ካንዲት እንስት ላይ 9 ሰአት በፈጀ እጅግ ከባድና ዉስብስብ የአንጎል ዕጢ ቀዶ ህክምና በአገዉ ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል በነፃ ተካሄደ!
ነገሩ እንዲህ ነው: አንዲት በ30ዎቹ መጨረሻ ዕድሜ ክልል የምትገኝ ታካሚያችን ከሰከላ ወረዳ ወደ ሆስፒታላችን የአንጎልና ህብለሰረሰር ቀዶ ህክምና ክፍል በመምጣት ከስድስት ዓመት በላይ ያሰቃያትን የራስ ምታት ፣ከጊዜ ወደ ጊዜ በግራ ዓይኗ በኩል እየጨመረ የመጣዉን እብጠትና ስቃይ ለመታከም ወደ ሆስፒታላችን ነሃሴ ፡ 09/2017ዓም ትመጣለች
በሆስፒታላችን ሲቲ ስካንን ጨምሮ ባሉት የምርመራ ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ እጅግ ትልቅ የአንጎል ዉስጥ ዕጢ (10ሳ.ሜ በ5ሳ.ሜ የሆነ) ከታች በምስሉ ላይ እንደሚታየዉ በግራ ዓይኖ በኩል እየገፋ እየወጣ ያለ የአንጎል ዕጢ መሆኑ የተረጋገጠና ኦፕራሲዮን መደረግ እንዳለበት ተነግሮት ብትስማማና ደስተኛ ብትሆንም ሚያግዛት ሰዉም ከጎኗ እምትከፍለዉ ክፊያም ከኪሷ ምንም ባለመኖሩ ችግሩን በማወቋ የተደሰተዉ ፊቷ ላይ ከፍላ ማሠራት የማትችል መሆኗን ስታዉቀዉ ደግሞ በሽታዉና ስቃዩ ባደቀመዉ ዓይኗ እምባ ማፍሰስ ትጀምራለች ፡፡
መቼስ ''ሀኪምና የዘመድ ቄስ አንድ ናቸው'' ይባል አይደል ያኔ ነበር የህክምና ቡድኑ ታካሜዋ ያለችበት የጤና እክል ና ከፍላ መታከም እንደማትችልና ያለመታከሟ ደግሞ ህይወቷን አደጋ ላይ እንደሚትል ለሆስፒታሉ የበላይ አካላት በማስረዳት ሆስፒታሉ ሙሉ በሙሉ የህክምና ወጪዋን በመሸፈን የአንጎል ዕጢዉ 9 ሰዓት በፈጀ ከፍተኛ ኦፕራሲዮን የተሰራላት ሲሆን ታካሚያችን በአሁኑ ሰዓት በመልካም የጤንነት ሁኔታ ላይ የምትገኝ ሲሆን በቅርብ ቀናት ሙሉበሙሉ አገግማ ወደ መደበኛ ስራዋ መመለስ የምትችል መሆኑን ዶክተር መስጠት ይበልጣል ገልፀዋል ፡፡
ታካሚያችንም በተደረገላት ነፃ ህክምና እጅግ ከፍተኛ ምስጋና አቀርባለች።
ሆስፒታሉ ለዚህ ህክምና ያወጣዉ ዉጪ እጅግ ከፍተኛ ቢሆንም በታካሚዋ በፍጥነት ማገገም እጅግ ደስተኛ መሆኑን የሆስፒታሉ ባለቤት ዶክተር አያና ስማቸው ገልፀዋል።
ሆስፒታሉ ከዚህ በፊትም ብዙ ችግረኛ ዜጎችን በነፃ ያከመ ቢሆንም እጅግ ዉስብስብ መሆኑና ከ400,000ብር ወጪ የተደረገበት ህክምና መሆኑ የዛሬውን ልዩ ያደረገዋል ብለዋል፡፡
በዚህ ውስብስብና አድካሚ ህይወት አድን ስራ ለተሳተፈዉ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የህክምና ቡድን አባላት ከፍተኛ ምስጋና አቅርበዋል።
1ኛ, ዶክተር መስጠት ይበልጣል (ኒዉሮሰርጅን)
2ኛ, ዶክተር በልስቲ ባዜ (ረዳት)
3ኛ, ዶክተር መንግስቱ ታደሰ (ረዳት)
4ኛ,ለማለም (አንስቴቲስት)
5ኛ,ሮቤል (አንስቴቲስት)
6ኛ, ሲስተር መዲና ሀሰን (ስክራብ ነርስ)
7ኛ, መብራቱ (ራነር ነርስ)
8ኛ, ሁሉም ኢንቬስቲጌቲቭ ቲሞች
አገዉ ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል
የጤንነትዎ ቋሚ ካፒታል !!
እንጅባራ ኮሶበር
[ከቀዶ ጥገና በፊት እና በኋላ ያለዉን ሁኔታ ቀጥለው ባሉት ምስሎች መመልከት የሚቻል ሲሆን የቀረቡት ከፊል የህክምና ማስረጃዎችን በተመለከተ ከታካሚያችን ፈቃድ (consent) ያገኘን መሆኑን መግለፅ እንወዳለን]
@HakimEthio

👏98❤45
📢 ኦንኮ አድቫንስድ የምርመራ ማእከል ከጥቁር አንበሳ ሆስፒታል እንዲሁም ከጤና ጥበቃ ሚንስቴር ጋር በመተባበር "እሺ ለበጎ አድራጎት" በሚል መሪ ቃል በመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በተዘጋጀው የበጎ ፈቃደኛ ነፃ የጤና ምርመራ ፕሮግራም ላይ በመሳተፍ ላይ መሆኑን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
በዛሬው እለት መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር ተገኘተን ፕሮግራሙን ከማስጀመርም በተጨማሪ የቡሄን በአልን ከመቄዶንያ ማህበረሰብ እና አባላት ጋር በመሆን በደማቅ ሁኔታ ማክበር በመቻላችን ታላቅ ደስታ ይሰማናል።
የማህበረሰብ ጤናን ለመጠበቅ ባለን ቁርጠኝነት መሰረት በዚህ ፕሮግራም ላይ በመገኘት ነፃ የላቦራቶሪ ምርመራዎችን ነሀሴ 12-15 በመስጠት ላይ እንገኛለን።
ኦንኮ አድቫንስድ የምርመራ ማእከል እንደ ሁልጊዜው የማህበረሰብ ጤና ለማሻሻል በሚዘጋጁ ተመሳሳይ ዝግጅቶች ላይ ለመሳተፍ ቁርጠኛነቱን ይገልፃል።
🥼ኦንኮ አድቫንስድ ድያግኖስቲክ ሴንተር
📍ቁጥር 1. እንቁላል ፋብሪካ ከ ኖክ ማደያ አጠገብ
📍ቁጥር 2. አለርት ሆስፒታል አቅራቢያ ፥አቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት
📍ቁጥር 3. አዳማ 04 ቀበሌ, ወደ ገንደ ጋራ በሚወስደው መንገድ ላይ እንገኛለን
📞0945606969| 0949065555| 0949045555
📢 Join our Telegram Channel:
👉🏻https://www.tgoop.com/oncopathologydiagnosticcenter
#OncoAdvancedDiagnostics #Open24Hours

❤15
የህፃናት ሆድ ድርቀት አሳሳቢ የሚሆነው መቼ ነው❓
የሆድ ድርቀት አብዛኛውን ጊዜ በትናንሽም ሆነ በትላልቅ ህፃናት ላይ የሚከሰት እና በጊዜ ሂደት ከህፃናቱም ባለፈ ወላጆችን የሚያስጨንቅ የጤና እክል ነው።
አብዛኛውን ጊዜ በቀላሉ በራሱ ከሚስተካከከል እንዲሁም አልፎ አልፎ ለህክምናም አዳጋች የሚሆን ሁኔታን በመፍጠር ህፃናት ላይ አካላዊም ሆነ የስነ ልቦናዊ ችግርን ማለትም የለተለት እንቅስቃሴ ፣ የትምህርት የመማር ሂደትን ፣ እንዲሁም የማህራዊ ሕይወታቸው ላይ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተፅእኖ ያሳድርባቸዋል።
ህፃናት እንደ የእድሜያቸው የተለያየ የካካ ጊዜ እንዲሁም ካካ የሚሉበት የቀን ልዩነት የተለያየ ስለሆነ ካካ የሚያደርጉበት ቀናቶች ስለረዘመ ብቻ በትክክል የሆድ ድርቀት አለባቸው ማለት አይደለም ።
በአጠቃላይ በህፃናት ላይ የሚከሰት የሆድ ድርቀት ምክንያቶቹ በዋነኝነት በሁለት ይከፈላሉ ።
1️⃣ኛው ከ 90% በላይ ህፃናት ላይ የሚሰተዋል ከአመጋገብ ፣ ከሚውሉበት አካባቢ እንዲሁም የለተለት ኑሮ ጋር በተያያዘ የሚከሰት የሆድ ድርቀት ሲሆን ማለትም ይህ ሁኔታ የሚከሰተው
✔️ የእናት ጡት ወተት ሲቆም ወይም ሲቀንስና የጣሳ ወተት ሲጀምሩ
✔️ ከ6 ወር በኋላ ተጨማሪ ምግቦችን ሲጀምሩ
✔️ ትምህርት ቤት ገብተው መማር ሲጀምሩ
✔️ መኖሪያ ቦታ ሲቀየሩና የአካባቢው ሁኔታ አዲስ ሲሆንባቸው
✔️ የላም ወተት መጠቀመም ሲጀምሩ
✔️ በቂ የሆነ ውሀ አለመጠጣት እና
✔️ ተያይዞ የፊንጢጣ ስንጥቃት ሲያጋጥማቸው ነው።
አንድ ህፃን ከዚህ ችግር ጋር በተያያዘ የተከሰተ የሆድ ድርቀት አለበት ለማለት እነዚህ ከጠቀስኳቸው ስድስት ነጥቦች ቢያንስ ሁለት እና ከዛ በላይ ምልክቶችን ለአንድ ወር ወይም ከዛ በላይ ሊኖሩት ይገባል እነሱም
❶ በሳምንት ውስጥ ሁለት እና ከዛ በታች ካካ የሚያደርግ ከሆነ
❷ ካካ በሚያደርግ ሰአት የመጨነቅ እና የህመም ስሜት ካለው
❸ ካካው የደረቀ እና ውፍረቱ ከወትሮው በተለየ ተለቅ ያለ ከሆነ
❹ ፖፖ ላይ ካካ ማድረግ ለምዶ ነገርግን ቢያንስ እላዩ ላይ በሳምንት አንድ ቀን ካካ ካደረገ
❺ በፊንጢጣ ወይም በራጅ ምርመራ የታችኛው የአንጀት ክፍሉ ላይ የካካ መከማቸት ከታየ እና
❻ ህመሙን ፍራቻ ካካ እያለበት ካካን ያለአግባብ መያዝ ወይም ላለማውጣት መታገል ናቸው ።
2️⃣ኛው ከአንጀት አፈጣጠር ችግር ፣ ከሆርሞን እና የሰውነት ንጥረነገር መዛባት፣ ከሚወሰዱት መድሀኒቶች ወይም ከነርቭ ችግር ጋር በተያያዘ የሚከሰት የሆድ ድርቀት ችግር ነው ።
የሆድ ድርቀቱን መንስኤ ከሁለቱ የቱ እንደሆነ ለማወቅ ከመወለዱ ጀምሮ አሁን እስካለበት እድሜ ድረስ የህፃኑን የጤና ታሪክ ማጥናት እና የአካላዊ ምርመራ ወይም እንዳስፈላጊነቱ ተጨማሪ የላብራቶሪ እና የራጅ ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል።
⚠️ የህፃናት የሆድ ድርቀት አሳሳቢ የሚሆነው መቼ ነው ❓
✔️ ህፃኑ ከተወለደ በኋላ የመጀመሪያ ካካ ያለው ከሁለት ቀን በኋላ ከሆነ
✔️ በተያያዘ ከእድገታቸው ጋር የሰውነት ክብደት የማይጨምር ከሆነ
✔️ ድርቀቱ የተከሰተው ህፃኑ ከተወለደበት የመጀመሪያ አንድ ወር ጀምሮ ከሆነ
✔️ ተያይዞ ቢጫ ወይም አረንጓዴ የቀላቀለ ማስመለስ ካለ
✔️ የተጋነነ የሆድ መነፍት እና ትኩሳት ካለ
✔️ በአካላዊ ምርመራ ሲታይ የፊንጢጣ አፈጣጠር ችግር ወይም የጀርባ አከርካሪ ነርቭ ችግር
ካለ
👉 ለየት ያለ ተጨማሪ የሆነ ምርመራ እና ክትትል ማድረግ ያስፈልጋል።
✅ ህክምናው
የህፃናት የሆድ ድርቀት እንደ የምክንያቱ እና እንደ የሆድ ድርቀቱ ጥንካሬ እንዲሁም ምልክቱ እንደቆየበት የጊዜ ርዝመት የተለያዩ ህክምናዎች ይደረጋሉ።
የሆድ ድርቀቱ መንስኤ ከአንጀት አፈጣጠር ችግር ፣ ከሆርሞን እና የሰውነት ንጥረነገር መዛባት፣ ከሚወሰዱ መድሀኒቶች ወይም ከነርቭ ችግር ጋር የተያያዘ ከሆነ እንደተገኘው መንስኤ ትክክለኛ ህክምና በመድሀኒት ፣ በአንጀት እጥበት እንዲሁም እንዳስፈላጊነቱ የቀዶ ህክምና በማድረግ ይታከማል።
ነገርግን መንስኤው እነዚህ የጠቀስኳቸው ችግሮች እንዳልሆኑ ከተረጋገጠ የሚሰጠው ህክምና እንደ የሆድ ድርቀቱ ጥንካሬ ይለያያል።
ቀለል ያለ አይነት ከሆነ አመጋገብን በማስተካከል እና ከወትሮው ተጨማሪ ፈሳሽ ነገር በብዛት እንዲወስዱ በማድረግ እንዲሁም እድሜያቸው ከሁለት አመት በላይ ከሆነ ፖፖ ላይ ካካ እንዲያደርጉ በማስተማር እና በማበረታታት እንዲታከም ይደረጋል።
በዚህ መንገድ የሆድ ድርቀቱ ለውጥ ከሌለው ወይም በምርመራ ሲታይ የሆድ ድርቀቱ ጠንከር ያለ ከሆነ ደግሞ ከላይ ከጠቀስኳቸው በተጨማሪ የሰገራ ማለስለሻ መድሀኒት በመስጠት እና በፊንጢጣ በኩል ሞቅ ያለ ንፁህ ፈሳሽ በማስገባት የደረቀውን ካካ አለስልሶ እና አጥቦ እንዲወጣ በማድረግ ይታከማል።
ከዛም እንዳስፈላጊነቱ የሰገራ ማለስለሻ መድሀኒቱን በማስቀጠል የሆድ ድርቀቱ እስከሚድን ድረስ በክትትል እንዲታከም ይደረጋል ማለት ነው።
ማጣቀሻ
1. Coran Pediatric Surgery 7th Edition
2. American Pediatric Surgical Association Guideline
ዶ/ር ዮናታን ከተማ : በቅዱስ ጳውሎስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህፃናት ቀዶ ህክምና ሬዚደንት ሀኪም
ሰላምና ጤና በያላችሁበት ይሁን!
ለበለጠ ማብራሪያ 👇👇👇 መጎብኘት ይችላሉ።
YouTube - https://youtube.com/@kedmialetenawo?si=4k6s0RROG_lVCA3u

❤25👍7
🌿 Say Goodbye to Recurring UTIs: 9 Proven Nonantibiotic Solutions 🌿
Urinary tract infections (UTIs) are a common challenge, especially for women, with half of all women experiencing at least one in their lifetime. For some, it becomes a recurring issue, with 25% of patients facing multiple episodes. The good news? You don’t always need antibiotics to prevent them! At the 25th Annual Congress of the Argentine Society of Infectious Diseases (2025), Dr. Sandra Aronson shared nine nonantibiotic strategies to manage and prevent recurrent UTIs. These evidence-based solutions are effective, safe, and can help patients take control of their health. 💪
👨⚕️ Why Nonantibiotic Solutions Matter?
Recurrent UTIs—defined as three episodes in 12 months or two in 6 months—can be frustrating. While antibiotics are often prescribed, new international guidelines recommend nonantibiotic approaches first to combat antibiotic resistance, a growing global concern. Dr. Aronson notes, “Patients often value a prescription more than advice to drink water, but these conversations are critical to reserving antibiotics for when they’re truly needed.”
Let’s dive into the nine nonantibiotic strategies to help you stay UTI-free! 🚰
---
### 1️⃣ Behavioral Changes: Small Habits, Big Impact
Simple lifestyle tweaks can significantly reduce UTI risk:
- Drink at least 1.5 L of water daily: A 2017-2018 study showed a 50% reduction in UTI episodes among women who increased their water intake.
- Empty your bladder regularly and urinate after sexual intercourse.
- Practice good hygiene: Avoid spermicides, diaphragms, tampons, tight clothing, and douching.
💡 Pro Tip: These changes are easy to adopt and can make a huge difference!
---
### 2️⃣ Vaginal Estrogens: A Game-Changer for Postmenopausal Women
Vaginal estrogens boost Lactobacillus in the vaginal mucosa, creating an environment that discourages harmful bacteria. A meta-analysis of 5000 women found a 58% reduction in recurrent UTIs with vaginal estrogen compared to placebo, with only mild side effects like irritation.
