✅ Event Recap: “From Learner to Intern” — Mission Accomplished!
A huge thank you to everyone who joined us on 16/09/2017 E.C for our dynamic session on landing your first tech internship!
From insider advice to inspiring tech stories — TechTonic Tribe brought the energy, the knowledge, and the connection.
Special shoutout to our amazing speakers, volunteers, and attendees — you made this event a true success!
Missed it? Don’t worry — more events are coming!
📌 Follow Us: 💬 Channel 👥 Group 🎥 Tik Tok 💼 LinkedIn

አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ‼️
ከጤና ሳይንስ ካምፓስ
በትላትናው ዕለት በነበረው አስራት ሊግ የእግር ኳስ ጨዋታ ላይ ከ P.H.O(public health officer) ት/ት ክፍል ተመራቂ ተማሪ የሆነው ተማሪ ቆሪቾ ዳዲ በእግር ኳስ ጨዋታ መሀል በደረሰበት የአጥንት ጉዳት በሆስፒታላችን በተደረገለት ምርመራ ቀዶ ጥገና እነደሚያስፈልገውና በቶሎ መሰራት እንዳለበት ፤ ቀዶ ጥገናው ሊሰራ የሚችለው አዲስ አበባ መሆኑን እንዲሁም ለሕክምናው እስከ 70,000 (ሰባ ሺህ) ብር እንደሚያስፈልገው ተነግሮታል።
በመሆኑም ለወንድማችን ከታች በምናስቀምጠው የባንክ ሂሳብ ቁጥር የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንድታረጉልን በትህትና እንጠይቃለን።
ACC 1000300919476
NAME KORICHO DADI USHI
ለወንድማችን ፈጣሪ ምህረቱን ይላክለት
እናመሰግናለን!!
አ/ወ/ጤ/ሳ/ካ/ የተማሪዎች ኅብረት
@dbu11

ከልዩ ቅናሽ ጋር እንጠብቃችኋለን
ባይንደር እና ሪቫን ከሽክረት ህትመትና ማስታወቂያ በቡድን ሆነው ለሚያዙ ለአጭር ጊዜ የሚሆን ልዩ ልዩ ቅናሾችን አዘጋጅተናል።
ማሳሰቢያ
የሰኔ ወር የምርቃት ዝግጅት እንደ ሃገር ስለሆነ የማቴሪያል እጥረት ሊያጋጥም ስለሚችል ትዕዛዞቻችሁን አስቀድማችሁ ፈፅሙ።
ለበለጠ መረጃ
0940219376
@shikret007

#Ads
ለተመራቂወች ልዩ ቅናሽ ከልዩ ጥራት ጋር🧏♂️🧏♂️ ፎቶን ለሀዛርድ 💃🥰ሀዛርድ ፒክቸር👍👍👍
🧑🔬🧑🔬🧑🔬0916468302
👉 ገራሚ ገራሚ 🤌 የመስክ ፎቶ ና ቪዲኦ
🤌 የግራጆሽን ፎቶ ና ቪዲኦ
🤌 የስቱዲኦ ፎቶ ና ቪዲኦ
🤌 የሰርግ ፎቶ ና ቪዲኦ
🤌 የልደት ፎቶ ና ቪዲኦ
🤌 እና ለተለያዩ ፖሮግራሞች
በጥራት አሰራለን።
🪬 አድራሻ ፦ ደብረ ብርሀን ፦ ገብርኤል መገንጠያ ፊት ለፊት
🏃♂️➡️🏃♀️➡️🏃➡️🏃♀️➡️Hazarid Pictures✊✊✊
🤳🤳🤳0914468302
🤳🤳🤳0936535116

