Telegram Web
"ኧርሊንግ ሃላንድ እንደ አውሬ ነው። ትንሽ ብትዘናጋ ግብ አስቆጥሮ እየተደሰተ ታገኘዋለህ፤ በዛ ልክ ፈጣንና ጠንካራ ነው።"

🎙️|| ገብርኤል ማጋሌሽ

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨 በፖል ፖግባ እና በሞናኮ መካከል የሚደረጉ ንግግሮች አሁንም በጥሩ ሁኔታ እየሄዱ ሲሆን በቅርቡ ወደ ፊርማ ሊያመሩ ይችላሉ። 🇫🇷✍️🇲🇨

(ምንጭ፡ #DiMarzio)

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ላሚን ያማል እረፍቱን እያሳለፈበት ያለበት ሁኔታ !📸

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨⚪️🔴 AS ሞናኮ እና ባርሴሎና በመጨረሻ በአንሱ ፋቲ ጉዳይ ከስምምነት
ደርሰዋል።

ስምምነቱ አሁን በመጨረሻ ደረጃ ላይ ሲሆን በቅርቡ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል 🏁

[FABRIZIO ROMANO]

"SHARE" | @DREAM_SPORT
ላሚን ያማል ከደቂቂዎች በፊት ይህን ምስል በኢንስታግራም ገፁ አጋርቷል

አሁን ከደቂቃዎች በፊት ኒኮ ዊልያምስ ስሙ ከባርሴሎና ጋር በተያያዘ ዜና መውጣቱ ይታወቃል ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨ሰበር🚨

ዲያሮ ስፖርት እንደዘገበው ባርሴሎና ዛሬ ከኒኮ ዊሊያምስ ወኪል ጋር በመገናኘት ንግግር አድርጓል።

[Diyaro sport]

"SHARE" | @DREAM_SPORT
አስደሳች ዜና🎉
100ብር ዲፖዚት ሲያረጉ 100ብር ተጨማሪ ቦነስ ያገኛሉ
promo code:"Gize251"ይፍጠኑ።
https://gizebet.et/?ref=GizeWin1
ጊዜቤት | Gizebet
Telegram:- @gizebetgames
  http://www.tgoop.com/Gizebetchat

Androidapp https://bit.ly/4kf3HP5

Contact us +251990198123
🚨🆕 ፍሎሪያን ቪርትዝ በሊቨርፑል ቤት በዓመት 20 ሚሊዮን ዩሮ ገደማ ደሞዝ እንደሚያገኝ ተረጋግጧል፤ በተጨማሪም ተጨማሪ ጉርሻ ሊያገኝ ይችላል። እስከ 2030 ድረስ የሚያቆየውንም ውል ተፈራርሟል።

◉ 150 ሚሊዮን ዩሮ የሚደርስ ሪከርድ የሰበረ ዝውውሩ በሚቀጥለው ሳምንት ከህክምና ምርመራ በኋላ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።

[ᴘʟᴇᴛᴛɪɢᴏᴀʟ]

" SHARE " | @DREAM_SPORT
DREAM SPORT
🚨ሰበር🚨 ዲያሮ ስፖርት እንደዘገበው ባርሴሎና ዛሬ ከኒኮ ዊሊያምስ ወኪል ጋር በመገናኘት ንግግር አድርጓል። [Diyaro sport] "SHARE" | @DREAM_SPORT
በተጨማሪም ባየርን ሙኒክ ከኒኮ ዊሊያም ወኪል ጋር ሁለት ጊዜ ንግግር አርገዋል ።

[FABRIZIO ROMANO]

"SHARE" | @DREAM_SPORT
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

ኒኮ ዊልያምስ ባርሴሎናን ለመቀላቀል ደሞዙን ለመቀነስ ዝግጁ ነው፣ ዛሬ ዴኮ ከ ዊልያምስ ወኪል ጋር ተገናኝቶ ውይይት አድርጓል ።

JacobsBen

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሊዮ ሜሲ ስለ አለም ክለቦች ዋንጫ 🗣

" ደስ የሚል ውድድር ነው። በውድድሩ በመሳተፌ ደስተኛ ነኝ። ከውድድሩ ለሌሎች ቡድኖች ስጫወት እንደነበረው ባልጠብቅም ፣ ከምርጦቹ ቡድኖች ጋር ለመጫወት እና የቻልኩትን ለማድረግ ዝግጁ ነኝ"

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ሮቢ ደግሞታል !

በቲክቶክ የምናውቀው ቀንደኛ የማንችስተር ዩናይትድን ኮንተንት አዘጋጅ ሮቢ ሀበሻዊ ዘንድሮም የማንችስተር ዩናይትድን አዲሱ ማልያ እያስተዋወቀ ፖስት ያደረገበት ምስል ከእንግሊዝ ማንችስተር ደርሶ በይፋዊ የማን ዩናይትድ የኢንስታግራም ፔጅ ላይ ፖስት ሊደረግ ችሏል 👏❤️🇪🇹

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨🚨 መቻል፣ ሲዳማ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ እግር ኳስ ክለቦች ወደ መደበኛ ፍርድ ቤት የወሰዱትን የክስ ጉዳይ አስመልክቶ ከፊፋ የተሰጠ ውሳኔ !

- EFF

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎊 ሕልሞች ከሀብታምቤት ጋር እውን ይሆናሉ! 🕺

በሀብታምቤት አስደናቂው 15,000,000 ብር እጣ ላይ ስንት ትኬቶችን እንደሰበሰቡ ማየት ይፈልጋሉ? 💵

የእጣ ትኬቶቻችሁን የምታዩበት መንገድ ይኸውና፡

1.ወደ መነሻ ገጹ ይሂዱ: 🏠
በመጀመሪያ፣ በሀብታምቤት ዋና መነሻ ገጽ ላይ መሆንዎን ያረጋግጡ።

2."ፕሮሞሽኖች" የሚለውን ይጫኑ: 🎁
አንዴ በመነሻ ገጹ ላይ ከገቡ በኋላ "ፕሮሞሽኖች" የሚለውን ክፍል ያግኙ እና ይጫኑት።

3."Join the Raffle" የሚለውን ይምረጡ: 🎟

4."View Tickets" የሚለውን ይጫኑ: 👀
"Join the Raffle" የሚለውን ከመረጡ በኋላ፣ በዚህ ገጽ ላይ "View Tickets" የሚል ያገኛሉ። ይህንን በመጫን እናንተ ያላችሁን እጣ ትኬቶች ብዛት ወዲያውኑ ማየት ይችላሉ። 🍀

———😏❗️| Bet Responsibly | 21+❗️ 😮———

habtam.bet
Telegram 📱 | Facebook 👤| Tiktok 📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በቀጣይ አመት ምን ያሳዩናል ??

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Who you are taking in their prime ?

Rayan Cherki 👍
Bernardo Silva ❤️

" SHARE " | @DREAM_SPORT
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

ስፖርቲግ ለ ቪክተር ዮኬሬሽ በዚህ ክረምት ከ €60-70 ሚልየን ዩሮ ለሚያቀርብ ቡድን እንደሚሸጡት ለተጫዋቹ ቃል ገብተዋል ።

-- Plettigoal

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ማን ዩናይትድ ከምቦሞ ጋር በቃል ደረጃ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል፣ እናም ከብሬንትፎርድ ጋር በመደራደር ላይ ናቸው።

ነገር ግን፣ ቶተንሀም በ ቶማስ ፍራንክ ስር ምቦሞ ወደ እነሱ እንዲመጣ ሊያሳምኑት የሚሞክሩ ይሆናል ።

-- Plettigoal

" SHARE " | @DREAM_SPORT
2025/06/14 03:10:58
Back to Top
HTML Embed Code: