Telegram Web
#ይህ_የምትመለከቱት_በሰው_ሰራሽ_አስተውሎት (Ai) የተቀናበረ ፎቶ አይደለም❗️
ይልቁንስ ስንት ዓመት ሙሉ ደክመው  ተምረው ትምህርቱ #በተግባር_የተደገፈ_ባለመሆኑ ምክንያት #ሥራ_አጥ የነበሩ   የመዲናችን አዲስ አበባ ወጣቶች በተግባር ሥልጠና ልምምድ ወቅት የተነሱት ፎቶ ነው❗️
ባለፉት አመታት ብቻ ከ11ሺ በላይ ሥራ አጥ ወጣቶችን አሰልጥነን የሥራ ባለቤት አድርገናል❗️
👉አሁንም #በአሥር_የስልጠና_አይነቶች ምዝገባ ላይ ነን❗️
"ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️"
#ወጣቶችን_ማብቃት_ሀገር_መገንባት_ነው❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
7🙏5
#የምዝገባ_ማስታወቂያ
=====
በርካታ ወጣቶችን የተግባር ስልጠና  በማሰልጠንና
#ሥራ_በማስቀጠር የሚታወቀው  ማሰልጠኛችን #አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የተግባር ስልጠናዎች የምዝገባ ፕሮግራም አውጥቷል።
👉
#ሳይሞላብዎ_ቀድመው_ይመዝገቡ❗️

"ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️"
#ወጣቶችን_ማብቃት_ሀገር_መገንባት_ነው❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
11
#ብሬከር_እየመለሰ_ሲያስቸግረን_ማድረግ_ያለብን_ምንድን_ነው
=======
↪️ዛሬ የቤታችሁ የኤሌክትሪክ ብሬከር እየመለሰ በሚያስቸግራችሁ ጊዜና የባለሙያ ድጋፍ በቅርበት ማግኘት በማትችሉበት ወቅት ያለምንም መሳሪያ እንዴት ችግሩን መለየትና ጊዚያዊ መፍትሄ መስጠት እንደምትችሉ እናያለን❗️
↪️ከታች ቪዲዎው ላይ እንደምታዩት #የማሰልጠኛ_ተቋማችን መብራቶች ላይተው ጠፍተዋል❗️ሶኬት ግን እየሰራ ነው❗️
↪️ስለዚህ መብራቶች ብቻ ለይተው ቀጠፉ ችግሩ ያለው የመብራቱ ሰርኪዮት ላይ ነው ማለት ነው። በዚህም መሰረት ዲስትሪቢውሽን ቦርዳችን ስናይ አንደኘዋ የመብራት መቆጣጠሪያ ብሬከር መልሳ እናገኛታለን❗️
ለመመለስ ስንሞክር ሾርት ሰርኪዩት ስለተፈጠረ (ከፍተኛ የሆነ የከረንት ፍሰት ስላለ ፌዝና ኒውትራል ሲገናኝ የሚፈጠር) ብሬከሩ ወዲያውኑ ይመልሳል❗️ይህንን ችግር  ያለምንም መሳሪያ ለመፍታት የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች እንከተላለን፦
1⃣. በዚህ ጊዜ በቀጥታ ማድረግ ያለብን ቤታችን ውስጥ ያሉትን ማብሪያ/ማጥፊያዎች በሙሉ ወደ ተቃራኒ አቅጣጫ መመለስ ነው። 
2⃣. በሁለተኛ ደረጃ  የመለሰውን ሰርኪዩት ብሬከር  እንመልሳለን(ON)❗️
አሁን ብሬከሩ እንደቀድሞው እየመለሰ አያስቸግረንም❗️ምክንያቱም ተገናኝተው የነበሩት የፌዝና የኒውትራል ገመዶች በማብሪያ/ማጥፊያ አማካኝነት ስለሚለያዩ ነው❗️ይህ የሚሆነው ግን ኒውትራሉ ከፌዝ ጋር የተገናኘው ከማብሪያ/ማጥፊያ በኋላ ከሆነ ነው❗️
2⃣. አሁን ተራ ቁጥር አንድ ላይ የመለስናቸውን ማብሪያ/ማጥፊያዎች በሙሉ ቀድሞ ውደነበሩበት እንመልሳለን❗️በዚህ ጊዜ ችግሩ ያለበትን ክፍል ማብሪያ/ማጥፊያ ስንመልስ ብሬከራችን ይመልሳል ማለት ነው❗️ስለዚህ በቀላሉ ችግሩ የትኛው ክፍል እንደሆነ ለየን ማለት ነው❗️
4⃣. አሁን ባለሙያ ካልሆንን የዚህን ክፍል ማብሪያ/ማጥፊያ መልሰን OFF ላይ አድርገን  ብሬከራችን ስንመልሰው ሌሎቹ ክፍሎች መብራት ያገኛሉ ማለት ነው❗️ባለሙያ እስከሚሰራው ይህ ክፍል ማብሪያ/ማጥፊያው ሳይነካ ጨለማ ሆኖ ይቆያል ማለት ነው።
5⃣. ይህ ክፍል በባለሙያ የሚሰራ ሲሆን ችግሩ ያለበት ክፍል ገብተን ፌዝና ኒውትራል የተገናኘብትን ቦታ ፈልገን እናላቅቀዋለን ማለት ነው❗️እንዲሁም ውደፊት እንደዚህ አይነት ክስተት እንዳይፈጠርብን በሚገባ በኤሌክትሪክ ፕላስተር( insulation Tape) ጫፋቸውን እናስራቸዋለን።
እንደ አስፈላጊነቱ መልቲሜትር ልንጠቀም እንችላለን❗️ለጥንቃቄ ሲባል መብራት ማጥፋታችንና አስፈላጊውን የኤሌክትሪክ አደጋ መከላከያ መሳሪያዎችን መጠቀማችን እንዳይረሳ❗️
↪️አሁን ስራችን ጨርሰናል ማለት ነው❗️የስራችን ውጤት ማየት ነው❗️

🔄 #ከወደዱት_ለሌሎችም_ሼር_ማድረግዎን_እንዳይረሱ❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
↪️#ቪዲዎውን_ለማየት
👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMAV8dkpq/

#አድራሻ (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
17🙏4👏1
#የምዝገባ_ማስታወቂያ
=====
በርካታ ወጣቶችን የተግባር ስልጠና  በማሰልጠንና
#ሥራ_በማስቀጠር የሚታወቀው  ማሰልጠኛችን #አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የተግባር ስልጠናዎች የምዝገባ ፕሮግራም አውጥቷል።
👉
#ሳይሞላብዎ_ቀድመው_ይመዝገቡ❗️

"ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️"
#ወጣቶችን_ማብቃት_ሀገር_መገንባት_ነው❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
5👏4
#የቅጥር_ማስታወቂያ
===

↪️ዛሬም አንድ የቅጥር ደብዳቤ ለድርጅታችን ደርሶታል። ከላይ በተጠቀሰው መሰረት ከዚህ በፊት ከተቋማች       
#በህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርግታ የሰለጠናችሁ 6 ጁኒየር ኤሌክትሪሽያን እንዲሁም 5 ሲኒየር   ኤሌክትሪሽያን አመልካቾች ከዚህ በታች ባለው  ሊንክ ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥር እና CV እንድትልኩልን እናሳስባለን ❗️
↪️የተፈለገው ባለሙያ ብዛት
🔘 5 ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን❗️
🔘 6 ጁኒየር  ኤሌክትሪሽያን❗️
↪️ ደሞዝ
🔘 በስምምነት
#ሥራ_ላይ_ያላችሁና_ዘርፉ_የማይመለከታችሁ_አትላኩ  ❗️የሌሎችን እድል እያበላሻችሁ ነው❗️
👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/electricexpert

👉ድርጅታችን ለዚህ ማስታወቂያ ምንም አይነት ክፍያ አልተቀበለም❗️አይቀበልም❗️

👉ማሳሰቢያ መጀምሪያ አይተው ማስረጃ( ሲቪ) ለሚልኩልን 11 ባለሙያዎች ቅድሚያ  የምንሰጥ ይሆናል❗️

ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
10👏4
#ከፍለን_ባለሙያ_ልናደርግዎ_ነው❗️
======
👉ተቋማችን #አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት ከዚህ በፊት በርካታ የመክፈል አቅም የሌላቸው ወጣቶችን #በነፃ አስልጥኖ ወደ ሥራ በማስገባት ከምንም ገቢ ወደ ላቀ ገቢ እንዲሸጋገሩ አድርጓል❗️
👉አሁን ደግሞ ከፍለው መሰልጠን ለማይችሉ 5 ወጣቶች #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋት ሙያን ሳይት ላይ መልመድ ለሚፈልጉ የትራንፖርት ክፍያ በቀን 200 ብር እየከፈለ አሰልጥኖ ባለሙያ ለማድረግ እድል ይዞ መቷል❗️
👉የዚህ እድል ተጠቃሚ መሆን ከፈለጉ ከዚህ በታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ደውለው ይመዝገቡ❗️

Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)

0991156969
0939555510
"#ወጣቶችን_ማብቃት_ሀገር_መገንባት_ነው❗️
አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
🙏101
#የምዝገባ_ማስታወቂያ
=====
በርካታ ወጣቶችን የተግባር ስልጠና  በማሰልጠንና
#ሥራ_በማስቀጠር የሚታወቀው  ማሰልጠኛችን #አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የተግባር ስልጠናዎች የምዝገባ ፕሮግራም አውጥቷል።
👉
#ሳይሞላብዎ_ቀድመው_ይመዝገቡ❗️

"ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️"
#ወጣቶችን_ማብቃት_ሀገር_መገንባት_ነው❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
👏3🔥1
#ማስታወቂያ
====
👉#አድቫንስድ_የቤት_ዕቃዎች_ጥገና(ፍሪጅ፣ ልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ ስማርት ቲቪ፣ ኦቨን፣ ማይክሮ ኦቨን) እና  #አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስምር_ዝርጋታ_ሥልጠና የፊታችን #ቅዳሜ  ጥቅምት  22/2018 ዓ.ም ከቀኑ  8፡00ጀምራሉ❗️
👉የሁለቱም የስልጠና ቀንና ሰዓት
#ቅዳሜ ከ8:00-11:00 ሰዓትና #እሁድ ከ3:00-6:30 ነው።
👉የስልጠና ቆይታ 2 ወራት❗️

👉የስልጠና ሙሉ ክፍያ  የሁለቱም የስልጠና አይነት ተመሳሳይ ሲሆን 9,800 ብር ብቻ ነው❗️
👉
#በመረጡት_የስልጠና_አይነት_ተመዝግበው አንቱ የተባሉ ባለሙያ ይሁኑ❗️
👉ከዚህ በፊት
#ማክሰኞና_ሐሙስ በሚሰጠው መርሃ ግብር የሰልጣኝ ቁጥር በመብዛቱ #የተቀነሳችሁ በዚህ ዙር እንደምትጀምሩ ተገንዝባችሁ ዝግጅት እንድታደርጉ❗️
↪️ ያሉን ውስን ቦታዎች ስለሆኑ ሳይሞላብዎ ፈጥነው ይመዝገቡ❗️

ለሌሎችም
#ሼር ያድርጉላቸው❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
#ወጣቱን_ማብቃት_ሀገር_መገንባት_ነው❗️
ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን ለመከታተል❗️
👇👇👇👇
Website:
www.amenelectrical.com
TikTok:
https://shorturl.at/VQN6I
Youtube:
https://shorturl.at/I8eyb

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
👍52🔥1
#የልብስ_ማጠቢያ_ማሽን_ብልሽቶችና_መፍትሄዎች
(#Washing_Machine_Faults_and_Solutions)
======
👉ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዋና ዋና የልብስ ማጠቢያ ክፍሎች፣ ብልሽቶችና መፍትሄዎች ሲሆኑ ይህን በእርጋታ በማንበብ ብቻ የልብስ ማጠቢያ ችግሮችን በ80% መረዳትና መፍትሄ መስጠት ይችላሉ❗️ተከተሉኝ ይወዱታል❗️

1️⃣#ማጠቢያ_ሞተር
[Washing Motor (Main Wash Motor)
]
👉ማጠቢያ ሞተሩ ከበሮውን(drum) ወደ ፊትና ወደ ኋላ በማሽከርከር ልብስ ለማጠብ ይረዳናል።
#ሊከሰቱ_የሚችሉ_ችግሮች(Possible Faults):
ማሽኑ መሽከም ከሚችለው በላይ ልብስ በመጨመር ለማጠብ መሞከር❗️
በእጥበት ጊዜ በጣም ብዙ ወይም በጣም ትንሽ ውሃ መጠቀም❗️
ለረጅም ጊዜ ያለእረፍት መጠቀም❗️
ውሃ ወደ ሞተሩ ከገባ❗️
ቤልቱ ሲያረጅ

2️⃣. #የመጭመቂያ=ሞተር(Spin Motor/Drying Motor)
👉ይህ ሞተር በከፍተኛ ፍጥነት የሚሽከረከር ሲሆን ልብሱ ከታጠበ በኋላ ለመጭመቅ ወይም ውሃውን ከልብሱ ለማስወገድ ይጠቅማል❗️
#ሊከሰቱ_የሚችሉ_ችግሮች
(Possible Faults):
በሚሽከረከርበት ጊዜ ከመጠን በላይ መጫን ወይም አለማመጣጠን ሲሆን በዚህ ምክንያት ሊከሰት የሚችልን ብልሽት እነዚህን ነገሮች ባለማድረግ ማስቀረት ይቻላል።
ስፕሪንጉ ከተሰበረ ወይል ከላላ ብልሽት አሁንም በትክክል አይሰራልንም ስለዚህ የተበላሸውን ስፕሪንግ መቀየር መፍትሄውም ነው።
የመጀመቂያው ካፓሲተር(spin capacitor) ከተበላሸ መቀየር
ከፍተኛ የሆነ ሙቀት ሲፈጥር ወይም የቃጠሎ ሽታ ካለ ሞተሩ ከመበላሸቱ በፊት ትክክለኛ ቬንትሌሽን መጠቀም
3️⃣. #ውሃ_ማፍሰሻ_ሞተር (Drain Motor)
👉ከእጥበት በኋላ ቆሻሻውን ውሃ ለማፍሰስ የሚጠቅም ሞተር ሲሆን ሊያጋጥሙ የሚችሉት ብልሽቶችና መፍትሄው እንደሚከተለው ቀርቧል።
በፍርስራሾች፣ በሳንቲሞች ወይም የጨርቅ ቁርጥራጮች ከተዘጋ ብልሽት የሚያስተናግድ ሲሆን  የውሃ ማፍሰሻ ማጣሪያውን እና የፓምፕ ቤቱን በመደበኛነት በማፅዳት ከዚህ ብልሽት መከላከል ይቻላል።
የፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦ ከተዘጋ ወይም  ወይም ከታጠፈ ሲሆን የተዘጋውን መክፈት ወይም ቀጥ በማድረግ ይስተካከላል።፡
ፓምፕ ሞተር ከመጠን በላይ ልብስ በመጨመሩ ምክንያት ሊበላሽ የሚችል ሲሆን  መፍት
ሄው ደግሞ በመጠኑ ልብስ በመጨመረ ከብልሽት መከላከል እንችላለን።
4⃣. #ኮንትሮል_ቦርድ/Control Board
👉ሁሉንም የልብስ ማጠቢያ ማሽን ሥራዎች የሚቆጣጠር ክፍል ነው።
የፓወር መለዋወጥ የሚያቃጥለው ሲሆን ስታብላይዘር በመጠቀም መከላከል ይቻላል።
ኮንትሮል ቦርድ ላይ የሚፈስ ውሃ ሰርኪዩት ሾርት እንዲሆንና እንዲቃጠል የሚያደርግ ሲሆን ኮንትሮል ቦርድ ላይ ውሃ እንዳይፈስ መጠንቀቅ። ከተፈጠረ ደግሞ የተበላሸውን ኮምፖነንት ወይም ቡርዱን መቀየር።
5⃣. #ፓወር_ኬብል/Power Cable
👉ማሽኑን ከዋናው የኤሌክትሪክ ሀይል ለማሀናኘት የሚጠቅም ሲሆን፦
የላላ ወይም የተበጠሰ መስመር ካለ ማሽኑ መስራት የሚያቆም ሲሆን በትክክል መፈተሽና ማጥበቅ ወይም የተበጠሰውን በመቀጠል ይስተካከላል።
6⃣. #ዶር_ስዊች/Door Switch
👉በሩ በትክክል ሲዘጋ ብቻ እንዲሰራ የሚያደርግ በር አካባቢ የሚገኝ መቆጣጠሪ ሲሆን  በሚከተሉት ምክንያቶች ሊበላሽ ይችላል።
በሩ በትክክል ካልተዘጋ ወይም መቆጣጠሪያው በተደጋጋሚ በመክፈትና በመዝጋት ከተበላሸ።
7⃣. #ሰዓት_ቆጣሪ/Timer / Program Selector
👉ማሽኑ ለማጠብ፣ ለማድረቅ ወዘተ የሚወስደውን ቆይታ የሚቆጥር ነው።
ሰዓት ቆጣሪው ቆጥሮ ሳይጨርስ በመሃል የሚቆም ከሆነ ወይም ማሽኑ ሰዓቱ ቆጥሮ ሳይጨርስ የሚቆም ከሆነ ብልሽት አስተናግዷል የምንል ሲሆን የተበላሸ ሰዓት ቆጣሪ/timer  በመቀየር ወይም ወይም ከቦርዱ ጋር በትክክል ካልተገናኜ ማገናኘት።
8⃣. #Shock_Absorbers / Suspension Springs
👉ማሽኑ በትክክል ካልተቀመጠ፣ ደካማ/የተሰበሩ ስፕትልሪንጎች ካሉና በሚጨምቅ ጊዜ ልብስ ከበዛበት ማሽኑ የሚንቀጠቀጥ ሲሆን እንነዚህ በማስተካከል ከተጨማሪ ብልሽት መታደግ ይቻላል።

እጅግ ድንቅ የሆነውን የተግባር ስልጠና መሰልጠን ከፈለጉ ይደውሉ❗️

#ትምህርታዊ_ቪዲዮዎችንና_መረጃዎችን_ለመከታተል❗️
👇👇👇👇
Website:
www.amenelectrical.com
TikTok:
https://shorturl.at/VQN6I
Youtube:
https://shorturl.at/I8eyb
Telegram: https://www.tgoop.com/joinchat-AAAAAE2DpDe9fPGCTupqTg

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት

↪️#ወጣቱን_ማብቃት_ሀገር_መገንባት_ነው❗️
7🔥3
2025/10/28 06:06:38
Back to Top
HTML Embed Code: