Telegram Web
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለ አላህ ጥራት ይገባው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እውነተኛ ስኬት

ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸው እና እንዲህ ብለዋል፡- "ስኬት ከዱንያ አንድ ነገር ማግኘት አይደለም፣ (እውነተኛ) ስኬት ማለት ከጀሀነም እሳት መዳን እና ጀነት መግባት ነው።"
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
​​ድሮም ወንድማቸው ሲሰራው የነበርው ነው
በተለየ ዛሬ ዛሬ የአክፍሮት ሀይላት ሙስሊሙን ኡምማ ካለበት ሃይማኖት ለማስወጣት የማያደርጉት ጥረት የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም። የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች እንደሚባለው በራሳቸው መጽሐፍ አይደለም ሙስሊሙን ይቅርና ተከታዮቻቸውን እንኳ ማሳመን ሲያቅታቸው ወደ ቁርአን ገብተው ቁርአን የነሱን ሃይማኖት እንደሚደግፍ መንገዳቸውን ትክክለኛ ነው የሚል ምስክርነት እንደሚሰጥ ጥቅሶችን ያለ ቦታቸው በመጥቀስ ላይ ይገኛሉ። አንዳንዴም ሙሉውን ጥቅስ ትተው የጥቅሱን የመጀመሪያ ክፍል ወይንም የመጨረሻውን ክፍል ብቻ ቆንጥረው በማውጣት ለማሳሳት ይሞክራሉ። ይህ ተግባር ድሮም ወንድማቸው ሲሰራው የነበርው ነው።
እንደውም አንድ ጊዜ አንድ አቢድ (አላህን አምላኪ) በአምልኮ ተግባሩ ላይ እያለ ሸይጣን እሱ ዘንድ ይመጣል። ሰላምታ ከተለዋወጡም በኋላ
አቢዱ :- ቁርኣን ቀርተሃልን? በማለት ይጠይቀዋል።
ሸይጣንም :- እንዴታ! የአላህ ቃል አይደለምን? በማለት ይመልሳል።
አቢዱ :- እስኪ ከ ቀራሃው ውስጥ የተወሰነውን አሰማኝ ይለዋል።
ሸይጣንም ፈቃደኝነቱን በመግለጽ ቀጥሎ ያሉትን ጥቅሶች ያነብለታል
{يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَقْرَبُوا الصَّلَاةَ......}ኒሳእ 43
ትርጉሙም {እናተ ያመናቺሁ ሰላትን አትቅርቡ...}
ትንሽ ቆም ብሎ ተነፈሰና ቀጠለ...
{فَوَيْلٌ لِّلْمُصَلِّينَ} አል ማኡን 4
ትርጉሙም {ወየውላቺሁ ለሰጋጆች...}
አቢዱም :- ይህን ብቻ ነው የቀራኸው? አለው።
ሸይጣንም :- የገራልኝን ያህል ነው የቀራሁት ከቺሎታየ በላይ አልገደድም በማለት መለሰ
አቢዱም :- አንተንስ አላህ ያጥፋህ ለቀረሃቸው የቁረአን ጥቅሶች ሃሳቡን የሚያስረድ ማሟያ ነበራቸው። ሀሳቡን ቆርጠህ የምትፈልገው መልእክት እንዲተላለፍ አደረግህ አለው። ዛሬም የዚህን ፈለግ ተከታዮች አይጠፉም።
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

(የእርስዎ አስተዋፅዖ የበለጠ እንድንሰራ ይረዳናል) ኢሻአላህ
#ሸር\_ያድርጉ @Dr\_zakir\_Plus
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
​​ፈገግታ ምን ያህል ደስተኛ እንደሆንክ በትክክል አያሳይም ፣ ግን በፊትህ ላይ ፈገግታ በሕይወትህ ውስጥ ያሉ ችግሮችህን ለመዋጋት ምን ያህል ጠንካራ እንደሆንክ ያሳያል። Dr zakir
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
​​በህይወትዎ ስኬታማ መሆን ይፈልጋሉ? እናትዎን ያክብሩ እና ይንከባከቡ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
​​ደስታ የፈለግነውን ማግኘት ሳይሆን ባለን ነገር ረክተን መኖር ነው ፡፡ ባገኘናቸው ቀላል በረከቶች እንኳን ደስተኛ ለመሆን መንገዱ አመስጋኝ መሆን ነው። አልሀምዱሊላህ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
​​ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል👇
“በእኛና በእነርሱ (በከሀዲያን) መካከል ያለው መለያ ሰላት ነው እሱን የተወ በእርግጥ ክዷል፡፡”
(ሙስሉም ዘግበውታል)
2025/05/19 22:45:22
Back to Top
HTML Embed Code: