያደርግ ቀጠሮ ተይዞለታል።

እስከ 2032 ድረስ የሚያቆይ ውል ይፈርማል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ፖል ፖግባ ለሞናኮ ዉሉን ሲፈርም ስሜታዊ ሆኖ ሲያለቅስ ነበር። 🥺💔

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2025/06/29 21:55:22
Back to Top
HTML Embed Code: