ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡
መልካም በዓል!
@Concepthubeth
ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን በሶሻል ሚዲያዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑን ።
———————————————————-
ዌብሳይት፡ https://concepthub.net/
ዩቲዩብ ገጽ: https://Youtube.com/@Concepthubeth
ፌስቡክ ገጽ: https://facebook.com/concepthubeth/
ቴሌግራም ገጽ: https://www.tgoop.com/concepthubeth
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@concepthubeth
ሊንክዲን ገጽ፡ https://www.linkedin.com/company/concepthubeth/

" በቁንፅል የምናስተምረው ፓን አፍሪካኒዝም "
የተለያዩ የአፍሪካ ሀገሮች ኢትዮጵያ ጨምሮ ስለ ፓን አፍሪካኒዝም በታሪክ ትምህርታቸው ውስጥ በማካተት ተማሪዎቻቸውን ቢያስተምሩም÷ የሚሰጠው ትምህርት መሰጠት በሚገባው ልክ ተሰጥቷል የሚለው ግን ጥያቄ የሚያስነሳ ጉዳይ ነው፡፡
በሐሳብ አለኝ ቁ.2 መጽሔት በብዕር ስም የተሳተፈው ያሬድ አግማስ " በቁንፅል የምናስተምረው ፓን አፍሪካኒዝም " በሚል ርዕስ ይህንን ጉዳይ እንድንጠይቅ የሚያስችል ጹሑፍ አቅርቦልናል።
በዚህ ጹሑፍ የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች፤ መምህራን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችና መምህራን ሀሳባቸውን አካፍለዋል።
ሙሉ ጹሑፉን ያንብቡ https://concepthub.net/article/11

#ማስታወሻ: ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ በሁለት ክፍል ቀርቧል።
ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
- ወጪ መቆጠብ የማይችል ራስገዝ ሆኖ መቀጠል አይችልም፤
- አቅም ያላቸው መምህራኖችን ለመሳብ እና ውስጥ ያሉትን ለማቆየት ጥሩ ክፍያ መክፈል ያስፈልጋል፤
- አመራሩም፣ ሰራተኛውም ይቀያየራል ብየ አስባለሁ ሁሉም የሚስማማውን ቦታ ያገኛል፤
- በዘንድሮው ዓመት ብቻ ወደ 4 ቢሊዮን ብር መንግስት መድቦለታል ወደ 1 ቢሊዮን ራሱ እንዲያመነጭ ይፈለጋል። ይሄ ማለት ወደ 20 በመቶ ማለት ነው።
- ዩኒቨርሲቲው የሚያስከፍለው የትምህርት ክፍያ የማህበረሰቡን አቅም ያገናዘበ ነው፤
- ተጨማሪ ዶርም የመገንባት ፍላጎት የለንም፤
- በዩኒቨርስቲው ውስጥ ነጠላ እና ሂጃብ መልበስ ተከልክሏል የሚሉ ወሬዎችን እንሰማለን ያሉ ሲሆን እውነታው ግን አልተከለከለም፣ እየለበሱ ነው፤
- የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ወጪ በጣም ከፍተኛ ነው፣ የክፍያ ተመኑን ማሻሻል ያስፈልጋል፤
- በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በዓመቱ መጨረሻ ደግሞ አንድ ሚሊየን የሚሆን ሰው ህክምና ያገኛል ተብሎ ይጠበቃል።
ሙሉ ቃለመጠይቁን ይመልከቱ
ክፍል አንድ
📹 https://youtu.be/pI4ZWZmWgKU?si=d9R8ZX093ogoQP4W
ክፍል ሁለት:
📹 https://youtu.be/pI4ZWZmWgKU?si=y9ObczxvzKgG5U_N
@concepthubeth

“በዓለም ላይ ገዳይ ከሚባሉት ህመሞች አንዱ ሱስ ነው! አንድ ሰው ለረጅም ጊዜ ሱስ ውስጥ ይቆያል ስንል ፈልጎት ራሱን የመግደል ሙከራ ውስጥ ነው እንደማለት ነው!”
በኢዮብ ትኩዬ ተጽፎ ሐሳብ አለኝ መጽሔት ቅጽ 2 ላይ ከሚገኘው “ሱስና አስከፊ መዘዙ” ከሚለው ጽሑፍ የተወሰደ
ሙሉ ጽሑፉን ለማንበብ 👇
https://concepthub.net/article/15

ሰምተዋል ?
በኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ሴቶችን ትምህርት ለማበረታታት ታልሞ ስለተዘጋጀው የጹሑፍ ውድድር ሰምተዋል ? እንግዲያውስ በዚህ የጹሑፍ ውድድር ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።
የጹሑፍ ምርጫው በሦስት ዘርፎች የሚደረግ ሲሆን ሁሉም የተለያየ ይዘትና መስፈርት አላቸው።
ዘርፎቹ ምንድን ናቸው ?
- መስማት የተሳናቸው ሴቶች እንዲጎሉና ድምጻቸው እንዲሰማ የሚያደርጉ እውነተኛ ታሪኮችና እና ምስክሮች፤
- መስማት የተሳናቸው ሴቶችን ትምህርት የሚያግዙ በሀገር ውስጥ የተሰሩ ወይም በሂደት ላይ ያሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች፤
- መስማት የተሳናቸው ሴቶች በህዝብ መገልገያ ቦታዎች፣ በትምህርት ሥርዓት እና በአካባቢያቸው ያጋጠማቸውን ፈተናዎች ላይ የሚሰሩ ጠለቅ ያሉ የምርመራ ሪፖርቶች እንዲወጡ ይጠበቃል።
በዚህ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ዝርዝር መስፈርቱን ከታች በተጠቀሱት ሊንኮች በማንበብና በመመዝገብ መሳተፍ ትችላላችሁ።
የተመረጡ 3 ጹሑፎች ለህትመት የሚቀርቡ ሲሆን ለተመረጡ ጹሑፎችም 20 ሺ ብር ማበረታቻ ይሰጣቸዋል።
የጹሑፍ ማስገቢያ ጊዜ ግንቦት 30፣ 2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል።
ይመዝገቡ ይሳተፉ !
ለመመዝገብና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት https://concepthub.net/call-for-articles

የትኛው ሥዕል የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ?
"Promoting Peaceful Coexistence Through Art" በሚል መሪ ቃል በ11 ወጣቶች የተሳሉ የሥዕል ሥራዎች ለውድድር ቀርበዋል።
እርሶሞ ሥዕሉን ገምግመው ድምጽ እንዲሰጡ ተጋብዘዋል።
ሥዕሎቹን ለመምረጥና ድምፅ ለመስጠት 👉 https://redeem.concepthub.net

20 ሺ ብር ያሸልማል፤ ከሽልማቱ በላይ የእርሶ ተሳትፎ ለውጥ ያመጣል!
በኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ሴቶችን ትምህርት ለማበረታታት ታልሞ ስለተዘጋጀው የጹሑፍ ውድድር ሰምተዋል ? እንግዲያውስ በዚህ የጹሑፍ ውድድር ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።
✅ ዝርዝር መስፈርቱን ከታች በተጠቀሱት ሊንኮች በማንበብና በመመዝገብ መሳተፍ ትችላላችሁ።
✅ የተመረጡ ጹሑፎች ለህትመት የሚቀርቡ ሲሆን በተጨማሪም ማበረታቻ 20 ሺ ብር ይሸለማሉ!
✅ የጹሑፍ ማስገቢያ ጊዜ ግንቦት 30፣ 2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል።
ይመዝገቡ ይሳተፉ !
📌 ለመመዝገብና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከታች የተጠቀሰውን ሊንክ ይጠቀሙ 👇 https://concepthub.net/call-for-articles

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡
ዒድ ሙባረክ!
@Concepthubeth
ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን በሶሻል ሚዲያዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑን ።
———————————————————-
ዌብሳይት፡ https://concepthub.net/
ዩቲዩብ ገጽ: https://Youtube.com/@Concepthubeth
ፌስቡክ ገጽ: https://facebook.com/concepthubeth/
ቴሌግራም ገጽ: https://www.tgoop.com/concepthubeth
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@concepthubeth
ሊንክዲን ገጽ፡ https://www.linkedin.com/company/concepthubeth/
ዒድ ሙባረክ!
@Concepthubeth
ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን በሶሻል ሚዲያዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑን ።
———————————————————-
ዌብሳይት፡ https://concepthub.net/
ዩቲዩብ ገጽ: https://Youtube.com/@Concepthubeth
ፌስቡክ ገጽ: https://facebook.com/concepthubeth/
ቴሌግራም ገጽ: https://www.tgoop.com/concepthubeth
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@concepthubeth
ሊንክዲን ገጽ፡ https://www.linkedin.com/company/concepthubeth/
አንድ ቀን ብቻ ቀረው!
በዝምታ ውስጥ ድምጻችን ይሰማል - ለእሷ ድምጽ ለመሆን አብረን እንጓዛለን
ጥራት ያለው ትምህርት መስማት ለተሳናቸው ዜጎች እንደሚገባ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሃይኪንግ!
የፊታችን እሑድ ሰኔ 1 በሚደረገው የሃይኪንግ ጉዞ ጥራት ያለው ትምህርት መስማት ለተሳናቸው ዜጎች አስፈላጊ መሆኑን ግንዛቤ ለመፍጠር በዝምታ እንጓዛለን።
ለ ተሳታፊ እድለኞች በዚህ ጉዞ እንዲሳተፉ ቦታ ተመቻችቷል። ፈጥነው ይመዝገቡ!
ለመመዝገብ 👇
https://forms.gle/vpxq7KFdc53CUw8H7

Hear us in silence - walk for her voice
Our hike begins not just for the trail, but for the voices often unheard. In silence, we raise awareness for quality education for deaf girls. Every step speaks volumes.
#Quality_Education_for_deaf_girls
Our hike begins not just for the trail, but for the voices often unheard. In silence, we raise awareness for quality education for deaf girls. Every step speaks volumes.
#Quality_Education_for_deaf_girls
በዝምታ ውስጥ ድምጻችን ይሰማል - ለእሷ ድምጽ ለመሆን አብረን እንጓዛለን
ጥራት ያለው ትምህርት መስማት ለተሳናቸው ዜጎች እንደሚገባ ግንዛቤ ለማስጨበጥ የተዘጋጀው ሃይኪንግ በመካሄድ ላይ ነው።
#HearUsInSilence #WalkForHerVoice

ይህ አስተያየት ቨርቹዋል ኦቲዝም ለሚለው ጽሑፍ ከአንባቢያችን የተላከ ነው፡፡ ጽሑፉ "በሐሳብ አለኝ" መጽሔት ቅጽ 2 ላይ የምታገኙት ሲሆን አንብባችሁ አስተያየታችሁን ላኩልን፡፡
ቨርቹዋል ኦቲዝም የሚለውን ጽሑፍ ለማግኘት 👇
https://concepthub.net/article/10
ሐሳብ አለኝ መጽሔት ቅጽ ሁለትን ለማግኘት 👇
https://concepthub.net/actions/download_magazine.php?magazine_id=29