Forwarded from ሞዛይክ ስፖርት
" ቼልሲ በለንደን የሚገኝ ትንሽ ሰፈር ነው" - የፍላሚንጎ ፖስት
ትላንት ምሽት በአለም ክለቦች ዋንጫ ከብራዚሉ ክለብ ፍላሚንጎ ጋር የተጫወተው ቼልሲ 3ለ1 በሆነ ውጤት መሸነፉ ይታወቃል።
በሚሊዮኖች ተከታይ ያለው የፍላሚንጎ ይፋዊ የእንግሊዘኛው የ'X'( ቀድሞ ትዊተር) አካውንትም ቼልሲ ላይ የሚሳለቁ ፖስቶቹን በተደጋጋሚ መለጠፉ ተስተውሏል።
አንዴ " ቼልሲ ማለት በለንደን የሚገኝ ትንሽ ሰፈር ነው"፣ አንዴ ደግሞ " አየሩ ለ' Cold' ፓልመር ማይመች ሞቃታማ ነበር የሚሉ ስላቆችን ሲያጋሩ ተስተውሏል። ከድሉ በኋላም የውጤት መግለጫ ፖስት ሲለጥፉ ' Easy Win against the blues' የሚል ፅሁፍን አካተው ነበር።
ከዚህ በተጨማሪም ሌሎች ቼልሲን የሚነኩ ' ሜሞች' በገፁ ላይ ሲጋሩ ተስተውሏል። ከሰአታት በኋላ ግን አብዛኞቹ ፖስቶች ከገፁ ላይ መነሳታቸውን ለመመልከቶ ተችሏል።
የደቡብ አሜሪካ ቡድኖች እስከትላንት ለሊት ድረስ በአለም ክለቦች ዋንጫ ሽንፈት ያላስተናገዱ ሲሆን ለሊቱን የአርጀንቲናው ክለብ ቦካ ጁንየርስ በባየርሙኒክ 2 ለ 1 መሸነፉ ይታወቃል። በርካቶችም ለደቡብ አሜሪካ እግር ኳስ አድናቆታቸውን እየገለፁ ይገኛሉ።
SHARE @MOSAIC_SPORTS

Forwarded from ETHIO ARSENAL (Ashu 🥀)
Forwarded from Alemu Bayeh
የሳካ ቸከስ ቱ* እንደ አንዳንድ ቡድኖች ላለመውረድ እየታገለ ነው 🤣🤣 እሲ ሳካ ከወራጅ ቀጠና እንዴት እንደሚያወጣው እናያለን 😏😏
Ethio Arsenal | Troll
Oh 😋😋
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከዚ በኋላ ወደ ቀልቡ ተመለሰ ነዉ ምትለኝ
Ethio Arsenal | Troll
ከዚ በኋላ ወደ ቀልቡ ተመለሰ ነዉ ምትለኝ
ማነው እሱ እኔ ሚታየኝ አንድ እንስት ብቻ ነው 🙌
🎶 ሀገረኛ እና የባህር ማዶ አይረሴ አልበሞች እና ምርጥ አዳዲስ አልበሞች ሚለቀቁበትን የዘፈን ቻናል ይቀላቀሉ 👇
https://www.tgoop.com/+_ytl3zHOPCxjMjdk
https://www.tgoop.com/+_ytl3zHOPCxjMjdk
https://www.tgoop.com/+_ytl3zHOPCxjMjdk
https://www.tgoop.com/+_ytl3zHOPCxjMjdk