Telegram Web
በናንተ በደንበኞቻችን መሠረት ሙሉ ልብስ ማከራየት ጀምረናል። በአዳዲስ ልብሶች ሙሉ ልብስ ኪራይ--
ከዚህ በፊት የነበረብን የአቅርቦት ችግር ስለተፈታ የቱርክ ሙሉ ልብስ በብዛትና በብዙ አማራጭ አስመጥተናል።ጨርቅ ሱሪም በብዙ አማራጭ አስገብተናል።ከቻይናም ከቱርክም ከሌላም ቦታ የሚገቡ እቃዎች ሁሌም ካለው የገበያ ዋጋ በታች በማቅረብ የናንተን ደንበኝነት ማግኘት ነው ዋነኛ አላማችን።
ለዚህም ብዙ ተጠቃሚ ጋር እንድንደርስ share ,like ማረግን ጨምሮ ከድርጅቶች ጋር አብረን እንድንሠራ ለተባበረን discount ከማረግ ያለፈ ትርፍ እናጋራለን።
ስልክ 0911072936 or 0919339250
የሱፍ ኪራይ ከ 1 ሺ ብር ጀምሮ፤ የኮት ኪራይ ከ800 ጀምሮ
አዲስ የገቡ 14 shi ብር
ጅንስ ሱሪ በ 1ሺ 500 ከ30 እስከ 40 size
ሙሉ ልብስ ስጦታ መስጠት አስበዋል? ጃኬትስ ? ጨርቅ ሱሪስ ጅንስ ሱሪ? ጫማ? ሁሉንም በተመጣጣኝ ዋጋ ከአማዞን ፋሽን
0919339250
0919339250
2025/06/13 21:23:10
Back to Top
HTML Embed Code: