Telegram Web
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በኦን ላይን ፈተና ዙሪያ የተሰጠ ኦረንቴሽን


🪐የፈተና ጊዚያት እየቀረቡ ነውና በእቅድ እናጥና ‼️

🪐በሞዴል ፈተናዎች ራሳችንን እንፈትሽ‼️

📘ለሌሎች ማጋራት አንርሳ‼️

Share with your  Friends
 
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇

       
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary


የደብረብርሐን ቤተመፅሐፍት እና ዶክመንቴሽን ዳይሬክቶሬት።

@dbu11
@dbu111
#Notice

አሁንም ስህተት እየተሰራ ነው ውድ የመውጫ ፈተና ወሳጅ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች የፈተና መልስ ስትቀይሩ የጥያቄው መጨረሻ ላይ clear my choice የሚለውን አማራጭ ሳትጠቀሙ ወይም የመጀመሪያ ምርጫችሁን clear ሳታደርጉ እንዳትቀይሩ ምክንያቱም ኮምፒውተሩ የሚያነበው የመጀመሪያ የተሞላ ምርጫችሁን ነው። ብዙ ተፈታኞች ይኽን ስህተት እንደሚፈፅሙ በማንሳት አሳውቀን የነበረ ቢሆንም በተደጋጋሚ የምንሰማው ግን እንደዚህ አይነት ስህተት እየተሰራ እንደሆነ ነው።

ሁለተኛው ወሳኝ ነገር ደግሞ on time ፈተና በሚሰራጭበት ሰዓት ማለትም 2፡00 ሰዓት ከሆነ ይኽ ሰዓት ፓስዋርድ ተነግሯችሁ ፈተና የምትጀምሩበት ሰዓት ነው። በዚህ ሰዓት የመፈተኛ desktop አችሁ ላይ ጥያቄያችሁን መጀመር አለባችሁ። ያለፉት የፈተና session ላይ የመዘግየት ክፍተቶችን ተመልክተናል።

@dbu11
@dbu111
Good job የተማሪዎች dormitory service 👌

ለደብረብርሀን ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ👇

🥏የማትጠቀሙበትን ልብስ፤ጫማ፤ሳፋ፤መጥረጊያ ካላችሁ ሀበሻ ሀረጋዊያን ትብብራችሁን ስለፈለጉ ኮሊደር ላይእያስቀመጣችሁ እንድትወጡ ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡

የተማሪዎች መኝታ ቤት።

@dbu11
@dbu111
Forwarded from BUSINESS ET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ad
ለምርቃቶ ኬክ

ለምርቃት የሚሆኑ ልዩ ልዩ ኬኮችን በተለይዩ ዓይነት እና በፈለጉት ዓይነት ቅርፅ በምርቃት ፎቶ /በማንኛውም ፎቶ/ እንዲሁም በሚፈልጉት መጠን እና ብር እናዘጋጃለን

ለስራው ቅልጥፍና ትዕዛዞቻችሁን ቀድመው ይዘዙን

ለማዘዝ @EyobCon
በአካል :-ክሪስፒ እረጥብ ቤት

በስልክ:-በ0973057055
በ0924560056
ይደውሉ

@dbu11
2025/06/15 21:39:30
Back to Top
HTML Embed Code: