Telegram Web
#ክህሎት_ሥራን_ይፈጥራል❗️ #የሥራ_እድልን_ያሳድጋል❗️#ገቢን_ይጨመራል❗️#ከፍተኛ_ተከፋይ_ያደርጋል❗️
=========
👉ከአመታት በፊት አንድ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ የተመረቀ ወጣት እንደተመረቀ ምንም አይነት ክህሎት ሳይኖረው ያለምንም #ልምድና_ክህሎት በድግሪው ብቻ ተቀጥሮ በሥራ ክህሎቱን ያሳድጋል። ይህ ሲሆን #ሥራ_ክህሎትን_ይፈጥራል ❗️ ነገር ግን አሁን ላይ ያለምንም ልምድ ወይም ክህሎት ለመቀጠር እጅግ ፈታኝ ነው❗️
👉ሁሉም ወጣት ሊረዳው የሚገባው ነገር አሁን ላይ #ክህሎት_ሥራን_ይፈጥራል እንጅ #ሥራ_ክህሎትን_የሚፈጥርበት_ዘመን_ላይ ስላይደለን በተቻለ መጠን #በአጫጭር_ሥልጠናዎች ወይም #በበጎ_ፈቃደኝነት የሚሰሩ ሥራዎች ላይ በመሳተፍ  ክህሎታቸውን በማሳደግ በቀላሉ ወደ ሚፈልጉት ስኬት መሄድ ይችላሉ❗️
#ኢድ_አል_አድሃ_በሰላም_አደረሳችሁ❗️
=====
👉ለውድ ደንበኞቻችን እንኳን ኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን  በዓሉን  ምክንያት በማድረግ ከ 10 በላይ  በሚሆኑት የአጭር ጊዜ ስልጠናዎች ላይ ለጥቂት ቀናት ብቻ  የሚቆይ ከመደበኛው የስልጠና ክፍያ በ20% ታላቅ ቅናሽ አድርገናል❗️
👉ቅናሹ የሚቆይው ለትንሽ ቀናት ስለሆነ በመረጡት ዘርፍና በመረጡት ፈረቃ ቀድመው በመመዝገብ የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ❗️
👉ስልጠናው የሚሰጠው በክፍል፣በወርክሾፕና በሳይት/በኢንዱስትሪ ልምምድ ሲሆን ሲጨርሱ 100% የስራ ዕድል አለው ❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
#3ቀን_ብቻ_ቀረው❗️
===
👉የኢድ አል አድሃ በዓልን ምክንያት በማድረግ ያደረግነው የ20% ታላቅ ቅናሽ ሊጠናቀቅ 3 ቀን ብቻ ቀረው❗️
👉በቅርብ የሚጀምሩት የስልጠና አይነቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሲሆን የ20%ን ታላቅ ቅናሽ ተጠቃሚ ለመሆን እስከ ሰኔ 5/2017 ዓ.ም በአካል በመምጣት ወይም በቴሌግራም የከፈሉበትን ደረሰኝና ሌሎች መረጃዎችን በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ❗️
👉በፈለጉት ፈረቃ #በቀን#በማታ#በቅዳሜና_እሁድ ስልጥነው አንቱ የተባሉ ባለሙያ ይሁኑ❗️
1. አድቫንስድ የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታና ጥገና
2. አድቫንስድ የደህንነት ካሜራና የፋየር አላርም ሲስተም ዝርጋታና ኮንፌገሬሽ ስልጠና
3.  ኢንዱስትሪያል ማሽን ዝርጋታና ጥገና
☑️ኤሌክትሪክ ሞተር ኮንትሮል ሲስተም
☑️ የጀነሬተር ዝርግታና ጥገና
☑️የኤሌክትሪክ ሞተር ሪዋየንዲንግና ጥገና
4. የቤት እቃዎች (ፍሪጅ፣ልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ ስማርት ቲቪ፣ ኦቨን፣ ስቶቭ ወዘተ ) ጥገና ስልጠና
👉ስልጠናው የሚሰጠው በክፍል፣ በወርክሾፕና በሳይት/በኢንዱስትሪ ልምምድ ሲሆን ሲጨርሱ 100% የስራ ዕድል አለው ❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️

ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

Website:
www.amenelectrical.com
TikTok:
https://shorturl.at/VQN6I
Youtube:
https://shorturl.at/I8eyb
Facebook:
https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
#አስቸኳይ_የሥራ_ቅጥር_ማስታወቂያ
===
👉ድርጅታችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዘርፎች በቋሚ እና  በጊዚያዊ/ በትርፍ ሰዓት ቅጥር ብቁ የሆኑ አሰልጣኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
👉መስፈርቱ የምታሟሉ አመልካቾች በዓካል ወይም በኢሜል ማመልከት ትችላላችሁ።
ኢ-ሜል፦[email protected]
     አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
#ማስታወቂያ
====
👉#ሰኞ#ረቡዕ እና #አርብ ለ 2 ወራት  የሚሰጠው #39ኛው_ዙር  #አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ_ስልጠና   ሰኔ 06/2017 ዓ.ም ጥዋት  ተጀምሯል።
👉በዚህ ዙር ስልጥናችሁ ውደ ሥራ መግባት የምትፈልጉ ካላችሁ አሁንም ውስን ቦታዎች አሉን ❗️
0991156969
0939555510
#የቤር_እቃዎች_ጥገና_ስልጠና (6ኛ ዙር)
===
👉 #የቤት_እቃዎች_ጥገና አገልግሎት ብዙ ሰወች ብቁ ባለሙያ የለም እያሉ ሲማረሩ የሚታይበትና በሙያው #ብቁ ሆነው ከተገኙ #ትልቅ_ሀብት ሊያፈሩበት የሚችሉበት ዘርፍ ነው።
👉እርስዎ በዚህ ዘርፍ ቢሰለጥኑ በቀላሉ ወደ ስራ መግባትና የራስዎን ስራ  መፍጠር ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም #የስራ_ዕድል_መፍጠር እንደሚችሉ በተደጋጋሚ የሰራናቸው #ጥናቶችአ ማስረጃዎች ናቸው❗️
#የቤት_እቃዎች_ጥገና (#Home_appliances_maintenance)
↪️ፍሪጅ
↪️የልብስ ማጠቢያ ማሽን
↪️ ኦቨን/ስቶቭ/ምጣድ
↪️ ስማርት ቲቪ ወዘተ

በዚህ ዙር ለመሰልጠን የተመዘገባችሁ እንዲሁም ተመዝግባችሁ የመሰልጠን ፍላጎት ያላችሁ #ሰኞ በ16/10/2017 ከጥዋቱ 3:00 ላይ ስልጠናው ስለሚጀምር ፈጥነው ይመዝገቡ❗️
👉#ሙሉ_ክፍያው_7200_ብር ብቻ ሲሆን ቆይታው ለ 2 ወራት❗️
👉 ስልጠና የሚሰጠው ዘወትር #ሰኞ#ማክሰኞና #ረቡዕ  ከ3:00-6:00 ነው❗️
👉ክፍያ ከዚህ በታች በተጠቀሱት የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች ገቢ በማድረግና የከፍሉበትን ደረሰኝ ይዞ ቢሮ በመምጣት ወይም በቴሌግራም @electricexpert ላይ በመላክ  መመዝገብ ይቻላል።
#አዋሽ_ባንክ :- 01304709096500
#ዳሽን_ባንክ:-0100167460011
Amen institute of technology

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️

👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
2025/06/18 11:34:55
Back to Top
HTML Embed Code: