Telegram Web
Forwarded from Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Aluminum profile light

Minimum purchase order 100

ከመቶ በታች ትዕዛዝ አልቀበልም

3 meter length (3ሜትር ርዝመት)

Width 30mm, 20mm, 15mm

ስፋት 30mm, 20mm, 15mm

ዋጋ:- 1700 ብር ባለ 30mm
1650 ብር ባለ 20mm
1600 ብር ባለ 15mm

በ ብዛት ለምትወስዱ አስተያየት አረጋለው

ስልክ:- +251920652543
The water content in a soil at which just shear strength develops is called
Anonymous Quiz
35%
Plastics limit
8%
Consistency limit
27%
Shear strength limit
30%
Liquid limit
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
                    ቁ.2 መርካቶ
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833
👉የአሶሳ ስታዲየም ግንባታን ለማጠናቀቅ 900 ሚሊዬን ብር በጀት መመደቡን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ።

በቀድሞው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አህመድ ናስር መታሰቢያ የተሰየመው የአሶሳ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ የተጀመረው በ2006 ዓ.ም. እንደነበርም ተገልጿል።

ኮሚሽኑ በስታዲየሙ አጠቃላይ የግንባታ ሁኔታ ላይ ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ባለሙያ ጋር ዛሬ በአሶሳ ከተማ ውይይት አድርጓል።

የስታዲየሙ ግንባታ ክልሉ ባጋጠመው የጸጥታ ችግር፣ በበጀት እጥረት፣ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እና በተለያዩ ችግሮች ምክንያት መዘግየቱን አመልክተዋል፡፡

በቀጣዮቹ ሶስት ዓመታት ለማጠናቀቅ የታሰበውን የስታዲየም ግንባታ በፊፋ ደረጃ ጥራቱን ጠብቆ እንዲጠናቀቅ እየተሠራ ነው ብለዋል፡፡

የክልሉ መንግስት ሶስተኛውና ወሳኝ የሆነውን የግንባታ ምዕራፍ ለማስፈጸም 900 ሚሊዬን ብር መመደቡን ገልጸው በዚህ ዓመት ለሚከናወነው ሥራ ደግሞ የ200 ሚሊዬን ብር በጀት መለቀቁን ጠቁመዋል፡፡

በሚድሮክ ኮንስትራክሽን የአሶሳ ስታዲየም ግንባታ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ አቶ ሲሳይ አባተ፥ አሁን የተጀመረው የስታዲየሙ ሶስተኛ ምዕራፍ ግንባታ የመጫወቻ ሜዳ፣ የአትሌቲክስ መሮጫ መም፣ የኤሌክትሪክ መስመሮች ዝርጋታ እና ሌሎችንም ወሳኝ ስራዎች እንደሚያካትት አብራርተዋል፡፡

የግንባታው ሶስተኛ ምዕራፍ ሲጠናቀቅ ውድድሮችን ለማከናወን እንደሚያስችል የተናገሩት ሥራ አስኪያጁ የመጫወቻ ሜዳውን የመገንባት ሥራ መጀመሩንና በታቀደው መሰረት በማጠናቀቅ ለማስረከብ ጥረት እንደሚደረግ አስታውቀዋል፡፡

የአሶሳ ስታዲየም በወንበር 30 ሺህ ተመልካቾችን በመያዝ ዓለም አቀፍና አህጉር ዓቀፍ ውድድሮችን ለማስተናገድ እየተገነባ እንደሚገኝም በወቅቱ መገለፁን ኢዜአ ዘግቧል።

@etconp
👉ታሪካዊ የከተማ ቦታ እድሳት

🚧ታሪካዊው 70 ደረጃ እየታደሰ ነው

❇️The iconic 70 Dereja stairs around Ras Mekonen Bridge are undergoing thorough renovations along with the neighbourhood—a structure built by Armenian architects during Emperor Menelik's reign.

Via Addis Fortune

@etconp
TIP 101

Types of civil engineering

Structural engineering
Geotechnical engineering
Construction engineering
Transportation engineering
Earthquake engineering
Environmental engineering
Coastal engineering
Hydraulic engineering
Traffic engineering
Forensic engineering
Fire protection engineering

Telegram:- https://www.tgoop.com/ETCONp

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
Concrete mixer Available

Both 750 liter and 350 liter

Brand - Silla 🇮🇹

Condition- 0.00 (brand new)

Phone number:- +251920652543
Intercon Construction Materials 
    
👉 Specialized in construction chemicals, Authorized agent of MC (Conmix) and Weber

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofing Chemicals and Materials (Cementitious, Acrylic,  Crystalline, Bituminious and Liquid membrane, Liquid Glass, Sealants)
● Concrete Repair, Grout   
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● External finishes (Quartz paint, Contextra),
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy, Self-level              
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall
👉ሁለት ባለ 9 ወለል ዘመናዊ ሕንጻዎች እና የስራ ዕድል መፍጠሪያ ማዕከላትን ተመርቀው ለአቅመ ደካሞች ተላለፉ።

🚧የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ "በጎነት" ተብሎ በተሰየመ የመኖሪያ መንደር የተገነቡ ሁለት ባለ 9 ወለል ዘመናዊ ሕንጻዎችን እና የስራ ዕድል መፍጠሪያ ማዕከላትን መርቀው ለአቅመ ደካሞች እና አካል ጉዳተኞች አስተላልፈዋል።

🔰በመኖሪያ መንደሩ የተገነቡት ሁለት ባለ 9 ወለል ዘመናዊ ሕንጻዎቹ እና የስራ ዕድል መፍጠሪያ ማዕከላቱ ለ140 አቅመ ደካሞች እና አካል ጉዳተኛ ነዋሪዎች ተላልፈዋል።

✳️በልደታ ክፍለ ከተማ ቆርቆሮ ሰፈር በሚባለው የተጎሳቆለ የመኖሪያ መንደር ይኖሩ ለነበሩ አቅመ ደካሞች፣ አካል ጉዳተኞች፣ ማየት ለተሳናቸው፣ ለተለያየ ማህበራዊ ችግር ለተጋለጡ እና በልማት ለተነሱ ነዋሪዎች የተላለፉት የመኖሪያ ቤቶች፤ ሳሎን፣ መኝታ ቤት፣ የማብሰያ እና የመጸዳጃ እንዲሁም የመኝታ ክፍሎች ያላቸው ቤቶች ናቸው።

✳️በዚህ የ"በጎነት" መንደር ከተላለፉ የመኖሪያ ቤቶች ጋር በማቀናጀት የህጻናት ማቆያ፣ ለእናቶች የስራ ዕድል የሚፈጥር የእንጀራ መጋገሪያ፣ የወንዶችና የሴቶች የውበት ሳሎኖችን እንዲሁም የልብስ ስፌት ማሽኖች ለነዋሪዎቹ የስራ እድል እንዲፈጥሩ ተዘጋጅተዋል።

ከከተማ አስተዳደሩ ጋር በመተባበር ቤቶቹን የገነባውን ሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በራሳቸውንና በነዋሪዎች ስም አመስግነዋል፡፡

Via EBC

@etconp
2024/05/31 08:45:30
Back to Top
HTML Embed Code:


Fatal error: Uncaught Error: Call to undefined function pop() in /var/www/tgoop/chat.php:243 Stack trace: #0 /var/www/tgoop/route.php(43): include_once() #1 {main} thrown in /var/www/tgoop/chat.php on line 243