Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
- Telegram Web
Telegram Web
የኢትዮጵያ ሬዲዮ 90ኛ ዓመቱን እያከበረ ነው።

#ethiopianradio #90th #radio #Ethiopia #anniversary #ebcdotstream #EBC
5
Forwarded from EBC SPORT
ተጠባቂው የሴቶች 10 ሺ ሜትር ፍጻሜ 9 ሰዓት ከ30 ላይ ይጀመራል
***********
👉 ጉዳፍ ጸጋዬ፣ እጅጋየሁ ታዬ፣ ጽጌ ገ/ሰላማ እና ፎተይን ተስፋዬ
ኢትዮጵያን የሚወክሉ አትሌቶች ናቸው፡፡
1
ዛሬ በአዲስ አበባ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ የሚደረግ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ
*******

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቆ መመረቁን አስመልክቶ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ በመስቀል አደባባይ ታላቅ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ የሚካሄድ ይሆናል።

ኢቢሲ የድጋፍ ሰልፉን ባሉት የቴሌቪዥን ቻናሎቹ እንዲሁም በሁሉም የዲጂታል ሚድያ አማራጮቹ በቀጥታ የሚያስተላልፍ ይሆናል።

#ebcdotstream #ሕዳሴ #EBC #GERD #Ethiopia
8👍3
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመስከረም 9 ቀን ጀምሮ ለሁለት አመራሮች ሹመት ሰጥተዋል።
1ኛ. ዶ/ር እዮብ ተካልኝ - የብሔራዊ ባንክ ገዥ
2ኛ. ወ/ሮ እናታለም መለስ - በሚንስትር ማዕረግ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሃላፊ አድርገው ሾመዋል።
#EBC #nationalbank #communication
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተፃፈው የመደመር መንግሥት መፅሐፍ ላይ የተደረገውን ውይይት በቅርብ ቀን ይጠብቁን
4👏3
የመደመር አንቀጽ

"ሥርዓቱ ቻለም አልቻለ፣ ተመቸውም አልተመቸው፣ የትኛውንም ምክንያት በመደርደር የሕዝብን ፍላጎት ሳይመልስ መቅረት አይችልም።" (ገጽ 39)
👍21
"ወዳጅ እንጂ ጎረቤት መምረጥ አይቻልም። ጎረቤትን ወዳጅ አድርጎ ተስማምቶ መኖር ብቸኛው አማራጭ ነው።"
(የመደመር መንግሥት መጽሐፍ ገጽ 37)
3👍1
ፍጥነትን እውን የማድረጊያ መንገዶች
(ከመደመር መንግሥት መጽሐፍ ገጽ 88 ላይ የተወሰደ)
👍3
እንኳን ለደመራ በዓል አደረሳችሁ

#ebcdotstream #EBC #መስቀል #ደመራ
7
እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ
4
Forwarded from ETV መዝናኛ
ተወዳጁ "ዘጠነኛው ሺህ" ድራማ በኢቲቪ መዝናኛ
*****************

ተወዳጁ "ዘጠነኛው ሺህ" ድራማ ዘወትር እሁድ ከቀኑ 6፡00 ጀምሮ በኢቲቪ መዝናኛ ይተላለፋል።

ሁሉንም የ"ዘጠነኛው ሺህ" ድራማ ክፍሎችን በኢቲቪ መዝናኛ የዩቲዩብ ቻናል ላይ 👇 በዚህ ሊንክ
https://surl.li/zdnhnh
ተጠቅመው ማግኘት ይችላሉ።
4
የዩኒቨርስቲ ምደባ መመልከቻ ድረገጽ ይፋ ሆነ
***************

ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ ምደባ መመልከቻ ድረገጽ ይፋ መደረጉን አስታውቋል።

የዩኒቨርስቲ ምደባ እየተጠባበቃችሁ የሚገኙ ተማሪዎች በሚከተሉት ሊንኮች መመልከት ይችላሉም ተብሏል።

ድረገጽ፥ https://student.ethernet.edu.et
ቴሌግራም ቦት @moestudentbot
5👍4
2025/10/13 23:08:37
Back to Top
HTML Embed Code: