Telegram Web
Forwarded from Abdurehman
አላህ የፈጠረን መልካም ስራ ማን እንደሚሰራ ለመፈተን ነው
Anonymous Quiz
76%
እውነት
16%
ሀሰት
7%
አይታወቅም
Forwarded from Abdurehman
አላህ የፈጠረን መልካም ስራ ማን እንደሚሰራ ለመፈተን ነው
Anonymous Quiz

እውነት
ሀሰት
አይታወቅም

https://www.tgoop.com/yenebi_wedaj/5945
Forwarded from Tefsir.mohammedzainzh
📖የታላቁ ቁርኣን መልዕክቶች የአማርኛ ትርጉም📖

የታላቁ ዓሊም የሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘኽረዲን የድካም ውጤት የሆነው የአማርኛ ቋንቋ የቁርኣን ተፍሲር በፒዲኤፍ (PDF) ለማግኘት ይህንን 🔗(ሊንክ)🔗 ይጫኑ
Forwarded from Abdurehman
#13: ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ.) ቁርአንን የሚመስል ትቼላቸዋለሁ ያሉት
Anonymous Quiz
81%
የሳቸውን አስተምህሮት እና ንግግራቸውን (ሃዲስ )
12%
የቁርአን ተፍሲር
7%
መልስ አልተሰጠም
ውድ እና የተከበራችሁ የአፍሪካ ቲቪ ተከታታዮች

ከ700,000 በላይ ተከታይ የነበረው ከአስር አመት በላይ የለፋንበት በሀገራችን ያሉ እና አሁን በህይወት የሌሉ ታላላቅ የሀገራችን ዓሊሞች እና ዱዓቶች ዳዕዋዎች፣ፈትዋዎች እና የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች የተለቀቀበት የፌስቡክ ገጻችን ሪፖርት አድርገው ስላዘጉብን አዲሱን የፌስቡክ ገጻችንን ከታች ያለዉን ሊንክ በመንካት ፎሎ በማድረግ ይቀላቀሉ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርባለን ።

https://www.facebook.com/share/1BGXBKDBgB/

በአዲሱ የአፍሪካ ቲቪ የፌስቡክ ገፅ ላይ በረመዳን በቀን 2000 ብር የሚያሸልሙ ጥያቄዎች በመመለስም ይሳተፉ እና ይሸለሙ ዘንድ ጋብዘኖታል ።
2025/06/19 06:00:22
Back to Top
HTML Embed Code: