Telegram Web
የንቃተ ህሊና ሳምንት

የዚህ ሳምንት ልምምድ ከራሴ ጋር ያለኝን ግንኙነት በመገንባት፣ የዕለት ተዕለት ሕይወቴን በጥልቀት እንድመራ ይረዳኛል።

የዚህ ልምምድ ጥቂት ጥቅሞች እነሆ፡-

➡️ ትኩረታችንን ያሳድጋል:

➡️ ውጥረትን ይቀንሳል

➡️ የውስጥ ሰላም ይሰጣል

ሀሳቦቼን በመቆጣጠር እና አእምሮዬን በማንቃት ወደ ተሻለ ማንነቴ ለመጓዝ ዝግጁ ነኝ?

አብረን እንማር ❤️

#ንቃተ_ህሊና #የአካል_ምህንድስና

ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ከሰብዓዊ ምህንድስና

@SelfEngineering @KhulWorld
👏21
የንቃተ ህሊና ሳምንት

📆 የሰብዓዊ ምህንድስና ሳምንታዊ ጨዋታ

የሰውነት ቅኝት

በዕለት ተዕለት ኑሯችን ውስጥ አእምሮአችን በተለያዩ ሀሳቦች እና ጭንቀቶች በቀላሉ ይበተናል። ይህ ደግሞ ከአካላችን እና ከውስጣዊ ስሜታችን ጋር ያለንን ግንኙነት እንድናጣ ያደርጋል።

የዚ ሳምንት ጨዋታ ፣ የተበተነውን ንቃተ ህሊናችንን ወደ ሰውነታችን በመመለስ፣ የአሁን ጊዜ ላይ እንድናተኩር እና የውስጥ ሰላም እንድናገኝ የሚረዳ ቀላል መንገድ ነው።


የዕለታዊ ልምምድ:

1. ፀጥ ባለ ቦታ ወንበር ላይ መቀመጥ ወይም ጋደም ማለት። ለተሻለ ቅኝት አይን መጨፈን

2.ከእግር በመጀምር: ሙሉ ትኩረት ወደ እግር ማድርጉ። እግሬ ምን እንደሚሰማው ማስተዋል—ቀዝቃዛ ነው ወይስ ሞቃት?

3. ከዚያም ትኩረቴን ቀስ በቀስ ወደ ላይ በማንሳት እያንዳንዱን የሰውነቴ ክፍል (እግር፣ ሆድ፣ ደረት፣ ክንዶች፣ አንገት፣ እና ጭንቅላት) መቃኘት። ርጋታን፣ ውጥረትን፣ ወይም ሌላ ማንኛውንም ስሜት ማስተዋል።

ይህንን ልምምድ በዚህ ሳምንት በየቀኑ ከ1 እስከ 2 ደቂቃ መሞክር።

በደንብ ለመለማመድ ደሞ ጥዋት በ1 ሰዓት እና ማታ በ1 ሰዓት ላይ ማስታወሻ በመሙላት ልምምዱን ማድረግ

ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ከሰብዓዊ ምህንድስና

#ንቃተ_ህሊና
#ሰበዓዊምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
🔥3
ሆያ ሆዬ፣ የሰላም ቅኔ። ❤️

መልካም ቡሄን ተመኘን 🔥

@SelfEngineering
🔥21
የንቃተ  ህሊና ግብዓቶች

የእግር ጉዞ፡ በምራመድበት ጊዜ ትኩረቴን በመሬት ላይ ባለው የእግሬ ስሜት ላይ ማድረግ።

የእርምጃዬን ምት እና ጫማዬ ከመንገዱ ጋር የሚያደርገውን ንክኪ ለመስማት መሞከር።

ይህ የአተነፍፈስ ምት እንድናውቅ እና በአካባቢዬ ላይ እንዳተኩሩ ይረዳኛል።

የሳምንቱ ጨዋታ ለማየት

@SelfEngineering
🔥21
የንቃተ-ልቦና ሳምንት

ስሜቶች የህይወትን ጉዞ አቅጣጫ የመቀየር ታላቅ ኃይል አላቸው።

በዚህ ሳምንት፣ ትኩረታችን በንቃተ-ልቦና ላይ ነው። የስሜቶች ተገዢ ሳንሆን፣ ተፈጥሯዊ ባህሪያቸውን በመረዳት እና በመግራት የሕይወታችን ታላቅ የአቅም ምንጭ እንዲሆኑ እንጋብዛለን።

ይህ የስሜት መሐንዲስነት ጉዞ (Emotional Engineering Journey) ነው።


አብረን እንማር ❤️

#ንቃተ_አካል #የአካል_ምህንድስና

ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ከሰብዓዊ ምህንድስና

@SelfEngineering @KhulWorld
1
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
የሳምንቱ ጨዋታ እንዴት ነበር ?
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች፣ በሳምንቱ የነበረው የምርጫ ጥያቄ ላይ ድምጽ በመስጠት ለተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋናችንን እያቀረብን

የድምጹ ውጤት እንደሚያሳየው ብዙዎቻችሁ ስለ ልምምዱ ግር ያላቹ ነገር አንዳለ ነዉ።
ቻናላችን ‘Self Engineering (ሰብዓዊ ምህንድስና) የራስን ማንነት መገንባት በሚለው ፅንሰ ሀሳብ ዙሪያ ላይ የሚያተኩር መሆኑን ለማብራራት እንፈልጋለን።

ይህ የሕይወት ጉዞ በ5 ዋና ዋና ምሰሶዎች ላይ የተመሰረተ ነው። በየሳምንቱ በአንድ አዲስ ምሰሶ ላይ በማተኮር፣ ደረጃ በደረጃ እራስዎን እንዲያሳድጉ የሚረዱ እይታዎች፣ ጥቆማዎች እና ተግባራዊ ልምምዶችን እናቀርባለን።

የዚህ ቻናል ዋና ዓላማችን በየሳምንቱ ከእናንተ ጋር በመሆን አዳዲስ ነገሮችን እየተማርንና እየተለማመድን አብረን ማደግ ነው።

ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ከሰብዓዊ ምህንድስና

@SelfEngineering
3
የንቃተ-ልቦና ልምምድ

📆 የሰብዓዊ ምህንድስና ሳምንታዊ ጨዋታ

እርምጃ ላይ ማተኮር

በአንድ እርምጃ ብቻ ላይ ሙሉ በሙሉ የማተኮር ልምምድ ሲሆን ለመጀምር እነዚህን ደረጃዎች እንከተል

1. እግሬን ማንሳት: እግሬን ከወለሉ ላይ በቀስታ ማንሳት እጀምራለዉ። ጣቶቼ፣ ከዚያም የእግሬ መሃል፣ በመጨረሻም ተረከዜ ከመሬት ላይ እንዴት እንደሚነሳ ይሰማኝ።

2. እግሬን አየር ላይ እያለ በሌላኛው እግር ላይ ያላዉን ጫና ማስተዋል።

3. ማሳረፍ: እግሬን ወደ ታች ሲወርድ መጀመሪያ የሚነካው ተረከዜን መሆኑን ማስተዋል። ከዚያም ሙሉ እግሬን ወለሉ ላይ ቀስ ብሎ ሲያርፍ ያለውን ስሜት መከታተል።

ይህን ልምምድ ለአጭር ጊዜ፣ ለምሳሌ ከ30 ሰከንድ እስከ አንድ ደቂቃ ፣ በአንድ ክፍል ውስጥ ስራመድ መሞከር እችላለሁ።

ለተሟላ ልምምድ
ይህንን ልምምድ በባዶ እግርዎ ከቤት ውጭ ወይም በክፍልዎ ውስጥ መሬት ላይ በመሆን መሞከር ይችላል።

ልምምዱ ለምን ይጠቅመኛል

ውጥረትን ይቀንሳል (Stress Reduction):

ትኩረትን ይጨምራል (Improved Focus):

የአእምሮ እና የአካል ትስስርን ያጠናክራል (Mind-Body Connection)

የስሜት መቃዠትን ይቀንሳል (Reduces Rumination)

ቀላል ነገሮችን ማድነቅ (Appreciation of Simple Things)

አብረን እንማር ❤️ የተሰማዎትን ያጋሩን

#ንቃተ-ልቦና #የአካል_ምህንድስና

ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ከሰብዓዊ ምህንድስና

@SelfEngineering @KhulWorld
5🔥1👏1
የንቃተ  ልቦና ግብዓቶች

ስሜቴን ለይቼ ማወቅ

መጀመሪያ፣ አሁን ምን እየተሰማኝ እንደሆነ ለይቼ ማውቅ።

"አሁን ምን እየተሰማኝ ነው?" ብዬ ራሴን መጠየቅና ስሜቱን በግልጽ ስም መስጠት፤ ለምሳሌ "ደስታ" ወይም "ብስጭት"።

ለምን ይጠቅመኛል?

ይህ የንቃተ-ልቦና ግንዛቤዬን በማሳደግ፣ ስሜቴን መቆጣጠር ሳይሆን በብልሃት ለማስተዳደር ይረዳኛል።

የሳምንቱን የንቃተልቦና ልምምድ አይርሱ

ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ከሰብዓዊ ምህንድስና

#ንቃተ_ልቦና
#ሰበዓዊምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
2🔥1
Special Community Meditation

Join us for a truly special community meditation session, marking the end of the Ethiopian year and welcoming the new beginnings of 2018 E.C.

This is our last session before the New Year (Enkutatash), and we're making it an unforgettable one, filled with gratitude and peace ❤️

Let's gather to reflect, release, and set beautiful intentions for the year ahead, surrounded by the joy of the Adey Abeba.

Date: Wednesday, September 3rd
Time: 5:45 PM (11:45 LT)
Location: KhulWholeness center

Come as you are and be part of this special moment of unity and introspection.

We have very limited spots, so you don't want to miss this one!

To reserve your spot: Send your name and phone number with the hashtag #special to @khulservice.

📞 For more information, call 0932333382.

#EthiopianNewYear #CommunityMeditation #NewBeginnings #AddisAbaba
#khul #SelfEngineering

@SelfEngineering @khulworld
3🎉1
የንቃት ህይወት ሳምንት

በዚህ ሳምንት፣ ትኩረታችን በንቃት ህይወት ላይ ነው። ከአውቶማቲክ ምላሾቻችን ወጥተን፣ በእያንዳንዱ ቅፅበት ውስጥ ያለውን ውበትና ትርጉም በመመልከት፣ ኑሮአችንን በሙሉ ግንዛቤ እንድንመራ እንጋብዛለን።

አብረን እንማር ❤️

#ንቃተ_ህይወት

ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ከሰብዓዊ ምህንድስና

@SelfEngineering
1👏1
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1500ኛው የነብዩ መሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ!

@SelfEngineering
3👍1🔥1
A Special Countdown to Enkutatash

Hello everyone,

As the Ethiopian New Year approaches, we wanted to celebrate our shared journey of well-being. This year, we've all made a commitment to "wholeness," and the last five days of the old year offer a perfect chance to reflect and prepare for a fresh start.

Starting tomorrow, we will begin a special five-day countdown to Enkutatash, with a daily theme designed to honor our progress and set a positive tone for the new year. Each morning, we'll share a simple practice and a question for the day.

The themes are:

* Day 1: Gratitude
* Day 2: Forgiveness
* Day 3: Love
* Day 4: Appreciation
* Day 5: Renewal

One lucky participant will win a special gift from khul wholeness center to mark the new year. To be eligible to win, you must participate in all five days

Let's make this a meaningful and joyful end to the year!

Warmly,
Khul Team

@KhulWorld @khulstore11 @SelfEngineering
5
Day 1: Gratitude (ጳጉሜ 1)

Reflecting on the blessings of the past year.

👉 Activity: Call or text a loved one, a family member, or a friend to tell them you are grateful for them.

Once you've done so, share your experience in the comments below using the hashtag #አመሰገንኩ

Here's something to think about
👉 What is one personal or Favorite moment from the past year that you are most thankful for and why?

@KhulWorld @Khulstore11 @SelfEngineering
3
Day 2: Forgiveness (ጳጉሜ 2)

Letting go of past hurts and moving forward with a clean slate.

👉 Activity: Take a moment to reflect on a small frustration or a minor disagreement from the past year. You can either consciously let go of the feeling by writing it down and symbolically tearing up the paper, or you can send a text to someone who made you mad simply saying "I'm sorry" to clear the air.

Once you've done so, share your experience in the comments below using the hashtag #ይቅርታ

Here's something to think about
👉 What does forgiveness mean to you in the context of starting fresh?

@KhulWorld @Khulstore11 @SelfEngineering
👍2
Forwarded from Khul World - ክሁል
Day 3: Love (ጳጉሜ 3)

Embracing love for oneself and for others.

👉 Activity: Give someone you care about a hug or a small gift. It could be a flower, a note, a cup of coffee, or a simple gesture of kindness.

Once you've done so, share your experience in the comments below using the hashtag #ሰጠሁ

Here's something to think about
👉 What is one way you can show a little more kindness to yourself in the coming year?

@KhulWorld @Khulstore11 @SelfEngineering
1
Day 4: Appreciation (ጳጉሜ 4)

Actively recognizing and valuing the people around you.

👉 Activity: Send a quick message to someone in your life—a family member, a friend, or a community member—to express appreciation for something they've done that you noticed.

Once you've done so, share your experience in the comments below using the hashtag #አደነኩ

Here's something to think about
👉 Who is one person in your life you'd like to make sure feels appreciated in the new year?

@KhulWorld @Khulstore11 @SelfEngineering
👍1
Day 5: Renewal (እድሳት) (ጳጉሜ 5)

Embracing the fresh start that the New Year brings.

👉 Activity: Take five minutes for yourself to sit quietly and simply breathe. Focus on your breath, releasing any old thoughts or feelings that no longer serve you.

Once you've done so, share your experience in the comments below using the hashtag #ታደስኩ

Here's something to think about
👉 As you prepare for the new year, what is one small intention you'd like to set for your own well-being?

@KhulWorld @Khulstore11 @SelfEngineering
1
🌼 Happy Ethiopian New Year 2018! 🌼

Enkutatash arrives with the blossoms of spring, reminding us of renewal, hope, and the beauty of new beginnings. 🌿🌸 As golden Adey Abeba flowers brighten the land, may your heart too be filled with light, joy, and possibility.

This new year, may you be blessed with:
🌱 Health and vitality that root you deeply
💚 Love and harmony in your family and community
🌸 Clarity to see life with fresh eyes
🌟 Courage to grow into your highest self

At Khul World, we celebrate this sacred turning of time as an opportunity to align body, mind, heart, and spirit. Just as the rains give way to sunshine, may this year open doors for growth, inspiration, and meaningful connection. 🌍

Thank you to everyone who joined our 5-day well-being countdown! We will be announcing the winner—the person who completed all five days—very soon.

May 2018 be a year of blossoming for us all. 💫

With gratitude and love,
@SelfEngineering

#Enkutatash #HappyNewYear2018 #KhulWorld #AwakenTogether #NewBeginnings
1
እንኳን ለ2018 ዓ.ም የመስቀል በዓል አደረሳችሁ!

መልካም የደመራ በዓል!

#TheFindingOfTheTrueCross
#ሰበዓዊምህንድስና

@SelfEngineering
2025/10/22 05:00:47
Back to Top
HTML Embed Code: