tgoop.com/SelfEngineering/1289
Create:
Last Update:
Last Update:
ቅኝተ ህይወት
ከሰብዓዊ ምህንድስና
በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል
ረቡዕ ማታ ከስራ በኃላ 11:45
በወር አንድ ሳምንት ሳምንታዊው የአርምሞ ፕሮግራማችን በቅኝተ ህይወት ከዮፍታሄ ጋር ቆይታ ይኖረናል እንዲሁም የወሩ ንቁ ተሳታፊዎች ይሸለማሉ 🎆
ስለ... ጤና፣ ንቃት ፣ ደስታ ፣ አተነፍፈስ ፣ ዮጋ ፣ አርምሞ፣ አመጋገብ ፣ ዕውቀት/ኢ-ዕውቀት... ወዘተ እንጨዋወታለን
ወርሀዊ የሀሳብ ሽርሽር
ከዮፍታሔ ጋር
ውስን ቦታ ስላለን ቀድመው ቦታ ይያዙ
ቦታ ለማስያዝ #ቅኝት ብለው ስሞትን እና ስልክ ቁጥር በቴሌግራም መስመራችን @Sebawi_net ላይ ይላኩልን
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
BY ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

Share with your friend now:
tgoop.com/SelfEngineering/1289