Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
- Telegram Web
Telegram Web
📣 አምቦ ዩኒቨርስቲ

በ2018 ዓ.ም ወደ አምቦ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ በ2018 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲያችን አዲስ የተመደባችሁ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም በዩኒቨርሲቲያችን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ነጥብ 50% እና በላይ ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነዉ ጥቅምት 17-18/2018 ዓ.ም በመሆኑ በተጠቀሱት ቀናት ብቻ የማህበራዊ ሳይንስ መስክ በዋና ካምፓስ፣ የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ በሃጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ በአካል በመገኘት እንዲሁም ኦንላይን በ estudent.ambou.edu.et ማመልከቻና ሙሉ መረጃ ሞልታችሁ እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን።

ማሳሰቢያ፡- ወደ ዩኒቨርሲቲዉ ስትመጡ:-
➢ የ8ኛ ክፍል ስርቲፊኬት፤ ከ9-12ተኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፤ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርቲፊኬት (ዋናዉን እና 1 ፎቶ ኮፒ) እንዲሁም 3\*4 የሆነ 4 ፎቶግራፍ
➢ አንሶላ፤ ብርድልብስ፤ ትራስልብስ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ።
➢ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።

ሬጅስትራር ጽ/ቤት

@Freshman_tricks
11🔥3
📣 Welkite university

በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 15እና 16/2018 ዓ.ም  መሆኑን  ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስምንት 3X4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
➫ ብሄራዊ የፋይዳ መታወቂያ (National ID) እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN Number )

@Freshman_tricks
7🔥2🥰2
📣 ጋምቤላ ዩኒቨርስቲ

በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ 2018 ትምህርት ዘመን አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዓመተ ስንዲሁም 2017 ዓ.ም የሬሚዲያል ኘሮግራም ስትከታተሉ ቆይታችሁ ማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች በሙላ የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 17-18/2018 ዓ.ም መሆኑን እየገለጽን ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መያዝ እንዳለባችሁ አጥብቀን እናሳስባለን።
1) የ8ኛ ክፍል ሰርተፌኬት ዋና እና ፎቶ ኮፒ ፤
2) የ9-12 ክፍል ትራንስክሪፕት ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ ፤
3) የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ ፤
4) 3x4 የሆነ ብዛት 4 የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፍ ፤
5) የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN)፤
6) የሌሊት ልብስ(ብርድ ልብስ)፤
7) ለንሶሳ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፓርት ልብስ።

ማሳሰቢያ ፥
ከላይ ከተጠቀሰው ቀናት ቀድማችሁም ሆነ ዘግይታችሁ የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እንገልጻለን።
በ2018 ዓ.ም በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የለቀም ማሻሻያ መረሃ ግብር(Remedial program) አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ወደ ፊት የሚገለጽ መሆኑን እናሳውቃለን።

ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር

@Freshman_tricks
8🔥3
#WolloUniversity

በ2018 ዓ.ም ወሎ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች እና በ2017 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ተምራችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች መግቢያ ቀናት ጥቅምት 20 እና 21/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፦
➫ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በኮምቦልቻ ግቢ
➫ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በደሴ ግቢ

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ሁለት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

@Freshman_tricks
🔥1312
#Arsiuniversity

በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ አርስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) በአርሲ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 19እና 20/2018 ዓ.ም  መሆኑን  ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3X4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
➫የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በኮምቦልቻ ግቢ እና የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በደሴ ግቢ ሪፖርተር ማድረግ ይኖርባቸዋል ።

@Freshman_Tricks
54👍6👏3🔥1🥰1
የ2018 የትምህርትና ስልጠና ዘመን የቴክኒክና ሙያ ስልጠና የመቁረጫ ነጥብ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ይፋ ተደርጓል፡፡

(ዝርዝሩ የመቁረጫ ነጥቡን ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ።)

@Entrance_Tricks
22🔥2
app-release.apk
83.9 MB
Application ኡ play store ላይ ለጊዜው የለም ። እዚህ ላይ አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ ።
👏1210
#EthiopianDefenceUniversity

የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁና በ2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታችሁን ለመከታተል የምትፈልጉ አመልካቾች የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 13 እና 14/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፦
ቢሾፍቱ በሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ ሬጅስትራር ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 19

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦

➫ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም መግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት ኮፒ፣
➫ የመጀመሪያ ዲግሪ ዋናውና ኮፒው፣
➫ Student Copy ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከተማሩበት የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት

@Freshman_Tricks
23🔥4🤩3👍1🫡1
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም መሆኑን ይታወቃል፡፡ ዩኒቨርሲቲው የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የካምፓስ ድልድል አውጥቷል፡፡

ሰላም ግቢ የተመደባችሁ፦
ወንዶች - ከ Aaron Abreham Mengistu እስከ Tewodros Tsegaye Gebeyaw.
ሴቶች - Ababel Nigusie Engida እስከ Etsegenet Getnet Tizazu.

ቢዝነስነና ኢኮኖሚክስ (ፔዳ) ግቢ የተመደባችሁ፦
ወንዶች - ከ Thomas Endale Atsbeha እስከ Zikremariam Abiy Bezie.
ሴቶች - Etsehiwot Kelemwork Ashagre እስከ Rabya Suhali Hassen.

ፔዳ ግቢ የተመደባችሁ፦
ሴቶች - Rabya Suhali Hassen እስከ Zeyneba Hassen Mussa.

ግሽ ዓባይ ግቢ የተመደባችሁ፦
ሁሉም የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች

@Freshman_tricks
48🔥6👏1
#TVTI

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ ነባር መደበኛ ተማሪዎች የ2018 ትምህርት ዓመት የመጀመሪያ ሴሚስተር ምዝገባ ከጥቅምት 19-21/2018 ዓ.ም መሆኑን ኢንስቲትዩቱ አሳውቋል፡፡

በመሆኑም ሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ የሆናችሁ የተቋሙ ነባር መደበኛ ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት ብቻ ምዝገባ እንድታደርጉ ኢንስቲትዩቱ አሳስቧል፡፡

@Freshman_tricks
25👍4🔥1
#EPSU

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በይፋ የስም ለውጥ ማድረጉን አሳውቋል፡፡

ተጠሪነቱ ለትምህርት ሚኒስቴር የሆነው ዩኒቨርሲቲው፤ የትኩረት አቅጫውን በሚጠቁም መልኩ ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ “የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ“ በሚል ስያሜ የሚጠራ መሆኑን ገልጿል፡፡

የስያሜ ለውጡ ተቋሙ በፐብሊክ ሰርቪስ ትምህርት፣ ምርምር እና አመራር የልህቀት ማዕከል ለመሆን የያዘውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡

በዚህም የዩኒቨርሲቲው ይፋዊ ድረ-ገፅ እና የማኅበራዊ ትስስር ገፆች በአዲሱ ስያሜ የሚቀየሩ ሲሆን፤ የተቋሙ ሰራተኞች እንዲሁም የቀድሞ እና የአሁን ተማሪዎች አዲሱን ስያሜ እንዲጠቀሙ ተጠይቋል፡፡

የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡ ተማሪዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ እና ከፐብሊክ ሴክተር ተቋማት የተመለመሉ ተማሪዎችን በቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች መቀበሉ ይታወቃል።

@Freshman_tricks
31👍23🥰3🎉3🤝2
በ2017 ፍሬሽማን የነበራችሁ እና 3.8 እና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ ተማሪዎች በዚህ አመት አዲስ ወደ ፍሬሽማን ለሚገቡ የፍሬሽማን ተማሪዎች ልምዳችሁን በ Freshman Tricks ላይ ማካፈል ለምትፈልጉ @Brand_Boost_Pro ላይ አናግሩን። interview ን በ zoom ወይም በድምፅ ማድረግ ትችላላችሁ ። መስፈርቱን አሟልታችሁ interview ማድረግ ለምትችሉ የ500 ብር ሽልማት አለው ።
47👍9
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ Freshman ተማሪዎች ከሆናችሁ ሙሉ የምዝገባ ሂደት !!! ይሄን ይመስላል
26👌5
የሀዘን መግለጫ

የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ዓመት ሳይካትሪ መደበኛ ተማሪ የነበረው ተማሪ አማኑኤል እንዳወቀ ወርቁ በእንጅባራ አካባቢ በሚገኘው አዮ ወንዝ ለመዋኘት በሄደበት በደረሰበት የመስጠም አደጋ ህይወቱ አልፏል።

ዩኒቨርሲቲው በተማሪ አማኑኤል ህልፈት የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቹና ወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይመኛል።
ነፍስ ይማር እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ

@Freshman_tricks
😭376🕊12328💯5👍2🔥1👏1🤩1🙏1
👩‍🏫 We are Hiring

Entrance Tricks is on the hunt for a person who has a good skill on basic computers and basic skills on Microsoft softwares

Job Type: On-site - Full -time

Work Location: Lideta ,Addis Ababa, Ethiopia

Applicants Needed: male or Female

Salary/Compensation: Monthly

Deadline: Oct 29th, 2025

Description:
Responsibilities:
• Arrange and manage files on our e learning platform .
• To transform our classes and materials into clear, structured digital content on our e-learning platform.

🌟 Who you are:
- Passionate about education and student success
- disciplined
-basic computer knowledge (Ms-office related )

📥 Ready to join?
Apply now and be part of  Our team
Send your CV 👉 @brand_boost_pro
6
2025/10/28 10:33:23
Back to Top
HTML Embed Code: