Telegram Web
Channel photo updated
ኢድ ሙባረክ ወዳጆች!
የእስካሁኑን ጨዋታ እንዴት አያችሁት?
ማን ያሸንፋል?

አርሰናል ወይስ ማድሪድ?
ማድሪድን የሚያዉቅ ቀድሞ celebrate አያደርግም

ይቋጠር!
ራይስ ራይስ ቤቢ!!

የቁርጥ ቀን ልጅ!! 👏👏👏👏👏👏
ማነዉ ይሄ ክለብ? 😁😂
ዛሬ ማድሪድ ካሸነፈ ህይወቴ ላይ ብዙ የማስተካክላቸዉ ዉሳኔዎች ይኖራሉ 😁 ብዙ ዞር ብዬ ወደ ኋላ የማያቸዉና ልክ ይሆኑ እንዴ ብዬ የማያቸዉ ኤክሶች ይኖራሉ

እናንተስ? 😂
ማድሪድ አይችልም!! እንላለን እስቲ

ወይም

አርሰናል ይችላል!!
ዝም!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደህና እደሩ!!
ነገም ዋሉ ከፈለጋችሁ

አሁን ያለንበት ሁኔታ ይህን ይመስላል
ከማድሪድ ተነስቼ "Remontada" ብዬ ወደ ኤክሶቼ እመለሳለሁ ያልኩትን ሐሳብ አርሰናል "Not today" ብሎ በግብዳዉ ስለቀለበሰ እኔም ቀልብሻለሁ

ወደ ፊት እየሄዳችሁ ዋሉ!! 😁
መልካም ሐሙስ!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህቺን በአርሴ የማይባት ቀን ናፍቃኝ ነበረ 😁😂
እንኳን አደረሳችሁ!
EBC አዲስ አበባ በኮሪደር ልማቱ የደመቀች ከተማ መሆኗን ለማሳየት ሲጋጋጥና ክፍለ ሀገር ያሉትን ሲያታልል EBS ደግሞ እስከአሁን በየወንዝ ዳሩና ከየኮሪደሩ ጀርባ ያሉት ሚስኪኖች ህይወት እስካሁን ያዉ እንደሆነ በግልፅ እያሳየ ነዉ።

EBS የብዙሃን ባለውለታ!!
በዓልን አሳበዉ ወደ ቸከስ ህይወት ተመልሰዉ የሚገቡ ወንዶች አሉ። በሌላዉ አንግል ደግሞ ቸከሶች በዓልን አሳበዉ ወደ ሕይወታችን በገቡ የሚሏቸዉ ወንዶች አሉ።

አንተ የትኛዉን ሆነህ ሰነበትክ? 😁😂
አርሰናል ዉሃ በላዉ ነዉ ሊበላዉ ነዉ?
እንኳን ለላብ አደሮች ቀን አደረሳችሁ!!

ይህ ቀን በላባችሁ ለምታድሩ ነዉ። በላቡ ማደርን የጀመረ ብቻ ነዉ በላቡ የከበረን የሚያደንቀዉ። ይህ በጡረታና በድጎማ የሚኖረዉማ ጣዕሙን ጥልቀቱንም በስም ካልሆነ በቀር አያዉቀዉም። ሰርታችሁ ተፍ ተፍ ብላችሁ ከምክንያቶች ከፍ ብላችሁ ብረሩ። በዛ ቢባል ሌላዉን የገጠመዉ ችግር ነዉ የሚገጥማችሁ። አዲስ ፈተና የለም አዲስ ተፈታኝ እንጂ!

መልካም የእረፍትና የስራ ቀን!!
አላየንም አልሰማንም!!
ያለህ አቅፈህ ተኛ
ያስቀመጥክ ጠጥተህ ተኛ
ሁለቱም የሌለህ ተጠቅልለህ ለጥ
Watching Arsenal is like watching Netflix... you know.. you always wait for the next season. ብሎ ነበረ Evra

ሚስቴ ስለምታየዉ እኔ አልሳደብም እንጂ ይሄ እናስትቤ የሚያስብል ነዉ
2025/05/11 19:34:54
Back to Top
HTML Embed Code: