Telegram Web
Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp
ETCONP TRIVIA #10 Estimate quantities of brickwork and Plastering work required for 3m high and 4m long and 30cm thick wall . Calculate the cost after you estimate the brickwork 🧱 and the plastering work required Given rate - brick work 1000 birr/m³…
ETCONP TRIVIA #11

1. What do we call the bent up bar with yellow line in its site language

2. In the second image the bottom bar is 2 and the top bar is 3 is it wrong or right ? Why ?

#share for content like this


Follow us on 👇🏿👇🏻👇🏼👇🏽👇🏾👇

WhatsApp channel :- https://whatsapp.com/channel/0029VafkZEJ7dmefGtvKWL2C

Telegram:- https://www.tgoop.com/ETCONp

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👉በግንባታው ዘርፍ የጥራት ችግሮችን ለመፍታት የባለሙያዎች የብቃት ምዘና ሊጀመር ነው

🚧በግንባታው ዘርፍ የሚስተዋሉ የጥራት ችግሮችን ለመፍታት በቀጣይ ዓመት የባለሙያዎች የብቃት ምዘና እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡

✳️ዘርፉ በርካታ ችግሮች ቢኖሩበትም÷ ጥራት፣ ፕሮጀክቶችን በጊዜ አለመጨረስና ሌሎች መሰል ችግሮች የሚመነጩት ከብቃት ማነስ መሆኑን በኢንስቲትዩቱ የባለሙያዎች ምዘና ሥራ ዝርጋታ ዳይሬክተር ቅድስት ማሞ ተናግረዋል፡፡

✳️እነዚህን ችግሮች ለመቅረፍም ለባለሙያዎች የብቃት ምዘና ለመስጠት ዝግጅት መጠናቀቁን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ገልጸዋል፡፡

✳️የብቃት ሥርዓቱም ኢንዱስትሪውን ተወዳዳሪ በማድረግ፣ ተጠያቂነትን በማስፈን እና የተሻለ የፕሮጀክቶች አፈጻጸም እንዲኖር በማድግ ረገድ ሚናው የጎላ መሆኑን አስገንዝበዋል፡፡

✳️በተጨማሪም ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ተቋራጮችን ለመቀነስ እና ኢትዮጵያውያንም በሌሎች ሀገራት መስራት እንዲችሉ ዕድል የሚፈጥር መሆኑን አስረድተዋል፡፡

🚧በስምንት ዋና ዋና ክፍሎች 19 የሙያ ደረጃዎች መለየታቸውን፣ የሚያስፈልጓቸው ክኅሎቶች እና ደረጃዎች መዘጋጀታቸውን ገልጸው÷ የብቃት ምዘናው በቀጣይ ዓመት እንደሚጀመር አረጋግጠዋል፡፡

✳️ብቃታቸው የተረጋገጠላቸው ባለሙያዎች በኢንዱስትሪው እንዲሰማሩ እንደሚደረግና የማለፊያ ነጥብ ላላመጡት ደግሞ ስልጠና በመስጠት የብቃት ምዘናውን አልፈው ወደ ኢንዱስትሪው እንዲሰማሩ ይደረጋል ብለዋል፡፡

🔰በግንባታው ዘርፍ ከ140 ሺህ በላይ የሙያ ፈቃድ ያላቸው ባለሙያዎች መመዝገባቸውንም አስታውሰዋል፡፡

🔰ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመርቀው የሚወጡ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ስለሚፈተኑ የብቃት ምዘናውን እንደማይወስዱም ነው ያስታወቁት፡፡

@etconp
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
                    ቁ.2 መርካቶ
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833
👉ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ2 ሺ 700 ጊጋ ዋት በሰዓት በላይ ኃይል አመንጭቷል።

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ባለፉት አሥር ወራት ከ2 ሺህ 700 ጊጋ ዋት በሰዓት በላይ ኃይል ማመንጨቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡

በሁለት ተርባይኖች ኃይል እያመነጨ የሚገኘው የህዳሴ ግድብ፤ በ2016 በጀት ዓመት አስር ወራት ከዕቅዱ የ26 በመቶ ብልጫ ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል አመንጭቷል፡፡

የኃይል ማመንጫዎች ኦፕሬሽን ዘርፍ የዕቅድ ቢሮ ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ጥሩወርቅ ሺፈራው እንደገለጹት፤ ግድቡ 2 ሺ 711 ጊጋ ዋት በሰዓት አመንጭቷል።

ግድቡ የተሻለ ውሃ መያዙና ሁለቱ ተርባይኖች በሙሉ አቅማቸው ኃይል እንዲያመነጩ ተደርጓል።

ባለፋት አስር ወራት በአጠቃላይ ከመነጨው የ16 ሺህ 900 ጊጋ ዋት በሰዓት የኤሌክትሪክ ኃይል ውስጥ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የ16 በመቶ ድርሻ እንዳለው ተጠቁሟል።

ኃይል በማመንጨት ላይ የሚገኙት የግድቡ ሁለቱ ተርባይኖች እያንዳንዳቸው 375 ሜጋ ዋት የማመንጨት አላቸው።

በግድቡ ላይ የሚተከሉት ቀሪ 11 ዩኒቶች ኃይል ማምረት ሲጀምሩ አሁን በሀገሪቱ ያለውን የማመንጨት አቅም በ83 በመቶ ያሳድገዋል።

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ 5ሺህ 150 ሜጋ ዋት የማመንጨት አቅም የሚኖረው ሲሆን፤ ዓመታዊ የኃይል ምርቱም 15 ሺህ 760 ጊጋ ዋት በሰዓት ይሆናል።

Via EBC

@etconp
#ADVERTISEMENTS

🌟Training (With Discount)

🌟Online Class (With Certificate)

1. ETABS Price = 2000birr
2. Ms Project Price = 2500birr
3. Quantity Survey Price = 2000birr
4. Civil 3D Price =2500birr
5. Etabs With Safe Price = 3000birr
6. Advanced Structural Design Using ETABS, SAFE and SAP2000
7. Structural Design in ProtaStructure Software
8. Autocad Price = 2500birr
9. Sap2000 Price = 2500birr
10. Autodesk Revit Architecture
11. Autodesk Revit Structure

❇️If u take More than 2 Course u will have Big Discount

🚧Prepared by Engineering Solution Abel Muluken

📌For Registration - 0948552002  Or @AbelMuluken

🚧Telegram Channel - https://www.tgoop.com/AbelMulukenEngineeringSolution

🚧YouTube Channel - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA
👉በአለም ውስጥ የመጀመሪያው የፍሬም ግንባታ

🚧በአለም የመጀመሪያው በብረት የተሰራ ህንፃ በአጠቃላይ በቺካጎ ፣ ዩኤስኤ ውስጥ "የቤት ኢንሹራንስ ህንፃ" ተብሎ ይታሰባል።

📌በመሐንዲስ እና አርክቴክት ዊልያም ለ ባሮን ጄኒ የተነደፈው በ1885 ተጠናቀቀ።

🔰የቤት ኢንሹራንስ ህንፃ የዘመናዊው ሰማይ ጠቀስ ህንፃ መወለድን የሚያመለክተው በብረት ቅርጽ የተሰራ የግንባታ ፈር ቀዳጅ ምሳሌ ነው።

❇️ይህ ፈጠራ ረጃጅም ህንጻዎችን ለማልማት መሰረት ጥሏል እና በዓለም ዙሪያ የከተማ መልክዓ ምድሮችን ቀይሯል።

#ConstructionHistory

@etconp
👉እነዚህ የሰሩ እጆች ታሪክ ሲያመሰግኑዋቸው ይኖራል❤️

@etconp
Addis Lissan Ginbot 27-2016.pdf
7.2 MB
#AddisAbaba

የ2ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ #አሸናፊዎች ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።

በጋዜጣው ላይ በካሬ ሜትር የቀረበው ከፍተኛው ገንዘብ 478 ሺህ ብር ተብሎ ተገልጿል።

ከታች ዝርዝሩ ላይ ደግሞ ከፍተኛው 470 ሺህ ብር እንደሆነ ሰፍሯል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ ፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ትክክለኛው ስንት ነው ? 478 ሺህ ብር ወይስ 470 ሺህ ብር ? ሲል ጠይቋል።

ቢሮውም ትክክለኛው 470 ሺህ (በዝርዝሩ ላይ ያለው) እንደሆነ ገልጿል።

478 ሺህ የሚለው ስህተት እንደሆነ አመልክቷል።

#AddisLisan
#AddisAbabaLandDevelopmentandAdministrationBureau

@etconp
💫Big discount
          soap and soft holder
💫ታላቅ ቅናሽ
       የሳሙና እና የሶፍት ማስቀመጫ

☎️09-37-04-35-28
☎️09-93-50-28-05
👉ASTM Vs AASHTO

🏷1⃣ASTM

➡️ASTM International, formerly known as American Society for Testing and Materials, is an international standards organization that develops and publishes voluntary consensus technical standards for a wide range of materials, products, systems, and services.

Motto: Helping Our World Work Better

Founder: Charles Benjamin Dudley

Formation: 1898

Headquarters: West Conshohocken, Pennsylvania

Location: United States

President: Katharine Morgan

Volunteers: 30,000

Website: www.astm.org

➡️Founded in 1898 as the American Section of the International Association for Testing Materials, ASTM International predates other standards organizations such as the BSI (1901), IEC (1906), DIN (1917), ANSI (1918), AFNOR (1926), and ISO (1947).

🏷2⃣AASHTO

▶️American Association of State Highway and Transportation Officials

▶️The American Association of State Highway and Transportation Officials (AASHTO) is a standards setting body which publishes specifications, test protocols, and guidelines that are used in highway design and construction throughout the United States.

▶️Despite its name, the association represents not only highways but air, rail, water, and public transportation as well.

▶️American Association of State Highway and Transportation Officials.

*⃣Abbreviation: AASHTO

*⃣Formation: December 12, 1914

*⃣Type: Non-governmental organization

*⃣Purpose: Coordination among state departments of transportation

*⃣Headquarters: 444 North Capitol Street NW, Suite 249 Washington, D.C. 20001

*⃣Region served: United States Executive Director: Jim Tymon

*⃣President: Patrick McKenna, MoDOT

*⃣Vice President: Victoria F. Sheehan, NHDOT

*⃣Revenue: $77,474,451 in 2017GC

*⃣Expenses: $74,478,500 in 2017GC

*⃣Employees: 134 in 2016GC

*⃣Volunteers: 150 in 2016GC

*⃣You Can Visit Their Website:www.transportation.org

▶️American Association of State Highway Officials Although AASHTO sets transportation standards and policy for the United States as a whole, AASHTO is not an agency of the federal government; rather it is an organization of the states themselves.

▶️Policies of AASHTO are not federal laws or policies, but rather are ways to coordinate state laws and policies in the field of transportation.

@etconp
#ADVERTISEMENTS

🌟Training (With Discount)

🌟Online Class (With Certificate)

1. ETABS Price = 2000birr
2. Ms Project Price = 2500birr
3. Quantity Survey Price = 2000birr
4. Civil 3D Price =2500birr
5. Etabs With Safe Price = 3000birr
6. Advanced Structural Design Using ETABS, SAFE and SAP2000
7. Structural Design in ProtaStructure Software
8. Autocad Price = 2500birr
9. Sap2000 Price = 2500birr
10. Autodesk Revit Architecture
11. Autodesk Revit Structure

❇️If u take More than 2 Course u will have Big Discount

🚧Prepared by Engineering Solution Abel Muluken

📌For Registration - 0948552002  Or @AbelMuluken

🚧Telegram Channel - https://www.tgoop.com/AbelMulukenEngineeringSolution

🚧YouTube Channel - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA
👉የግንባታ ፕላን ፍቃድ ስለማቅረብ

Submission of Application and Plans

🌟የኢትዮጵያ የሕንፃ አዋጅ  ፮፻፳፬/፪ሺ፩ ክፍል ሁለት መሰረት “የግንባታ ሥራ ለማካሄድ የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ለከተማው አስተዳደር ወይም ለተሰየመው  አካል ማመልከቻ ማቅረብ ይኖርበታል።

▶️ሕንፃን ለመገንባት የሚቀርብ ማመልከቻ የከተማው አስተዳደር ወይም የተሰየመው አካል ለዚሁ ብሎ ባዘጋጀው ቅፅ መሠረት ሆኖ ይህም  እንደ ሕንፃው ምድብ አይነት ዲዛይንና ሪፖርት የያዘ መሆን አለበት።

▶️ከማመልከቻው ጋር በአዋሳኝ ባሉ ስፍራዎች የሚገኙ ዋና መንገዶችንና የታወቁ ቦታዎችን ስም የሚገልፁ መረጃዎች መቅረብ ይኖርባቸዋል። አመልካቹ ሕንፃ በሚገነባበት ቦታ ወይም በንብረቱ ላይ የይዞታ መብት እንዳለው የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል

▶️የሚቀርቡት ሠነዶች በዚህ አዋጅና በሌሎች ሕጐች የተመለከቱት መሟላታቸውን ለማረጋገጥ በበቂ ሁኔታ የተሟሉ መሆን ይኖርባቸዋል”

🖱According to Proclamation No. 624/2009 “Any person intending to carry out construction shall submit an application to the urban administration or designated organ. The application to carry out construction shall be made on an application form prepared by the urban administration or designated organ and shall consist of a design and report according to the category of building in question.

The application shall be accompanied with a reference to main roads and names of prominent places. The applicant shall submit proof of possession rights to the land or property on which the construction will take place. The documents to be submitted shall be sufficiently complete to determine compliance with this Proclamation and other laws”

#ConstructionLaw

📌አዳዲስ የ ስራ ቅጥር ማስታወቅያዎች እና የ ኮንስትራክሽን ጨረታዎች በ ትኩሱ እንዲደርስዎ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ገብተው ቤተሰብ ይሁኑ👇

https://www.tgoop.com/ETCONpWORK
👉በሐዋሳ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተመረቁ

🚧በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ዛሬ ተመርቀዋል፡፡

✳️ከተመረቁ ፕሮጀክቶች መካከል የፎረንሲክ ሕክምናና ሥነ-ምረዛ ማዕከል፣ የማህበረሰብ መድሐኒት ቤት፣ ስነ-አዕምሮ ሕክምና ማዕከል፣ የካንሰር ህክምና ማዕከልና የጨቅላ ሕፃናት ፅኑ ህክምና ይገኙበታል።

የካንሰር ሕክምና ማዕከሉ 100 መኝታ ክፍሎችን ያካተተ ሲሆን÷ ለህንፃ ግንባታ 400 ሚሊየን ብር ወጭ መደረጉን የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ረዳት አለሙ ጣሚሶ (ፕ/ር) ተናግረዋል።

📌ካንሰር ማዕከሉ በሀገር ደረጃ አራተኛ መሆኑንና ሲዳማ ክልልን ጨምሮ ለአጎራባች የህብረተሰብ ክፍሎች አገልግሎት እንደሚሰጥ ጠቁመዋል።

Via FBC

@etconp
Forwarded from ETCONp WORK
New Robin plate compactor

- 90KG

- 00 condition

Price 80,000 birr

Call :- 0920652543

በ ብዛት አለ
Intercon Construction Materials 
    
👉 Specialized in construction chemicals, Authorized agent of MC (Conmix) and Weber

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofing Chemicals and Materials (Cementitious, Acrylic,  Crystalline, Bituminious and Liquid membrane, Liquid Glass, Sealants)
● Concrete Repair, Grout   
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● External finishes (Quartz paint, Contextra),
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy, Self-level              
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall
ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ እስቲ ይቺ ከታች ያለችው ጥያቄ እንወያይባት

👉አንዳንድ የግንባታ ስራ ውሎች ላይ የፕሮጀክት የመዘግየት የጉዳት ካሳ (Liquidated Damage) ለማስላት 0.1% x የቀሪ ሰራዎችን (Remaining Works) የሚል ነገር ይካተታል።

🚧ለእንደነዚህ አይነት ውሎች የውል ጊዜያቸው ካለቀ በኋላ Interim payment ቢጠየቅ Liquidated Damage እንዴት ሊሰላ ይችላል?

🚧የውል ጊዜው ካለቀ በኋላ የተስሩ እና በክፍያ ሰነዱ ላይ በተካተቱት ስራዎች ላይ ብቻ ነው ወይስ አጠቃላይ የውል ጊዜው ካለቀ በኋላ በተሰሩትና ባልተሰሩትም (ወደፊት በሚሰሩት) ስራዎች ጭምር በማካተት?

#ConstructionLaw

📩ሀሳብ አስተያየትዎ ከታች ባለው ሊንክ ፃፉልን እና እንወያይበት
.
http://www.tgoop.com/COTMp
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
                    ቁ.2 መርካቶ
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833
2024/06/09 17:32:06
Back to Top
HTML Embed Code:


Fatal error: Uncaught Error: Call to undefined function pop() in /var/www/tgoop/chat.php:243 Stack trace: #0 /var/www/tgoop/route.php(43): include_once() #1 {main} thrown in /var/www/tgoop/chat.php on line 243