በዩንቨርስቲው የዲሲፕሊን እርምጃ ጣልቃ አልገባም❗የተማሪዎች ህብረት
ተማሪ ህብረት በይፋዊ ቴሌግራም ገፁ በዩንቨርስቲው የዲሲፕሊን እርምጃዎች ውስጥ ጣልቃ መግባት ተገቢ አለመሆኑን አስታወቀ። ጥፋት ሰርታችሁ ከሆነ በዩንቨርስቲው ደንብ መሰረት ትዳኛላችሁ ደንቦቹ በዩኒቨርሲቲ የተዘጋጁና ለያንዳንዱ ጥፋት ተገቢውን ቅጣት ያስቀመጡ ናቸው። በዩንቨርስቲው የዲስፕሊን እርምጃ ጣልቃ መግባት አልችልም ሲል አስታውቋል።
ህብረቱ ይህን ያለው ወቅቱ የፈተና ወቅቱ መሆኑን ተከትሎ ከኩረጃ ጋር ተያይዞ ወደ ህብረቱ ፅህፈት ቤት ለማመልከት የሚሔዱ ተማሪዎች ቁጥር በመብዛቱ ነው ።
ከዚህ ጋር ተያይዞ ፈተናውን መፈተን የማይቻልበት ሁኔታ ወይም ችግር ካለ ከፈተናው በፊት ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ እንደሚያስፈልግ አሳስቧል።
---------------------------------------------------
ለቻናላችን ማንኛውንም መልዕክት እና መረጃ ማድረስ ሲፈልጉ @gazetegnaw_1 መጠቀም ይችላሉ።
DBU DAILY NEWS
@dbu11
@dbu111

በኢትዮጵያ ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ፈቃድ እንጂ እውቅና ያላቸው ተቋማት የሉም መባሉን Ahadu radioን ዊቢ አድርጎ ATC ዘግቧል።
በኢትዮጵያ ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ፈቃድ እንጂ እውቅና ያላቸው ተቋማት አለመኖራቸውን የኢፌዲሪ ትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን አስታውቋል፡፡
ሁለቱን ከተማ አስተዳደሮች እና 14 ቱንም ክልሎች አጠቃሎ 375 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚገኙ ሲሆን፤ እነዚህ ተቋማት ፈቃዳቸውን ከኢፌዲሪ የትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን የሚወስዱ እና የሚያድሱ እንደሆነም ነው የተገለጸው።
ታዲያ እነዚህ ተቋማት የሚሰጡት ከዲግሪ ጀምሮ ያለው የትምህርት ደረጃ፤ በዓለም አቀፍ እውቅና ያለው እና በተማሩበት የትምህርት ዘርፍ የትኛውም ሀገር ላይ ሄደው ድጋሚ የሄዱበትን ሀገር ትምህርት መማር ሳያስፈልጋቸው መስራት የሚያስችል አይደለም።
"ይህ ለምን ሆነ?፣ ተቋማቱን ዓለም አቀፋዊ እውቅና እንዲኖራቸው እና በእነዚህ ተቋማት የሚማሩ ተማሪዎችም በዓለማቀፍ ደረጃ ተስተካካይ እንኳን ባይሆን ተወዳዳሪ መሆን የሚያስችል የትምህርት ደረጃ እንዲኖራቸው ማድረግ ለምን አልተቻልም?" ሲል አሐዱ መጠየቁን አስነብቧል።
የኢፌዲሪ ትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን የተቋማት ቁጥጥር ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ቢኒያም ኤሮ በሰጡት ምላሽም፤ ይህን እውቅና ለመስጠት በመጀመሪያ ተቋሙ በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ሊያገኝ እንደሚገባው ገልጸው፤ እስካሁን ግን እውቅናውን አለማግኘቱን ተናግረዋል።
"በዚህ ምክንያት በኢትዮጵያ የሚገኙ ሁሉም የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ፈቃድ እንጂ እውቅና ገና ያልተሰጣቸው ናቸው" ብለዋል።
ተቋሙም ከዓለም አቀፍ ደረጃ ሰጭ ተቋም ማለትም (አይሶ) ገና እውቅና እንዳልተሰጠውም ተናግረዋል። እሱን ለማድረግ እና እውቅና ያላቸው የትምህርት ተቋማትን ለማፍራት ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑንም ተናግረዋል።
አሁን ላይ ተቋሙ የግልም የመንግሥትም ትምህርት ተቋማትን በአንድ ለመቆጣጠር የሚያስችለውን ሥራ እየሰራ መሆኑም ነው የተገለጸው።

Ethiostudyhub ሁሉንም ትምህርት ክፍሎች ያካተተ የዩንቨርስቲ መውጫ ፈተና(university exit exam), university entrance exam(የዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና) ጥያቄዎችን አሰናድቶላችሗል። ትምህርት ጨምሮ exit እና entrance ን የሚመለከቱ ዜናዎችን... ታገኛላችሁ።
በማንኛውም browser ገብታችሁ ይኽን website https://ethiostudyhub.com ብትፅፉ ማግኘት ትችላላችሁ።
ወይም በዚህ https://ethiostudyhub.com/exit-exams webpage Link በቀላሉ መጠቀም ትችላላችሁ።