❌ Note: Oral estrogen doesn’t offer the same benefits.
---
### 3️⃣ Cranberries: Nature’s UTI Fighter
Cranberries contain proanthocyanidins, which prevent bacteria like E. coli from sticking to bladder walls. A 2023 Cochrane review found a 25% reduction in UTI risk, especially for women.
🍒 How to Use: Drink 200-300 mL of cranberry juice daily for 6 months. Choose products with high proanthocyanidin content for the best results!
---
### 4️⃣ Probiotics: Restore Your Body’s Balance
Probiotics, especially those with Lactobacillus crispatus, help maintain a healthy vaginal microbiome and create an acidic environment to ward off bacteria. Some studies report up to a 50% reduction in UTI episodes.
🧫 Tip: Not all probiotics are equal—look for specific strains proven to work.
---
### 5️⃣ D-Mannose: A Natural Sugar Shield
D-mannose, a natural sugar, blocks bacteria from attaching to the bladder lining. Studies show it’s as effective as antibiotics like nitrofurantoin, with fewer recurrences and better quality of life. Side effects are minimal, making it a promising option.
🍬 Note: More research is needed, but D-mannose is safe and worth trying.
---
### 6️⃣ Methenamine: A Bactericidal Boost
Methenamine creates an acidic environment in the bladder that kills bacteria. A 2021 meta-analysis and a trial of 240 patients showed it’s as effective as antibiotics for preventing recurrent UTIs, with similar safety.
💊 How It Works: Taken twice daily for 12 months, it’s a strong nonantibiotic option.
---
### 7️⃣ Oral Vaccines: Train Your Immune System
The MV140 sublingual vaccine, containing inactivated strains of common UTI-causing bacteria, has shown promising results in reducing cystitis. Other vaccines using E. coli protein extracts are being studied but need more evidence.

❤5
🌟 Why It’s Exciting: Vaccines could offer long-term protection without antibiotics!
---
### 8️⃣ Hyaluronic Acid & Chondroitin Sulfate: A Protective Combo
This combination helps repair the bladder lining, reducing infection risk. A review of 764 women found it effective, especially when paired with gentamicin in specific cases.
🛡️ Best For: Women with persistent symptoms who need targeted relief.
---
### 9️⃣ Phage Therapy: A Cutting-Edge Approach
Phage therapy uses viruses to attack UTI-causing bacteria. While primarily used for treatment, it shows promise for prevention. Dr. Aronson says, “Anything that helps us avoid antibiotics is welcome!”
🔬 The Future: This innovative therapy could revolutionize UTI management.
### Why It’s Worth the Effort
✅Adopting these strategies may take time and commitment. As Dr. Aronson emphasizes, “We have nonantibiotic tools with proven efficacy and others with great promise.” Start with one or two strategies that fit your patient's lifestyle.
📕Source:-https://www.medscape.com/viewarticle/recurring-utis-9-proven-nonantibiotic-solutions-2025a1000ljv?ecd=soc_fb_250815_mscped

❤7
❄️✨የእንቁላል ማቆየት ሕክምና ምንድን ነው?✨❄️
የእንቁላል ማቆየት ሕክምና ደህንነትቱን የጠበቀ ሕክምና ሲሆን የሴቲቱ እንቁላል ከተሰበሰበ በኃላ ለማቆየት የሚደረግ የሕክምና አይነት ነው።
🌟 ይህ ሕክምና ለማን ይሰጣል?
🛠️ እንዴት ነው የእንቁላል ማቆየት ሕክምና የሚሰራው?
1️⃣ የእንቁላል ማምረትን የሚያግዝ መድሃኒት የሰጣል 💉
2️⃣ በአጭር እና ቀላል ሂደት እንቁላሎቹ ይሰበሰባሉ 🏥
3️⃣ በቀዝቃዛ ቦታ እስሚምፈለግበት ጊዜ ይቀመጣል ❄️
💡 የእንቁላል ማቆየት ሕክምና ጥቅሙ ምንድን ነው?
የእንቁላል ማቆየት ፍላጎቶን ለማገልገት ኢትዮ አይ ቪ ኤፍ በስመጥር ሰብ ስፔሻሊስት ሀኪሞቹ ዝግጁ ነው።
የወላጅነት ህልማችሁን እውን ለማድረግ ዛሬውኑ በ 0967433333 ወይም 9958 ቀጠሮ ያስይዙ። ከፈጣሪ በታች እኛ አለንላችሁ !
#FertilityCare #bestfertilityceneter #eggfreezing
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12