Telegram Web
#Cont...

በ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት አገልግሎት እንዳይሰጡ የታገዱ የትምህርት ተቋማት ዝርዝር

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tgoop.com/atc_news
👉የYouTube ተመልካች ነዎት ወይስ YouTuber ?
ጊዜያችንን YouTube ላይ ከማጥፋት ባለፈ ወደ ገቢ የምንቀይርበት የVleep መተግበሪያ መጦልናል።

👉ተመልካች ከሆኑ የተለያዩ የYouTube ቻናሎችን Subscribe በማድረግ የተለያዩ system ላይ ያሉ የYouTube ቪዲዮዎችን በመመልከት ገቢዎትን ማግኘት ይችላሉ።

👉ለYouTuber መላዎትን አዘጋጅተናል ፥ እንዲታይልዎት የሚፈልጉትን ቪዲዮዎች በVleep Application ላይ በማስገባት ተመልካቾች እንዲያዩ እና Subscribe እንዲያረግልዎት ማድረግ ይችላሉ።

እርሶስ ምን ይጠብቃሉ? ዛሬውኑ ወደ Vleep.net በመግባት ወይንም የVleep መተግበሪያውን በማውረድ እና በመመዝገብ በYouTube ተጨማሪ ገቢ ያግኙ።
ለበለጠ መረጃ
በስልክ ቁጥሮቻችን - 0111142062
- 0945490035
- 0707503070
አድራሻ - 22 quality ህንፃ
ትክክለኛው የVleep Tech Solutions PLC
የtiktok link 👉 https://www.tiktok.com/@vleep_official

የtelegram link 👉 https://www.tgoop.com/vleeptech
#SummerVoluntaryService

20 ሺህ በላይ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ላይ ይሳተፋሉ።

የዘንድሮው የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ንቅናቄ በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ሰላም ሚኒስቴር እና ትምህርት ሚኒስቴር በጋራ ይካሔዳል።

በንቅናቄው ከ50 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የተገለፀ ሲሆን፤ በበጎ ፈቃድ አገልግሎቱ ከ39 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ይሳተፋሉ ተብሏል።

በዘንድሮው መርሐግብር በ14 መስኮች የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች የሚሰጡ ሲሆን፤ ይህም በገንዘብ ሲተመን ከ21 ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚገመት ነው የተገለፀው።

የአረንጓዴ አሻራ፣ ትምህርት እና የጤና አገልግሎት ከሚሰጡ አገልግሎቶች መካከል ይገኙበታል ተብሏል።

20 ሺህ በላይ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በተለያዩ አካባቢዎች በበጎፈቃድ አገልግሎቱ እንደሚሳተፉ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሸኔ ተናግረዋል።

ንቅናቄው ረዕቡ ሰኔ 12/2016 ዓ.ም በአድዋ መታሰቢያ ይጀመራል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tgoop.com/atc_news
EXIT EXAM Schedule FINAL 12.xls
280.5 KB
Tentative schedule for the Exit Exam


➡️ https://www.tgoop.com/atc_news
#WolkiteUniversity

ለ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ

በ2016 ዓ.ም ከሰኔ14 እስከ 21 /2016 ዓ.ም ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ለመውሰድ የተመዘገባችሁ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዛሬ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም ከ7፡30 ጀምሮ USER NAME እና PASSWORD በትምህርት ክፍላችሁ በአካል በመገኘት እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ፡
♦️የወሰዳችሁትን USER NAME AND PASSWORD ሴንትራል ላይበራሪ ረቡዕ (12/10/2016 ዓ.ም) ከ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በመገኘት #መቀየር ይኖርባችሆል፡፡

♦️ ድጋሚ ፈተና የምትቀመጡ የአገልግሎት ክፍያ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ኮፒ ይዛችሁ መምጣት ይኖርባችሆል፡፡

♦️ማንኘውም ተማሪ ለመውጫ ፈተና ሲመጣ የተቋሙን መታወቂያ መያዝ ይኖርባታል፡፡

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tgoop.com/atc_news
ATC NEWS
EXIT EXAM Schedule FINAL 12.xls
የደብረ ታቦር ዩንቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ፕሮግራም

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tgoop.com/atc_news
የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ዩንቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ፕሮግራም


👉በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የግል የመዉጫ ፈተና ለመፈተን ለተመዘገባችሁ ተፈታኞች በሙሉ በቀን 12/10/2016 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲዉ ሬጅስትራር ዳይሬክቶሬት እየቀረባችሁ የፈተና Username እና Password እንድትወስዱ ዩንቨርስቲው በጥብቅ አሳስቧል።

📌የመዉጫ ፈተና መርሐ-ግብሩ ተያይዟል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tgoop.com/atc_news
የ6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 12 እስከ 14/2016 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል ፡፡

የ6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 12 እስከ 14/2016 ዓ.ም ድረስ የሚሰጥ ሲሆን በከተማ አስተዳደሩ በ183 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለ86,222 ተማሪዎች ይሰጣል።


በሁሉም የፈተና ጣቢያዎች ከ2200 በላይ ፈታኝ ፤ ከ700 በላይ ሱፐር ቫይዘር ፤ 183 የፈተና ጣቢያ ኃላፊዎች ፈተናውን ለማስፈጸም የተመደቡ ሲሆን ለሁለቱም የክፍል ደረጃዎች የሚሰጠው ፈተና ሰላማዊ ሆኖ በስኬት እንዲጠናቀቅ ከፈተና ህትመት ጀምሮ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች የተጠናቀቁ በመሆናቸው ለተፈታኝ ተማሪዎች መልካም ፈተና እንዲሆን እንመኛለን፡፡


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tgoop.com/atc_news
ATC NEWS
Photo
#MizanTepiUniversity

በ2016 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በግል ለመፈተን ላመለከታችሁ ተማሪዎች በሙሉ።

በ2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በግል ለመፈተን ያመለከታችሁ ተማሪዎች፡-

• ሁሉም በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ፣ በእንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ፣በኮምፒቲንግና ኢንፎርማቲክስ፣በሕግ እና በነርሲንግ የትምህርት ፕሮግራሞች የግል አመልካቾች መፈተኛ ቦታ ቴፒ ግቢ መሆኑን፤

• ሁሉም በግብርናና ተፈጥሮ ሀብት፣በማህበራዊ ሳይንስ ፣ በሕክምናና ጤና ሳይንስ (ከነርሲንግ የግል አመልካቾች በስተቀር) እና በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ የትምህርት ፕሮግራሞች የግል አመልካቾች መፈተኛ ቦታ ዋናው(ሚዛን) ግቢ መሆኑን፤

• ሁሉም የግል አመልካቾች በቀን 12/10/2016 ዓ.ም በተመደባችሁበት ግቢ በመገኘት የመፈተኛ Username & Password reset/activate እንድታደርጉ እያሳወቅን ከቀን 14-ጀምሮ ከዚህ እንደሚከተለው በተቀመጠው ጊዜያዊ የፈተና ፕሮግራም መሰረት የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ የግል መታወቂያ በመያዝ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በመገኘት ፈተናውን እንድትፈተኑ ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tgoop.com/atc_news
2024/06/19 03:13:03
Back to Top
HTML Embed Code: