﷽
"ዒርባድ ኢብኑ ሳሪያህ (ረ.ዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል፦
"የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ልብ የሚነካ ምክርና ግሣጼ አሰሙን። ልቦናን ያራደ፣ ዓይኖችን በእንባ እንዲታጠቡ ያደረገ ምክር። "የአላህ መክዕክተኛ ሆይ! የመሰናበቻ ምክርና ግሣጼ ይመስለናል። ቃለ-ኑዛዜ ያሰሙን?" አልናቸው። አላህን እንድትፈሩና እንድትጠነቀቁ አደራ እላችኋለሁ። ለመሪዎቻችሁ ታዛዦች እንድትሆኑ እመክራችኋለሁ፥ የሐበሻ ባሪያ መሪያችሁ ቢደረግ እንኳን። ከእናንተ እድሜው የረዘመ አያሌ አወዛጋቢ ሁኔታዎችን ይመለከታል። የኔንና ቅኑን መንገድ የተከተሉ የሙስሊም ኡምማ መሪዎችን (ኸሊፋዎችን) ዓርዓያነት (ሱንናህ) አጥብቃችሁ እንድትይዙ አደራ። አዳዲስ ሃይማኖታዊ ፈጠራዎችን (ቢድዓን) ተጠንቀቁ። ሃይማኖታዊ ፈጠራዎች (ቢድዓ) ሁሉ ጥመት ነው።" በማለት መከሩን።
(አቡ ዳውድና ቲርሚዚይ ዘግበውታል፣ "ሐሰን" ነውም ብለዋል።)
https://www.tgoop.com/Dr_zakir_Plus

መቻቻል በኢስላም
ፈጣሪያችን አላህ መሬትንና በዙርያዋ ያሉትን ሁሉ ከፈጠረበት ጊዜ አንስቶ ለሰዎች ትክክለኛውን የሕይወት ጎዳና እያመላከቱ በደሐቅ የሚመሩ፤ መጥፎን ተግባር እያጋለጡ የሚያስጠነቅቁ መልእክተኞችን ልኳል።
ለዘመናት የተላኩት ነብያት ቁጥራቸው ቢበዛም፤ ሃይማኖታቸው ለየግል ሆኖ ሕጋቸው ቢለያይም፤ ሁሉም የሚጣሩት የሃያሉን አላህ አንድነት በማስተጋባትና ብቸኛ ተመላኪነቱን በማረጋገጥ ነው። ከአላህ ሌላ ለፍጡር ያለመገዛት፤ በአላህ ያለማሻረክንና አላህ አንድና ብቸኛ ጌታ መሆኑን፤ የሁሉም መጠጊያና ከዚህ በፊት ያልወለደም ያልተወለደም ሆኖ፤ በባህሪው አንድም ቢጤ እንደሌለው ጥሪ አድርገዋል።
ከብዙ መቶዎች አመታተ በኋላ... መልእክተኞች ወደ አላህ መንገድ ያደረጉት ጥሪ ተረሳና፤ ከሰማይ የወረዱ ወደ ሐቅ የሚጣሩ መፅሐፍቶች የሰው እጅ ገብቶባቸው ተበርዘው፤ ጥመትና በአላህ አምልኮ ማጋራት ሲስፋፋ፤ አላህ እስልምናን የሐይማኖቶች መደምደሚያ እንዲሆን፤ አለምን ሁሉ በሐይማኖት አንድ ለማድረግ ፤ባለፉት ሃይማኖቶች ተከስቶ የነበረውን ጥመት በማጋለጥ፤ ከአላህ በስተቀር በሐቅ ሊመለክ የሚገባው አምላክ እንደሌለ ለማመላከት፤ አላህ ነብዩ መሐመድን (ሰ አ ወ) (በረከትና ሰላም ለርሳቸ ይሁንና) በነብይነት መርጦ ወደ ጠቅላላ የአለም ሕዝቦች ላካቸው።
በተጨማሪም ለሰዎች እውነታዎችን ለማመላከት፤የሐይማኖታቸውንም ሆነ የሕይወታቸውን ጎዳና ግልፅ የሚያደርግ ብቸኛና ትክክለኛ የሆነ የመተዳደሪያ ሕግ የያዘ ቁርአን በነብዩ መሐመድ አማካኝነት ከሰማይ አውርዷል። ይህም ቁርአን ከሰማይ ከወረዱ መፅሐፍቶች የመጨረሻው ሲሆን እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ ለሰዎች መመርያ ሆኖ እንዲቆይ አላህ ወስኖታል። በተጨማሪ በቁርአን መልእክት ላይ የሰው እጅ ገብቶበት እንዳይበረዝና እንዳይደለዝ አላህ እራሱ እንደሚጠብቀው ቃል ገብቷል።
በእርግጥ አላህ የእስልምና ሐይማኖትን ኢስላም ብሎ ነው የሰየመው፤ ትርጉሙም መማረክ (ኢስቲስላም) ማለት ሲሆን፤ ይህም ማለት አላህ ያዘዘውን በመታዘዝና የከለከለው በመከልከል ለአላህ መተናነስ ማለት ነው።
ሙስሊሞችም ሆኑ ሙስሊም ያልሆኑ ሰዎች በጠቅላላ የእስልምናንም ሆነ የትምህርቱን ገርነት፤ሙስሊም ካልሆኑ ከሌሎች ሰዎች ጋር የሚያዘው መግባባትና መቻቻል፤ በጣም ምቹ መሆኑን ጠንቅቀው ያውቁታል፤ በተጨማሪም ሙስሊም ያልሆኑ አስተዋዮች፤አዋቂዎችና ምሁራን ይመሰክራሉ።
የሐይማኖቶችን ታሪክ ያጠኑ ፁሑፎችን ስናመሳክር እስልምና ጠላቶቹ እየቀጠፉ እንደሚያስወሩት አንድም ቀን በአክራሪነትና በአመፀኛነት የተፈረጀበት ጊዜ እንደሌለ እናረጋግጣለን። እንዲያውም በተቃራኒው እስልምና ለሰው ልጆች ነፃነትና ስልጣኔ አጋዥ እንደሆነ ይታወቃል። እስልምና የእውቀትንና የምርምርን ችቦ የለኮሰ፤ለእውቀት ምንጭ እንዳበረከተ፤ለሰው ልጆች ነፃነት እኩልነትና ፍትህ የሚሆን አስተማማኝና ሐቀኛ የሆነ መመርያ እንዳስጨበጠ ይታወቃል።
እስልምና ለሰው ልጆች የመዋደድን፤የወንድማማችነትንና የመቻቻልን ትልቅነት ሲያስተምር ቆይቷል። ሙስሊሞች የሌሎች ሐይማኖትን እንዳያንቋሽሹ ያዘዛቸው ሌላ ሳይሆን ቁርአን ነው፤በሌሎችም ሐይማኖት፤ ባህልና በተለያዩ ስርዓቶች ጣልቃ ሳይገቡ ተከባብሮ መኖር፤ ከኢስላም መሠረታዊ መርሆዎች (አቂዳ) አንዱ ነው።
የቁርአንም ሆነ የነብያዊ ፈለግ መልእክት ትክክለኛውን መቻቻል ለሙስሊሞች በሰፊው ያስተምራሉ። ለዚሁም መረጃ ለዘመናት ኢስላም የስመዘገበው ታሪክ በቂ ምስክር ነው።
የኢስላም ሐይማኖት ገር መሆኑንና ተቻችሎ መኖርን እንደሚያስተምር የሚያመላክቱ የተወሰኑ ነጥቦች በሚከተለው መልኩ ይቀርባሉ።
የኢስላም የትእዛዙ መጠነ ልከኛነት :- (وسطية الإسلام) 1) -
ከኢስላም ዋና ዋና መመርያዎች አንዱ ሁሉም ነገር በመጠኑ መከናወን እንዳለበት ማመን ነው ፤ አላህም የኢስላምን ሐይማኖት ልዩ ያደረገበት ነጥብ ሁሉም ነገር በመጠኑ መከናወን እንዳለበት ስለሚያዝ ነው።
በፈጣሪ አምላካችን አላህ ብቸኛ አምላክነት እንዴት ማመን እንዳለብን፤ያለአንዳች ቅጥፈት፤ ስሜታዊነትና ነፍስን ሳያሰቃዩ አላህን እንዴት ማምለክ እንዳለብን፤እንዲያውም ሰውነትን እየጠበቁና እየተንከባከቡ፤ በፀባይም ቢሆን በጥሩ ሥነ- ምግባር በመታነፅ፤ ባጠቃላይ የኢስላም ሸሪአ በሁሉም የሕይወት ጎዳና ለሰው ልጆች አቅም በሚመጥን መልኩ ትእዛዝ ያስተላለፈ መሆኑን የመጨረሻው መልእክተኛ ነብዩ መሐመድ (ሰ አ ወ) በሰፊው አስተምረዋል።
ፍትህ እና እኩልነት በኢስላም:- (العدل والمساواة) 2) -
በመሠረቱ የኢስላም ሃይማኖት ከመጣበት አላማ አንዱ የሰው ልጆች ለአላህ ያላቸው ፍራቻ ካላበላለጣቸው በስተቀር በመካከላቸው ምንም ልዩነት እንደሌለ በማስመር፤ የዘረኝነትንና ጎጠኝነትን በመሰረዝ፤ የአለም ሕዝብ ሁሉም የሰው ልጆች በመሆናቸው ብቻ አንድ የሆኑና ምንም ልዩነት እንደሌላቸው ለማረጋገጥ ነው።
የሰው ልጆች ሁሉም የአንድ አባትና እናት ልጆች በመሆናቸው በጥቁርና በቀይ መካከል የቀለም ልዩነት፤ በአዛዥና በታዛዥ፤ በሃብታምና በድሃ መካከል ሰብአዊ ልዩነት እንደሌለ እስልምና በጥብቅ ያሳስባል። እንዲያውም ሐብታም ድሃን መርዳት ግዴታው ሲሆን ያለበለዚያ የቂያማ ቀን ያስጠይቀዋል። ጠንካራው ደካማውን ካረዳና በጥንካሬው ሰበብ ምንዳ ካላገኘበት ጥንካሬው ትርጉመ ቢስ ይሆንበታል። እውቀት ያለው እውቀት የሌለውን ካላስተማረ አላህ ዘንድ ስለሚያስጠይቀው እውቀቱ ኪሳራ ይሆንበታል።
ነብዩ መሐመድ (ሰ አ ወ) ለሙስሊሞች ይፈፅሙት የነበረው ፍትሃዊነት ታሪካቸው ይመሰክራል።
በአንድ ወቅት ነብዩ መሐመድ (ሰ አ ወ) የሙስሊሞችን ሰራዊት ሲያሰልፉ አንድ ባልደረባቸው (ሰሃባ) ከሰልፉ ወጣ ብሎ ሲያዩት፤ በመፋቂያቸው ሆዱን ገፋ አድርገው ሰልፉን እንዲያስተካክል አዘዙት፤ በዚህን ጊዜ ሰሃባው "አንቱ የአላህ መልእክተኛ ሆይ ሆዴን አሳመሙኝ " አላቸው፤ በዚህን ጊዜ ነብዩ መሐመድ (ሰ አ ወ) ውድያውኑ ሆዳቸውን ገልፀው {ፍርድህን ውሰድ (እንዳሳመምኩህ አሳምመኝ)} አሉት፤ ሰሃባውም ከመቅስፈት ፊቱን በነብዩ (ሰ አ ወ) ሆድ ላይ ለጥፎ ፍትሃዊነታቸው ገርሞት አለቀሰ።
መተዛዘን በኢስላም:- (الرحمة) 3) -
ከሙስሊም ባሕሪያቶች አንዱ ልቡ በአዛኝነቱና በርኀሩኀነቱ ልዩ መሆን አለበት። ይኸውም ለደካማና ለተጎዳ በማዘን፤ ለድሃ በመራራት፤ ለተረጂ እጆቹን በመዘርጋት፤ ከጭካኔና ከወንጀል ሲርቅ ልቡ ፍፁም ቅን ሆኖ በዙርያው ላሉ ፍጡራን የሰላምና የበጎ ተግባር አፍላቂ ይሆናል።
ሌላው ምሳሌ ለአማኙም ሆነ ለከሃዲውም፤ ለበጎ አድራጊውም ሆነ ለወንበዴው፤በዚህኛውም ሆነ በመጪው አለም፤ ፍጥረታት የሚጠቃቀሙበት የአላህ እዝነት ነው። ይህም አረሕማን (አዛኙ) ከሚለው ከታወቀው ከአላህ ሥም ጋር ተመሳሳይነት ያለው የአዛኝነት ፀባይ ሙስሊም ስለተላበሰ፤ ሙስሊም የግድ ልበ አዛኝ ሰው መሆን አለበት። በአንድ ወቅት ነብዩ (ሰ አ ወ) አዛኙ የተባለውን የአላህ ባሕርይ ትርጉሙን ለሙስሊሞች ሲያስረዱ፤ በአንድ ወቅት አንድ ሕፃን ከእናቱ ጠፍቶ ሳለ እናቱ እየተሯሯጠች ልጇን ፈልጋ እንዳገኘችው ከሆዷ ጋር ልጥፍ አድርጋ አቅፋው እያጠባችው ታለቅሳለች፤ በዚህን ጊዜ ነብዩ (ሰ አ ወ) ለሰሃባዎቻቸው "ይህችህ ሴት ልጇን ጨክና እሳት ውስጥ ትወረውረዋለችን?" አሉ፤ ሰሃባዎችም "ፈፅሞ አትወረውረውም" አሉ። መልእክተኛውም "አላህ ለባርያው ይቺህ እናት ለልጇ ከምታዝነው የበለጠ አዛኝ ነው" አሉ።

በማንም ላይ ፈጽሞ አትፍረዱ; ማንኛውም ሰው በማንኛውም ጊዜ ሊመራ ይችላል. የሚሻውን የሚመራ አላህ ብቻ ነው።
https://www.tgoop.com/Dr_zakir_Plus
https://www.tgoop.com/Dr_zakir_Plus
መላ ሕይወትህ ሌሎች ሰዎች ስላንተ በሚያስቡት ላይ የሚመረኮዝ ከሆነ እና የሚጠብቁትን ነገር እንዴት መቀጠል እንደምትችል፣ ጭንቀቶችህ ፈጽሞ እንደማይሞቱ እና አእምሮህ መቼም እንደማያርፍ እወቅ። አላህ ካንተ ከሚጠብቀው ነገር ጋር ኑር እና በልብህ ውስጥ ሰላም ታገኛለህ።
https://www.tgoop.com/Dr_zakir_Plus
https://www.tgoop.com/Dr_zakir_Plus
አስቡት ሹፌሩ ምንም አይነት ጉዳት አልደረሰበትም. ሱብሀን አላህ...
"ሰዎችም ሁሉ ሊጠቅሙህ ቢሰበሰቡ አላህ አስቀድሞ የወሰነውን እንጅ ሌላ ሊጠቅሙህ እንደማይችሉ አስታውስ። ሁሉም በአንተ ላይ ሊጎዱህ ቢሰበሰቡ ሊጐዱህ አይችሉም። አላህ በናንተ ላይ ካደረገው (ቁርጠኝነት) በስተቀር ሌላን ያጎናጶፋችሁም።
እስክሪብቶዎቹ ተነሥተው ቀለሙ ደርቆ ነበር".
https://www.tgoop.com/Dr_zakir_Plus
"ሰዎችም ሁሉ ሊጠቅሙህ ቢሰበሰቡ አላህ አስቀድሞ የወሰነውን እንጅ ሌላ ሊጠቅሙህ እንደማይችሉ አስታውስ። ሁሉም በአንተ ላይ ሊጎዱህ ቢሰበሰቡ ሊጐዱህ አይችሉም። አላህ በናንተ ላይ ካደረገው (ቁርጠኝነት) በስተቀር ሌላን ያጎናጶፋችሁም።
እስክሪብቶዎቹ ተነሥተው ቀለሙ ደርቆ ነበር".
https://www.tgoop.com/Dr_zakir_Plus
ኒካህ ውድ ሲሆን ዚና ርካሽ ይሆናል። ስለዚህ ኒካህን በተቻለ መጠን ቀላል እና ተመጣጣኝ ያድርጉት።
ያአላህ ኒካህን ለሁላቺንም ቀላል አድርግልን።
ያአላህ ኒካህን ለሁላቺንም ቀላል አድርግልን።