Telegram Web
TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ
https://www.tgoop.com/boost/TV_VARISH
Boost አድርጉልን ቻናላችንን ለብዙ ሰው እንዲደርስ

አታሳፍሩኝም አውቃለሁ
⚽️ Premier League
🟠⚪️ West Ham 🆚 Tottenham



🔹Turkmenistan Sport
🔹Yahsat
🔹Freq : 12302 - V - 27500


አዲስ የስፖርት ቻናል ነው
እስቲ ማታ ካሳየ አሳውቁኝ
ማን ያሸንፋል?
Anonymous Poll
37%
አርሰናል
63%
ባየር ሙኒክ
ማን ያሸንፋል?
Anonymous Poll
79%
ሪያል ማድሪድ
21%
ሲቲ
የዘወትር ደሳለኝ
የዳንስ ቪዲዮዎች
https://youtu.be/o8XjGwkU1hI
🔹Turkmenistan Sport
🔹Yahsat
🔹Freq : 12302 - V - 27500 አዲስ የስፖርት ቻናል ነው ኢሄ ቻናል ኳስ እያሳየ ነው ወይስ አይደለም አባካቹ ንገሩኝ?
Anonymous Poll
36%
እያሳየ ነው
64%
እያሳየ አይደለም
Forwarded from TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ (🤵🆎 ፳፬)
የዘወትር ደሳለኝ
የዳንስ ቪዲዮዎች
https://youtu.be/o8XjGwkU1hI
📋 አሰላለፍ / Line Ups
https://www.tgoop.com/TV_VARISH
📋 አሰላለፍ / Line Ups
https://www.tgoop.com/TV_VARISH
🗓 Sat, May 18
🖥 TV Varzish
Italy Serie A 🇮🇹
Torino 🆚️ AC Milan
 03:45 ETH Local 🇪🇹
09:45 PM
GMT+3 21:45


@TV_VARISH @TV_VARISH
ማን ሊጉን ያሸንፋል?
Anonymous Poll
73%
ማንቺስተር ሲቲ
27%
አርሰናል
ዌስትሀም ዩናይትድ በይፋ አሰልጣኝ ሾመ !

በውድድር አመቱ መጨረሻ ከአሰልጣኝ ዴቪድ ሞይስ ጋር የተለያየው ዌስትሀም ዩናይትድ አዲስ አሰልጣኝ በሀላፊነት መሾሙን ይፋ አድርጓል።

ዌስትሀም ዩናይትድ የ 57ዓመቱን የቀድሞ የሪያል ማድሪድ ፣ ሲቪያ ፣ ዎልቭስ እና ስፔን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጁሊያን ሎፕቲጌን በሀላፊነት መሾሙን በይፋ አሳውቋል።

አሰልጣኝ ጁሊያን ሎፕቲጌ ከሀላፊነቱ በኋላ በሰጡት አስተያየት " እንደ አሰልጣኝ ሁልጊዜ ምኞቴ በየጊዜው መሻሻል ፣ ተጨዋቾችን ማሻሻል እና ትልቅ ነገሮችን ማሳካት ነው ለመጀመር ጓጉተናል " በማለት ተናግረዋል።

https://www.tgoop.com/TV_VARISH
🚨|| ሊቨርፑል የሊድስ ዩናይትዱን የክንፍ መስመር ተጫዋች ክሪሴንሲዮ ሰመርቪልን ላለማዘዋወር ወስኗል።

🥈[Mirror Football]


@TV_varish
በዘንድሮው የ5ቱ ታላላቅ ሊጎች የውድድር ዘመን ከክፍት ጨዋታ[የቆመ ኳስ የማያካትት] ብዙ የግብ እድል የፈጠሩ ተጨዋቾች።

Arsenal's skipper 🔛🔝

@TV_vARISH
♦️| ሊቨርፑል የ18 አመቱን ብራዚላዊ የቀኝ መስመር አጥቂ ለማስፈረም ከተዘጋጁት ክለቦች ዝርዝር ውስጥ ይገኛል ሉዊስ ጉልሄርሜ ከመላው አውሮፓ ፍላጎት እየሳበ ያለ ሲሆን ወደ 40m€ ሊያወጣ ይችላል።

[Team Talk]

#ተጨማሪ_ይመልከቱ

@Tv_varish
♦️|| ሳላህ በ2022 በድጋሚ ኮንትራቱን ካራዘመ ቡኋላ በየዓመቱ ከ18 እስከ 21 ሚሊዮን ፓውንድ አጠቃላይ ገቢ እንደሚያገኝ ይገመታል።

ይህ ሁሉንም ከአዲዳስ፣ ፔፕሲ ወዘተ ጋር ያለውን አጋርነት ያጠቃልላል! 💸🤑

[Philip Buckingham]

@TV_VARISH
2024/05/31 11:23:51
Back to Top
HTML Embed Code:


Fatal error: Uncaught Error: Call to undefined function pop() in /var/www/tgoop/chat.php:243 Stack trace: #0 /var/www/tgoop/route.php(43): include_once() #1 {main} thrown in /var/www/tgoop/chat.php on line 243