Telegram Web
#ይህ_የምትመለከቱት_በሰው_ሰራሽ_አስተውሎት (Ai) የተቀናበረ ፎቶ አይደለም❗️
ይልቁንስ ስንት ዓመት ሙሉ ደክመው  ተምረው ትምህርቱ #በተግባር_የተደገፈ_ባለመሆኑ ምክንያት #ሥራ_አጥ የነበሩ   የመዲናችን አዲስ አበባ ወጣቶች በተግባር ሥልጠና ልምምድ ወቅት የተነሱት ፎቶ ነው❗️
ባለፉት አመታት ብቻ ከ11ሺ በላይ ሥራ አጥ ወጣቶችን አሰልጥነን የሥራ ባለቤት አድርገናል❗️
👉አሁንም #በአሥር_የስልጠና_አይነቶች ምዝገባ ላይ ነን❗️
"ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️"
#ወጣቶችን_ማብቃት_ሀገር_መገንባት_ነው❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
5🙏5
#የምዝገባ_ማስታወቂያ
=====
በርካታ ወጣቶችን የተግባር ስልጠና  በማሰልጠንና
#ሥራ_በማስቀጠር የሚታወቀው  ማሰልጠኛችን #አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የተግባር ስልጠናዎች የምዝገባ ፕሮግራም አውጥቷል።
👉
#ሳይሞላብዎ_ቀድመው_ይመዝገቡ❗️

"ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️"
#ወጣቶችን_ማብቃት_ሀገር_መገንባት_ነው❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
10
#ብሬከር_እየመለሰ_ሲያስቸግረን_ማድረግ_ያለብን_ምንድን_ነው
=======
↪️ዛሬ የቤታችሁ የኤሌክትሪክ ብሬከር እየመለሰ በሚያስቸግራችሁ ጊዜና የባለሙያ ድጋፍ በቅርበት ማግኘት በማትችሉበት ወቅት ያለምንም መሳሪያ እንዴት ችግሩን መለየትና ጊዚያዊ መፍትሄ መስጠት እንደምትችሉ እናያለን❗️
↪️ከታች ቪዲዎው ላይ እንደምታዩት #የማሰልጠኛ_ተቋማችን መብራቶች ላይተው ጠፍተዋል❗️ሶኬት ግን እየሰራ ነው❗️
↪️ስለዚህ መብራቶች ብቻ ለይተው ቀጠፉ ችግሩ ያለው የመብራቱ ሰርኪዮት ላይ ነው ማለት ነው። በዚህም መሰረት ዲስትሪቢውሽን ቦርዳችን ስናይ አንደኘዋ የመብራት መቆጣጠሪያ ብሬከር መልሳ እናገኛታለን❗️
ለመመለስ ስንሞክር ሾርት ሰርኪዩት ስለተፈጠረ (ከፍተኛ የሆነ የከረንት ፍሰት ስላለ ፌዝና ኒውትራል ሲገናኝ የሚፈጠር) ብሬከሩ ወዲያውኑ ይመልሳል❗️ይህንን ችግር  ያለምንም መሳሪያ ለመፍታት የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች እንከተላለን፦
1⃣. በዚህ ጊዜ በቀጥታ ማድረግ ያለብን ቤታችን ውስጥ ያሉትን ማብሪያ/ማጥፊያዎች በሙሉ ወደ ተቃራኒ አቅጣጫ መመለስ ነው። 
2⃣. በሁለተኛ ደረጃ  የመለሰውን ሰርኪዩት ብሬከር  እንመልሳለን(ON)❗️
አሁን ብሬከሩ እንደቀድሞው እየመለሰ አያስቸግረንም❗️ምክንያቱም ተገናኝተው የነበሩት የፌዝና የኒውትራል ገመዶች በማብሪያ/ማጥፊያ አማካኝነት ስለሚለያዩ ነው❗️ይህ የሚሆነው ግን ኒውትራሉ ከፌዝ ጋር የተገናኘው ከማብሪያ/ማጥፊያ በኋላ ከሆነ ነው❗️
2⃣. አሁን ተራ ቁጥር አንድ ላይ የመለስናቸውን ማብሪያ/ማጥፊያዎች በሙሉ ቀድሞ ውደነበሩበት እንመልሳለን❗️በዚህ ጊዜ ችግሩ ያለበትን ክፍል ማብሪያ/ማጥፊያ ስንመልስ ብሬከራችን ይመልሳል ማለት ነው❗️ስለዚህ በቀላሉ ችግሩ የትኛው ክፍል እንደሆነ ለየን ማለት ነው❗️
4⃣. አሁን ባለሙያ ካልሆንን የዚህን ክፍል ማብሪያ/ማጥፊያ መልሰን OFF ላይ አድርገን  ብሬከራችን ስንመልሰው ሌሎቹ ክፍሎች መብራት ያገኛሉ ማለት ነው❗️ባለሙያ እስከሚሰራው ይህ ክፍል ማብሪያ/ማጥፊያው ሳይነካ ጨለማ ሆኖ ይቆያል ማለት ነው።
5⃣. ይህ ክፍል በባለሙያ የሚሰራ ሲሆን ችግሩ ያለበት ክፍል ገብተን ፌዝና ኒውትራል የተገናኘብትን ቦታ ፈልገን እናላቅቀዋለን ማለት ነው❗️እንዲሁም ውደፊት እንደዚህ አይነት ክስተት እንዳይፈጠርብን በሚገባ በኤሌክትሪክ ፕላስተር( insulation Tape) ጫፋቸውን እናስራቸዋለን።
እንደ አስፈላጊነቱ መልቲሜትር ልንጠቀም እንችላለን❗️ለጥንቃቄ ሲባል መብራት ማጥፋታችንና አስፈላጊውን የኤሌክትሪክ አደጋ መከላከያ መሳሪያዎችን መጠቀማችን እንዳይረሳ❗️
↪️አሁን ስራችን ጨርሰናል ማለት ነው❗️የስራችን ውጤት ማየት ነው❗️

🔄 #ከወደዱት_ለሌሎችም_ሼር_ማድረግዎን_እንዳይረሱ❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
↪️#ቪዲዎውን_ለማየት
👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMAV8dkpq/

#አድራሻ (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
8🙏4
2025/10/20 13:00:55
Back to Top
HTML Embed Code: