Telegram Web
Dear National GAT Applicants Please note that Addis Ababa Science and Technology University (AASTU) located Around Kilinto and Addis Ababa institute of Technology (AAiT) located at AAU 5 killo Campus are Different Test Centers/institutions.
Dear Test Takers,

We have received reports that some of the national GAT test takers experienced technical difficulties during the morning sessions today, which prevented them from completing the exam as scheduled. Additionally, there were individuals who missed the exam for various reasons.

To accommodate those affected, we have rescheduled your exam session for tomorrow morning, Friday, November 17, 2023.

Test takers who selected Addis Ababa University as their designated testing center are kindly requested to report to the Testing Center tomorrow morning 8:00 am located at the Main Campus. For other test takers, please report to your respective test locations as previously assigned.

We sincerely apologize for any inconvenience caused.

Best regards,
ውድ ተፈታኞች ዛሬ በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ አንዳንድ የሀገር አቀፍ National GAT ተፈታኞች የቴክኒክ ችግር እንዳጋጠማቸውና ይህም ፈተናውን በተያዘላቸው መርሃ ግብር እንዳያጠናቅቁ እንዳደረጋቸው መረጃዎች ደርሰውናል። በተጨማሪም በተለያዩ ምክንያቶች ፈተናው ያመለጣቸው ተፈታኞች እንዳሉ አውቀናል። ስለሆነም እነዚህን ለማስተናገድ ለነገ ጥዋት፣ አርብ ህዳር 17፣ 2023 የፈተና ክፍለጊዜ አዘጋጅተናል።  ስለዚህ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የፈተና ማዕከልነት የመረጡ ተፈታኞች ነገ ጠዋት በ2፡00 ዋና ግቢ በሚገኘው የፈተና ማእከል እንድትገኙ በአክብሮት እንጠይቃለን። ሌላ ዩኒቨርስቲ ላይ ለመፈተን የተመዘገባችሁ ተፈታኞች፣ ቀደም ሲል መርጣችሁ በተመዘገባችሁበት የፈተና ቦታዎች ሪፖርት አድርጋችሁ ነገ አርብ ህዳር 17፣ 2023  ጠዋት ፈተና አንድወስዱ አናሳስባለን ። ለተፈጠረው ማንኛውም ችግር ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን።
Dear Test Takers,

We have received reports that some of the national GAT test takers experienced technical difficulties during the morning sessions today, which prevented them from completing the exam as scheduled. Additionally, there were individuals who missed the exam for various reasons.

To accommodate those affected, we have rescheduled the exam session for tomorrow morning, Friday, November 17, 2023. This rescheduling applies only to those who have already reported on the spot.

Test takers who selected Addis Ababa University as their designated testing center are kindly requested to report to the Testing Center located at the Main Campus, For other test takers, please report to your respective test locations as previously assigned.

We sincerely apologize for any inconvenience caused by these unforeseen circumstances. Your understanding is greatly appreciated.

Best regards,
Dear National GAT Test Takers,
Please note that GAT result is published on AAU portal.
You all can see results from the portal: https://portal.aau.edu.et
Best Regards,
UAT AAU Wednesday November 29, 2023 Morning Session Exam Schedule
ለ2016 ዓ.ም. ለመጀመሪያ ዲግሪ በቀን በመደበኛ መርሃ-ግብር የትምህርት ክፍያ በመክፈል መማር ለሚፈልጉ አመልካቾች በሙሉ ዩንቨርሲቲው በተወሰኑ የትምህርት መስኮች በተመጠነ መልኩ የግል አመልካቾችን ለመቀበል ዝግጅት አድርጓል በመሆኑም ዩኒቨርሲቲዉ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ከህዳር 27 እስከ ህዳር 28 2016 ዓ.ም ሲሆን የማመልከቻ ቀናት ከህዳር 20 እስከ ህዳር 25 ቀን 2016 ዓ.ም ብቻ በመሆኑ ለመመዝገብ በዩኒቨርስቲውን ፖርታል https://portal.aau.edu.et/ >>>> Apply for Admission በሚለው በመግባት መመዝገብና ለፈተና መክፈል የምትችሉ ሲሆን የፈተና የመፈተኛ ቦታ በዚህ ቴሌግራም ቻናል ስለምናሳውቅ እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡ ለተጨማሪ መረጃ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ለ2016 ዓ.ም. ለመጀመሪያ ዲግሪ በቀን በመደበኛ መርሃ-ግብር የትምህርት ክፍያ በመክፈል መማር ለሚፈልጉ አመልካቾች በሙሉ ዩንቨርሲቲው በተወሰኑ የትምህርት መስኮች በተመጠነ መልኩ የግል አመልካቾችን ለመቀበል ዝግጅት አድርጓል በመሆኑም ዩኒቨርሲቲዉ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ከህዳር 27 እስከ ህዳር 28 2016 ዓ.ም ሲሆን የማመልከቻ ቀናት ከህዳር 20 እስከ ህዳር 25 ቀን 2016 ዓ.ም ብቻ በመሆኑ ለመመዝገብ በዩኒቨርስቲውን ፖርታል https://portal.aau.edu.et/ >>>> Apply for Admission በሚለው በመግባት መመዝገብና ለፈተና መክፈል የምትችሉ ሲሆን የፈተና የመፈተኛ ቦታ በዚህ ቴሌግራም ቻናል ስለምናሳውቅ እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡ ለተጨማሪ መረጃ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በ2015 አና 2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈትነዉ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ አሟልተው ለ2016 ዓ.ም. ለመጀመሪያ ዲግሪ በቀን በመደበኛ መርሃ-ግብር የትምህርት ክፍያ በመክፈል መማር ለሚፈልጉ አመልካቾች በሙሉ ዩንቨርሲቲው በተወሰኑ የትምህርት መስኮች በተመጠነ መልኩ የግል አመልካቾችን ለመቀበል ዝግጅት አድርጓል በመሆኑም ዩኒቨርሲቲዉ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ወደ ከታህሣሥ 02 እስከ ታህሣሥ 03 2016 ዓ.ም ያራዘመ ሲሆን ሲሆን የማመልከቻ ቀናት ከህዳር 20 እስከ ህዳር 27 ቀን 2016 ዓ.ም ብቻ በመሆኑ ለመመዝገብ በዩኒቨርስቲውን ፖርታል https://portal.aau.edu.et/ >>>> Apply for Admission በሚለው በመግባት መመዝገብና ለፈተና መክፈል የምትችሉ ሲሆን የፈተና የመፈተኛ ቦታ በዚህ ቴሌግራም ቻናል ስለምናሳውቅ እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡ ለተጨማሪ መረጃ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
8 Practice Tests for the SAT - Kaplan Test Prep.pdf
15.9 MB
Emailing 8 Practice Tests for the SAT - Kaplan Test Prep.pdf
በ2015 አና 2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈትነዉ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ አሟልተው ለ2016 ዓ.ም. ለመጀመሪያ ዲግሪ በቀን በመደበኛ መርሃ-ግብር የትምህርት ክፍያ በመክፈል ለመዘገባችሁ አመልካቾች በሙሉ የፈተና ቀንና ቦታ ለማወቅ በዩኒቨርሲቲው ፖርታል https://portal.aau.edu.et/ >>>> Exam Schedule በሚለው በመግባት የምዝገባ ቁጥራችሁን በማስገባት ማወቅ ትችላላችሁ።
To all applicants of the AAU Extension program and who took UAT, but did not apply via the portal: 
Please note that the cutoff point is 30%, and portal application will be open on Monday, December 18, 2023 and you are required to submit hard copies of your application documents on the same date to the Admissions office (room 203).  
AAU Registrar

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለማታው ትምህርት ፕሮግራም  የመግቢያ ፈተና የወሰዳችሁና የማመልከቻ ጊዜ ያመለጣችሁ
 በሙሉ፤
ለማታው የትምህርት ፕሮግራም የመቁረጫ ነጥብ 30 ፐርሰንት መሆኑን እየገለጽን በፖርታል የማመልከቻ ጊዜው ያመለጣችሁ ሰኞ ታኅሣሥ  8 ቀን  2016 ዓ. ም. በ portal.aau.edu.et በመግባት እንድታመለክቱ እንጠይቃለን  በተጨማሪም  የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን  ዋናውና ኮፒውን በመያዝ ሰኞ ታኅሣሥ  8 ቀን  2016 ሬጅስትራር ሕንፃ ቁጥር 203 እንድታስገቡ  እንጠይቃለን፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር
To All New Regular Undergraduate Students placed by MoE and Self-sponsored students who scored 40/100 and above on the University Admission Test (UAT)
1. Your orientation will be on Thursday, December 21, 2023, on the Main Campus at Sidist Kilo.
2. Your registration will be on Friday, December 22, 2023


AAU Registrar
Notice:
Registration for Undergraduate Self-Sponsored Students
invigilators list for tomorrow's exam.
2024/09/22 14:48:59
Back to Top
HTML Embed Code: